የወለኔ አርዴ የቴሌግራም ፔጅ
前往频道在 Telegram
1 248
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
数据加载中...
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+8
在0个频道中
十一月 '24
+75
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+34
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+47
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+61
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+58
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+59
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+50
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+44
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+59
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+43
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+52
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+54
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+45
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+59
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+38
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+53
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+63
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+75
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
十月 '220
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+36
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+80
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+63
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+57
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+69
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+45
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+92
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+24
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+32
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+27
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+24
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+23
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+34
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+68
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+95
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+989
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 09 十二月 | +4 | |||
| 08 十二月 | 0 | |||
| 07 十二月 | +3 | |||
| 06 十二月 | 0 | |||
| 05 十二月 | 0 | |||
| 04 十二月 | +1 | |||
| 03 十二月 | 0 | |||
| 02 十二月 | 0 | |||
| 01 十二月 | 0 |
频道帖子
https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_31432971
🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
| 2 | የወንደበን ውንገ እላቴልፍ ቲንዛዝያኒ ባዴት
ቁፋሮ ይበዝብያን ውንገኸ ውልም ክሬት
ማንምኮ እለፈይ ቢያትማረኸም ምሬት
ዬንዜኸይ አትግፈር ቢያንጎልደኸም ብኜት
ምን ረሳው አትበለ አቲንዥ ተሬሬት
ወንደበኒ ለውጦት እለፍ ተቀደዬት። | 835 |
| 3 | 没有文字... | 1 |
| 4 | 没有文字... | 1 000 |
| 5 | 没有文字... | 898 |
| 6 | ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ የወለኔ የባሕል ልብስ በወለኔዋ ጋዜጠኛ በፋና ቴሌቭዥን ላይ ተለብሶ ስታዩት ምን ተሰማቹ👌 | 856 |
| 7 | 18ተኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በጅጅጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል✍ | 816 |
| 8 | 没有文字... | 529 |
| 9 | https://youtu.be/vrYFPluJImI?si=Herd_k4Mrc5g6GVD | 554 |
| 10 | 没有文字... | 632 |
| 11 | መናገርም የቸገረ፥ ለዝምታም ያስቸገረ ነገር!!
አለም ውስጥ ከ650 በላይ ብሄሮችና ብሄረሰቦች በ190 ሀገራት ውስጥ ይገኛሉ፥ በብሄርና ብሄረሰብ መደብ ውስጥ መገኘት የተፈጥሮ ህግ ነው። ነገር ግን የመደቡን አላማ በትክክል ያለመረዳት የሰው ልጆችን ብዙ ዋጋ አስከፍሏል፥ ብዙዎችን በልቷል፥ ብዙዎችንም ኋላ አስቀርቷል፥ ጥቂቶችን የሀብት ማማ ላይም ሰቅሏል!!
ፍጣሪያችን የሰው ልጆችን በዘርና ጎሳ የከፈለበትን አላማ በማያሻሙ ቃላት ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦ ሳለ እኛ ቃሉን በሚመቸን ቦታ ብቻ ለጥቅስነት ከመጠቀም ባሻገር ልንኖረው አልቻልንም።
ይህ የጎሳና የዘር ነገር ክርር ያለባት አፍሪካ በቴክኖሎጂና በኢኮኖሚ ከአለም በብዙ ርቀት ኋላ ቀርታ ልጆቿ በማያቋርጥ የርሀብና የችጋር ሰቆቃ ውስጥ እየዳከሩ የክፍፍሉን መንገድ ቆም ብለው ማየት ግን አልቻሉም፥ ለድህነታቸውና መከራቸው መፍትሄ ምን እንደሆነ ቁጭ ብለው መምከር አልቻሉም። እድለቢስነት!!
በተቃራኒው የተቀረውን አለም በብሄርና እምነት እንዲሁም በፖለቲካ አመለካከት ከፋፍለው በማናከስ ለራሳቸው የሌሎችን ሀብት የሚዝቁት ምዕራባውያን እንኳን በውስጣቸው ያሉ ህዝቦች በጎሳና ዘር ሊናጠቁ ቀርቶ በጎረቤት ሀገራት መካከል እንኳን የድንበር ፀብ፥ የኔ፥ለኔና እኔ ብቻ መሰል የመደብ ትግሎች አያውቋቸውም፥ ውጤቱን በሚገባ ያውቁታል፥ የእሳቱን ታሪካዊ ውጤት የሚረሱ አይደሉም፥ በሚገባ አንድዷቸው አልፏልና!! ነገር ግን በተቀረው አለም ላይ ባሉ ሀገራትና ህዝቦች መካከል እነርሱ ጋር ያለውን ሰላም እንዲያገኙ አይሹም፥ በመሆኑም ረቁቅ ስልቶችን ተጠቅመው የማይጠፋ እሳት ይለኩሳሉ።አፍሪካን እየበላት ያለውን እሳት!! ይህ ለነርሱ ግዳይ እንደጣለ አቦ ሸማኔ ነው፥ ብዙ ሳይደክሙና ሳይዋጉ የአፍሪካንና የሌላውን አለም ሀብት መዛቅ አስችሏቸዋል፥ የሀብት ማማ ላይ ሰቅሏቸዋል። አውሮፓና አሜሪካ ሀያል የሆኑት በተለይም በአፍሪካ ሀብት ሀይል ነው፥ በተለይም አውሮፓ አፍሪካ ባትኖር ህልውናዋ አጠያያቂ ሊያስብል የሚችል ነው። በአፍሪካ የተንኮል ድሪቶ ከሚሰፉት ሀያል ሀገራት ቁንጮዋ ፈረንሳይ ምዕራብ አፍሪካውያን ባይኖሩላት አሁንም የመኖር ህልውናዋ ፈተና ውስጥ ነው የሚገባው።
በአጠቃላይ ምን ለማለት ነው፦ የምንባላበትና የምንታገልበት አጀንዳ የአለም የአሰራር ስርዓት(world working order) የዘረጋው የማይበርድ ችግር ነው፥ ማብቂያ የሌለው የክፍፍል አጀንዳ ነው፥ ክልሎች ሀገር ለመሆን፥ ዞኖች ክልል ለመሆን፥ ወረዳዎች ከሆነላቸው ዞን ካልሆነም ልዩ ወረዳ ለመሆን፥ ቀበሌዎች ወረዳ ለመሆን፥ መንደሮች ቀበሌ ለመሆን የማይቋረጥ የመለያየትና አንዱ ከሌላው የመላቀቅ አጀንዳ ነው።ይህ ክፍፍል እስከቤተሰብ ደረጃ ድረስ እየወረደ ነው!! እስቲ ይህ አጀንዳ በየደረጃው የሌለበት የሀገራችን ክፍል፥ የክልላችን ና የዞናችን አካባቢ፥ በወረዳችንና ቀበሌዎቻችን እንዲሁም አካባቢያችን ካለ አሳዩኝ?! ይህ ለሀብታሞቹ ሀገራት የህልውና መስመር ነው። እኛ ግን የማናውቀው የውድቀታችን መስመር ቦይ ነው፥ ሁልጊዜም በመከፋፈልና መበታተን ውስጥ ክስረት አለ፥ በአንድነት ውስጥ ስኬትና ክብር አለ!!
ይህንን ካልኩ በኋላ ወደ ዋናው ነጥቤ ልመለስ።በአካባቢያችን አሁን ያለው የኮኪር ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ህዝብ ውስጥ ያለው የ"ልዩነትና አንድነት" ሽርጉድ ከመነሻውም በብስለትና በውይይት/ምክክር ያልተያዘ በስሜትና ሞቅታ የተነዳ፥ ለመደማመጥና ሀቁን ለመቀበል የተዘጋጀ ልቦና ያልያዘው ስለነበር ህዝቡን አሁን ላለበት ደረጃ አድርሶታል። የህዝብ ጉዳይ ታሪካዊውም፥ ነባራዊውም፥ አሁናዊውም፥ ወደፊታዊውም አጣምሮ ካልያዘ የሆነ ክፍሉን ጥሎ፥ የሆነ ክፍሉን አንጠልጥሎ የሚደረግ ጉዞ ሊስመር ይቻለዋልን? ይህ ትልቁ ክፍተት እንደሆነ በትልቁ አምናለሁ። ልዩነቶችና አንድነቶች ላይ ውይይትና ተግባቦት ተደርሶባቸው ወደፊቱን በምክክር መጓዝ አለመቻል ትርፉ ቃርና ውይየባ ነው!!
የማህበረሰባችንን ጉዳይ የያዙ ፖለቲክኞችና "አክቲቪስቶች" በሆይሆይታና በሞራል ለማምጣት የጣሩለት የጥላቻና የጭፍለቃ "የውህደት" ጉዞ ህዝቡን በብዙ መልኩ እንዲጎዳና ሰንካላ ኑሮ እንዲኖር አድርጎታል፥ በሁለቱ ወንድማማች ህዝቦችም መሀል የፈጠረው መቃቃርና አለመተማመን በአጭር ግዜ በቀላሉ የማይፈታ አይነት አድርጎታል። አለመታደል አንዳንዴ ካለመብሰል ይመነጫል። አንድ ሁለቴ እንደማንኛውም ተራ የህዝቡ አካልና ዜጋ ሀሳብ ልናቀርብ ስንሞክር "አክቲቪስቶቻችን" ነውረኛ ስድቦችን ሰደቡን፥ ፖለቲከኞችም ፍላጎታቸውን እንጂ የጋራ ፍላጎትን ለመስማት ጆሮአቸውን ነፈጉን፥ መጨረሻም እነሆ ሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች በአስተዳደራዊ ክልል የመለየታቸው ነገር ያፈጠጠና ያገጠጠ ሆነ። ደስ ባይልም ለሁለቱም የሚጠቅማቸው መስመር ይህ ከሆነ በግለሰብ የሚቆምም አይደለምና አላህ ለሁለቱም ህዝቦች የሚጠቅማቸው መስመርን ይምረጥላቸው፥ የስኬት መንገድ ያድርግላቸው።
ነገር ግን ህዝቦቹ የሚለያዩት በፖለቲካዊ አስተዳደር እንጂ በሁሉም የምድር ላይ ሀያታቸው እንዳልሆነና አሁንም ጥንቃቄዎች እንደሚያስፈልጉ ልብ ሊባል ይገባል፥ ዛሬ ግድ ሆኖ አስተዳደራዊ መዋቅራቸው ቢለያይ እንኳን(ከተለያዩ ማለቴ ነው)፥ ነገ ተተኪው ትውልድ ደግሞ ወደአንድ ሊመልሳቸው ይችል ይሆናል፥ እኛ መወሰን የምንችለው ዛሬን ብቻ ነው፥ የነገን ሂደት ደግሞ የሚወስነው የነገው ትውልድ ነውና!!
ዛሬ ላይ ባለው ሂደት ላይ ግን የዛሬው ትውልድ አካል በመሆኔ አንዳንድ ሀሳቦችን ማንሳት ግድ ሆኖብኛል፥ መደማመጥ ካለ፦
1. ህዝቦቹ አንድ ላይም ወይም ተለያይተው ቢቀጥሉ የሚለያዩት በአስተዳሰራዊ መዋቅር ነውና ሌላው ማህበረሰባዊ ግንኙነቶቻቸውን በማጠናከርና ጥላቻዎችን በማስወገድ በዘላቂነት በሚጠቅማቸው ሂደት ላይ ምክክሮች ቢኖሩ፥ እስከዚያም ጥላቻና ክፍፍል፥ እንዲሁም ከነርሱ እይታ ውጭ እይታ ያለውን ማህበረሰብና አካባቢ ማናናቅ፥ ማዋረድ በግለሰብም ደረጃ ሞራላዊም ሆነ አካላዊ ጥቃቶችን የሚሰነዝሩትን ማረምና መቅጣት ቢታል(ትክክል ያልሆኑ አገላለፆች ቢታረሙ)
2. ታሪካዊና ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይትና ምክክር ቢደረግ እንዲሁም መግባባት ቢኖር( አውቆም ታሪክ የሚያጣምምና የሚጨፈልቀውም ሆነ ሳያውቅም ይህንን ተከትሎ የሚፈፅመውን) እና ማህበረሰቡ እጅግ የተሳሰረና የተዋለደ( የተዋሃደ) ህዝብ እንደመሆኑ ዘላቂ ፍቅር እንጂ ዘላቂ ጥላቻ እንዳይሰርፅ ሁለገብ ምክክር በውስን ሰዎችም ቢሆን ቢጀመር ተገቢና ብዙ ጠቃሚ ውጤቶች አሉት። ህዝቡ በጥላቻ መተያየቱ ለሌላ ፈተና ሊዳርገው እንደሚችል የማያስቡ ግዴለሽ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶችም(ግለሰቦች) ቆም ብለው ቢያስቡ የሚሉ ሀሳቦችን ላካፍላችሁ እወዳለሁ፥ በመጨረሻም የጌታችንን ንግግር በመጥቀስ እቋጫለሁ፦
"እናንተ ሰዎች ሆ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፥ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፥ አላህ ዘንድ በላጫችሁ ይበልጥ አላህን ፈሪያችሁ ነው።" አመሰግናለሁ።
ወንድማችሁ አቡበከር(Dr.) | 575 |
| 12 | አብረን እየኖርን በትንሿ ጎጆ
እየተባባልን አስጠሊ እና ቆንጆ
እየተገፋፋን ዙሩን አክረነው
የመጣውን እድል ፍፁም አመከነው
..... ከጓዳ እንዳይወጣ
በየጠላት ቤቱ ሲዞር እንቧለሌ
ያንን ... ጫማ አውልቄ
እግሩን አጣጥቤ
ፍትፍቱን ምናምን ከአፏ ላይ አድርጌ
ጉዴ እንዳይሰማ ከሰው ተሸሽጌ
ቡጢውንም ችየ ዱላውንም ችዬ
ልኑር ካንተ ጋር ባልኩ
ኑሮውንም በቻልኩ
አሁን ምን ይል ጀመር
አብረን እንሳከር
.... እከከከከ
ያው ከዛ በኋላ እኔም ተጣጥቤ
ቀሚሴን አጥልቄ ነጠላ ደርቤ
ከባሌ .... አብሬ
ጠጥቼ ሰክሬ
ኑሮን ጀምሪያለሁ
እንሳከር ካለኝ አበጀ ብያለሁ
......
ሰክረን ሲደግፈኝ
ሰክሮ ስደግፈው
መደጋገፋችን
አሁን አሳመርነው
ትዳር እንደዚ ነው
..... እረ ተው እሜቴ
ሽማግሌ ይፍሩ
አብረው ከሰከሩ
ይህም አይደል ነውሩ
ሚስት ጥበብ አላት
ባሏ እንዲያዳምጣት
ከአምላክ የተሰጣት
እርሶ ጎበዝ ኖት
መጠጣት ይተው
ለማንም አልበጀ
ገንዘብ ሳንቲም ፈጀ
ደግ እሱ ተሰማ
መች እንቢ አልኩ እኔማ
አንተስ ምን ትላለህ
ሻለቃ መጠጣት ...
እኔ እንግዲህ ምለው
ይህን ሽምግልና
ውሳኔ እምንሰጠው
ጠላ ቢጤ ነገር
ስንቀማምስ ነው
እውነት ብሏል እረ
በሉ አምጡ እንግዲያውስ
እሱኑ እየጠጣን
ተግሳፅ እንሰጣለን
....
ብለው ሽማግሌው
ተነሱው ተሳክረው
በሰው ታዝለው ሄዱ
መች ያልቅና ጉዱ
ከነ ሻለቃ ቤት
ከተግሳጹ በፊት
ቆም ብለን እናስብ
ይቅርብን ውዝግብ
ቤታችን እንምራ
አቁመን ፉከራ
የቤቱ አለቃ
መጓተቱ ይብቃ
ከለቀቀን ስካሩ
ይበቃናል ሳሩ | 608 |
| 13 | https://t.me/DrMelihaMedicalCenter | 538 |
| 14 | አይትማከክ መርካይ
ለጌኘ ባልናኒ ታቼነ ባድ ሆነ
ለንቀ ንቀ ላንቃነ ተባባልነ
አዴት አድ አሳወ ጄመርነ
አድ ሆነ ባድ ላኞት የነአነኒነይ ዥቦ
አራእነ ላላስሚድነ ተዋጂ ተደረቦ
ሼጣን በውንገ ጨረ አይቃነ አዩቀ ከረቦ
ዘናይ ቢጎድርብነም አሻምተ ባይነብርቢ
ማንነት ያጬጣን ታይጬጢ እልረህቢ
ወለብነት የገደራን በፈረንክ እልወህቢ
ዋጅየ ስመ !
እፉይ ባሊየ ተጉበሎት ብል የጬረሲነገን አልደለ
ባሊ ቢሉያን መርከ ዬንዙይ ዥቦይ አይትበለ
የሰመ ሰብ ምን ይላን ለሞቱቸ ዋጃጆቸኘ ማለ
የደለ ሰብ የቻል ደቦ ሜረጥየ ተሳሳዶት ዬለ
ለገግ ታዮን ለጌኘ የበለ ያስብ ዘነ የገፈረ ባለ
በትጎበሊ ንኦት የሳደ ደበልነ ተባዞትን የገደረ መለ
ድችር ቢዴችሩይ ብሶክ ቢዬንጥሩይ
ተሬሬት ተክነበሎት ዬለ ንቀሏኒ ጣለይ | 465 |
| 15 | https://now.tiktok.com/@yasingragne/invite?_t=8XfbyN27AYQ | 592 |
| 16 | የኦንላይን ገብያ ይጎብኙ ከ እኛጋ ይዘምኑ ሼር ያድርጉ ይሸለሙ 👇 https://t.me/jijishoppingbot?start=r0231283792 | 387 |
| 17 | ላይቭ ጠብቁን🙏 | 189 |
| 18 | በራሰ....!
የወለኔ መርከ
ለምን ተማከከ!2×
ኮኪ እደግ አትሳሳድ
ኮኪ አትትባል የሳድባድ
ኮኪ ወጣ ቂጦ ተሳድ
በራሰ !
የወለኔ መርከ
ለምን ተማከከ! 2×
"A"
ወለኔ ዳኮዲ እንደቲየ
ሊያጠፉይ ወግ ባህል አደቲየ
ሊኧብሩይ እሎብ ወለብነቲየ
ለሱማሽ ዮብንሻው አንገቲየ
በኢትዮጵየ ደቼ በካበ ጨራፈ
የጌ ቀደኧደ የታሪክ አንገፈ
ብዢ ግዝ ነበረሽ መሶ አንገት ያዴፈ
አሁ ትላንዥነ በብሄርቸ ሰፈ
ወለኔ እንደቲየ ሱማሽ ለምን ጠፈ
ወለኔ እንደቲየ ሱማሽ ለምን ጠፈ
............ ................
ለምንመ! ለምንመ
ታሪካሽ ተሼሜ!?
..............
ታድምከ አያንሳን አደት ቅጨ
አሺም የገጋሽ ታለሽ ጎጨ
ለምን ትነብሪያሽ በሰብ ዚጨ
"B"
ወለኔ ዳኮዲ እንደቲየ
ሊያጠፉይ ወግ ባህል አደቲየ
ሊኧብሩይ እሎብ ወለብነቲየ
ለሱማሽ ዮብንሻው አንገቲየ
ወለኔ እንደቲየ ስርም ኤለብሽ አበ
ደቼያሸ የበሰለ ኡመታሽ ወለበ
ሱማሽ ለገነ ሰብ ዋዘኮ ተወኸበ
ታሪካሽ እልኧር ያለገ ጋር ገበ
አንገቲየ ዮብንሻው እልኧር ተወኸበ
አንገቲየ ዮብንሻው እልኧር ተወኸበ
............ ................
ለምንመ! ለምንመ
ታሪካሽ ተሼሜ!?
.....................
ታድምከ አያንሳን አደት ቅጨ
አሺም የገጋሽ ታለሽ ጎጨ
ለምን ትነብሪያሽ በሰብ ዚጨ | 258 |
| 19 | ምርጥ አዲስ የተለቀቀ የወለንኛ ዘፈን🙏👆 | 242 |
| 20 | mezemur.wav1.mp3 | 245 |
