ch
Feedback
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

前往频道在 Telegram

* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores

显示更多
2 920
订阅者
-224 小时
-77
-4630
帖子存档
Attending startup expo held at Sapphire Addis Hotel. Fidel Tutorial Was among 20 startup companies showcasing their product a
+2
Attending startup expo held at Sapphire Addis Hotel. Fidel Tutorial Was among 20 startup companies showcasing their product and services. we were able to showcase our current works with startup enthusiasts and customers. #fideltutorial #startup #LinkUpAddis

LinkUp Addis, in collaboration with Profit Marketing Solutions, is organizing the AddisRupt Startup Expo, an expo featuring m
LinkUp Addis, in collaboration with Profit Marketing Solutions, is organizing the AddisRupt Startup Expo, an expo featuring more than 20 startups from various sectors, Fidel Educational Consultancy will be among the 20 attending companies The event, which will happen at Sapphire Addis Hotel is expected to be attended by thousands of people including startup enthusiasts, investors, industry stakeholders, etc. #fideltutorial #startup #LinkUpAddis

What are you plans this summer? How about learning Digital Marketing with Fidel. Join Us Let's have a memorable summer Togeth
What are you plans this summer? How about learning Digital Marketing with Fidel. Join Us Let's have a memorable summer Together. #DigitalMarketing #fideltutorial #ፊደልቱቶሪያል #summercamp

Do you want to learn Graphic Design this Summer? JOIN US! Registration is now open for New Comers. በዚህ ክረምት ግራፊክ ዲዛይን መማር ይፈል
Do you want to learn Graphic Design this Summer? JOIN US! Registration is now open for New Comers. በዚህ ክረምት ግራፊክ ዲዛይን መማር ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ! ለአዲስ መጪዎች ምዝገባ ጀምረናል፡፡

Are you ready for this summer ? Spend it with us - Coding Camp -Spelling Bee -Art's and Crafts - Sports and Activities -Softs
Are you ready for this summer ? Spend it with us - Coding Camp -Spelling Bee -Art's and Crafts - Sports and Activities -Softskill Training - Educational Trips Fidel #fideltutorial #summercamp

what is the answer? 🤔

Hello Members of Fidel Tutorial, Hope Everything is well have fun trying our puzzle Have a Nice Day!
Hello Members of Fidel Tutorial, Hope Everything is well have fun trying our puzzle Have a Nice Day!

Hello Members of Fidel Tutorial, Hope Everything is well have fun trying our puzzle Have a Nice Day!
Hello Members of Fidel Tutorial, Hope Everything is well have fun trying our puzzle Have a Nice Day!

Hello, Ethiopian Diaspora community. we have started round two registration for amharic and geez language program online. for
Hello, Ethiopian Diaspora community. we have started round two registration for amharic and geez language program online. for more information call 0979795154/0979795458

Fidel tutorial is providing 8th grade tutorial service at different partner compounds for the upcoming addis ababa city admin
+3
Fidel tutorial is providing 8th grade tutorial service at different partner compounds for the upcoming addis ababa city administration education bureau primary school leaving certificate (Ministry). For more information Contact us: +251979795154 +251979795458 #Fideltutorial #Ministry

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፣ እንኳን ለ1443ኛው ዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: Eid Mubarak
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፣ እንኳን ለ1443ኛው ዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: Eid Mubarak

በቅርቡ የምንጀምረው የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ላይ ፡- - ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቡስት ሲባል ምንድነው? - እንዴትስ ነው በቡስት በሺህ በመቶ ሺህ አልፎም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ጋር የሚደ
በቅርቡ የምንጀምረው የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ላይ ፡- - ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቡስት ሲባል ምንድነው? - እንዴትስ ነው በቡስት በሺህ በመቶ ሺህ አልፎም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ጋር የሚደርሱት? - ለቢዝነስዎስ ምን ጥቅም አለው? የመሳሰሉትን ጥያቄዎች ከበቂ ማብራሪያ እና ምሳሌዎች ጋር ዲጂታላይዝ አዲስ ከፊደል ማሰልጠኛ ጋር በመተባበር ፡፡ ለበለጠ መረጃ - በ0979-79-51-54 ወይም 0979-79-54-58 ይደውሉልን ።

የ8ተኛ ክፍል የሚኒስትሪ መዘጋጃ በፊደል የጥናት ማእከል ጀምሯል ። ኑ አብረን እናጥና! Grade 8 Ministry Exam Preparation has Begun. come join us !
+2
የ8ተኛ ክፍል የሚኒስትሪ መዘጋጃ በፊደል የጥናት ማእከል ጀምሯል ። ኑ አብረን እናጥና! Grade 8 Ministry Exam Preparation has Begun. come join us !

ለHighschool ተማሪዎች እና ለህፃናት በልዩ አቀራረብ የComputer Programming (Coding) ትምህርት መስጠት ጀምረናል
+1
ለHighschool ተማሪዎች እና ለህፃናት በልዩ አቀራረብ የComputer Programming (Coding) ትምህርት መስጠት ጀምረናል

ሰላም ፊደል ቲቶሪያል የትምህርት ቻናል ሲሆን ከKG እስከ University ድረስ ትምህርታዊ እገዛ እየሰጠ ይገኛል በዚህም ጥሩ ስምን እያገኘን እንገኛለን:: ይህንን ለማስፋትም በYouTube መጥተና
ሰላም ፊደል ቲቶሪያል የትምህርት ቻናል ሲሆን ከKG እስከ University ድረስ ትምህርታዊ እገዛ እየሰጠ ይገኛል በዚህም ጥሩ ስምን እያገኘን እንገኛለን:: ይህንን ለማስፋትም በYouTube መጥተናል:: በቻናላችን ውስጥ የህፃናት ይዘት ካላቸው ቪዲዮዎች እስከ ከፍተኛ ትምህርት ድረስ ቲቶሪያሎች ይኖራሉ የሚኒስትሪ በተለይ ለማትሪክ ተፈታኞች በተመረጡ Booklet code ላይ ሙሉ ጥያቄዎችን ከእነመልሶቻቸው በጥሩ አቀራረብ ይዘን እየመጣን ነው Subscribe አድርገው ይጠብቁን::

Microsoft Word Shortcut keys (ለMicrosoft Word አቋራጭ ቁልፎች)
Microsoft Word Shortcut keys (ለMicrosoft Word አቋራጭ ቁልፎች)

በ12ኛ ክፍል ፈተና ከ600 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 42 ተማሪዎች እውቅና ተሰጠ። የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ በቀዳማዊ ምኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ600 በላይ ውጤት
በ12ኛ ክፍል ፈተና ከ600 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 42 ተማሪዎች እውቅና ተሰጠ። የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ በቀዳማዊ ምኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ600 በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ለ42 ተማሪዎች እውቅና ሰጠ። የላቀ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የላፕቶብ፣ የታብሌት፣ የሞባይል እንዲሁም የእውቅና ሰርተፊኬት ተሰጥቷል። የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ብርሀነመስቀል ጠና በእውቅና ስነስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት፣ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 78 ተማሪዎች ተፈትነው 600 እና በላይ ያመጡት 42 ተማሪዎች ናቸው ብለዋል። ዩኒቨርስቲው ከ2008 ዓ ም ጀምሮ ከስምንተኛ ክፍል ተማሪዎችን በመውሰድ ሞዴል ትምህርት ቤቶችን ለመፍጠርና በሳይንሱ ዘርፍ የሀገሪቱን ችግር ለመፍታት የተጀመረው ነው ያሉት ፕሬዚዳንቱ በ2012 ዓ. ም ተማሪዎች በሀገሪቱ ከፍተኛ ውጤት ማምጣታቸውን አስታውሰዋል። እስካሁን 380 ተማሪዎችን ማስፈተኑን የጠቆሙ ሲሆን በካምፓሱ 78 ተማሪዎች ተፈትነው 600 እና በላይ ያመጡት 42 ተማሪዎች መሆናቸውን ገልጸዋል። የሳይንስሼርድ ካምፓስ አካዳሚክ ምክትል ኃላፊ ወይዘሮ ዘላለም ሲሳይ ፤ ካምፓሱ የተፈጥሮ ሳይንስ ላይ አተኩሮ በማስተማር የሚታወቅ ሲሆን ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ ስር የሚገኝ ነው በኢትዮጵያ ትልቁ ውጤት ያመጣው አላዛር ተካ 659፤ ተማሪ ናታኒም 651 ማምጣቷን በመግለፅ በሴትም ሆነ በወንድ ተፎካካሪ ውጤት አላቸው ብለዋል። በትምህርት ቤቱ ዝቅተኛ ውጤት 529 መሆኑን ጠቅሰዋል የትምህርት አመራር ትልቁ ደስታ የተማሪዎች የላቀ ውጤት ማምጣት መቻል ነው ብለዋል። በቀጣይ የሀገሪቷን ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መፍትሄ በእናንተ እጅ ነው ብለዋል ምንጭ ኢፕድ