ch
Feedback
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

前往频道在 Telegram

* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores

显示更多
2 921
订阅者
-424 小时
-87
-5130
帖子存档
ወላጆች በእረፍት ቀናት ከልጆችዎ ጋር የት መሄድ ያስደስታችኋል? 🌴🏝 🏡 መልካም የዕረፍት ጊዜ ተመኘንላችሁ! ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial
ወላጆች በእረፍት ቀናት ከልጆችዎ ጋር የት መሄድ ያስደስታችኋል? 🌴🏝 🏡
መልካም የዕረፍት ጊዜ ተመኘንላችሁ!
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial

ፊደል ቱቶሪያል ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የደስታ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገ
ፊደል ቱቶሪያል ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የደስታ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
Eid Mubarak 🌙
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial

የራሳችሁ የስኬት ጠላት ራሳችሁ እንደሆናችሁ ብታውቁ ምን ታደርጋላችሁ? እነዚህን ነገሮች የምታደርጉ ከሆነ ምናልባት የራሳችሁን ስኬት ማየት አትፈልጉም ይሆናል ወይም Self Sabotage ዉስጥ ናችሁ
የራሳችሁ የስኬት ጠላት ራሳችሁ እንደሆናችሁ ብታውቁ ምን ታደርጋላችሁ?
እነዚህን ነገሮች የምታደርጉ ከሆነ ምናልባት የራሳችሁን ስኬት ማየት አትፈልጉም ይሆናል ወይም Self Sabotage ዉስጥ ናችሁ 🛑 (በተለይ ተፈታኝ 6፤8፤12ኛ ለሆናችሁ ተማሪዎች) 1. ነገሮችን ማዘግየት (procrastination) ✔️ ማድረግ የሚገባችሁን እና እጅግ አስፈላጊ ነገሮችን ቆይ ነገ ቆይ በኋሏ እያሉ ማዘግየት 2. ከራስ ጋር አሉታዊ ንግግር ✔️ አንድ ነገር ለመስራት ከመጀመራችሁ በፊት አልችልም፤ ለኔ አይሆንልኝም ማለት እና ራስን ዝቅ አድርጎ መመልከት! 3. ነገሮች ሁሉ ልክ እንዲመጡ መጠበቅ (perfectionist) ✔️ ለመሳሳት ምንም ፍቃደኛ አለመሆን እና በዚህ ምክንያት ነገሮችን በቀላሉ አለመጀመር 4. እናንተን በሚጎዱ ነገሮች ላይ ለሌሎች ጥቅም ሲባል መስማማት ወይም እንቢ ማለት አለመቻል 5. ሰዎች ምን ይሉኛልን ፍራቻ ወይም ብሳሳት ወቀሳቸውን ልቋቋመው አልችልም በሚል ስጋት የምትፈልጉትን ነገር አለማድረግ ለእነዚህ ችግሮች በቀላሉ መፍትሄ መስጠት ትችላላችሁ 1. ትልልቅ ስራዎች ወደ ትንንሽ ድርጊቶች መከፋፈል እና ትንንሾቹ በአግባቡ ማጠናቀቅ ይህ አዕምሯቹ ለቀጣይ ስራ እንዲነሳሳ ያግዘዋል 2. መሳሳት ተፈጥሮአዊ እንደሆነ መቀበል እና እንደምታሻሽሉት ማመን 3. ከሰዎች ጋር ለሚኖሯችሁ ግንኙነቶች መስመር ማስመር። በዚህ ጉዳይ አልችልም ማለትን ለመለማመድ ተጠቀሙበት! ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial ለጥናት አግልግሎት 0979795154/0979795468

የ12ኛ ክፍል ፈተና እየደረሰ ነው። እንደ ወላጅ ልጆቻችሁ ሌሊቱን ሙሉ ሲያጠኑ ማየት፤ በጭንቀት እና ፍርሀት የሚይዙትን ሲያጡ ከማየት በላይ የሚያም ነገር የለም። 90 ቀናት ብቻ ስጡን የእናንተንም
የ12ኛ ክፍል ፈተና እየደረሰ ነው። እንደ ወላጅ ልጆቻችሁ ሌሊቱን ሙሉ ሲያጠኑ ማየት፤ በጭንቀት እና ፍርሀት የሚይዙትን ሲያጡ ከማየት በላይ የሚያም ነገር የለም።
90 ቀናት ብቻ ስጡን የእናንተንም ህመም ልጆችዎንም ከጭንቀታቸዉ እኛ እናሳርፋችኋለን!
ልጆችዎ ከፊደል ቱቶሪያል ጋር ማጥናት ሲጀምሩ 📚 ✔️ ለፈተና ብቁ እንዲሆኑ አድርገን እናስጠናለን ✔️ የትምህርት ስርአቱ በሚገባ የሚያውቁ እና በብሔራዊ ፈተና አወሳሰድ ላይ የተለያዩ ሳይንሳዊ ዘዴዎች በመጠቀም በቀላሉ ጥያቄዎችን እንዲሰሩ ከሚያስችሉ አስጠኚዎች ጋር ✔️ የልጆችዎን የማስታወስ አቅም በሚጨምሩ ዘዴዎች እንዲሁም ፈተና ላይ የሚገጥሙ በራስ መተማመን የሚያወርዱ እና ግራ የሚያጋቡ ሁኔታዎችን በብቃት እንዲወጡ የሚያስችሉ አስጠኚዎች ይዘን እንጠብቃችኋለን ከKG - 12 ጥናት አግልግሎት ከፈለጉ👇 ☎️ 0979795154 l 0979795468 መልካም የዕረፍት ቀን! 😊

በ30 ቀን ብቻ ሒሳብን ትምህርትን ለኢንትራስ እንዴት እንደምትዘጋጁ እንገራቹ 1. ሒሳብ የሚጠናው 70% ጥያቄዎችን በመስራት ፤ 30% ቲዎሪን በመረዳት ነው 2. በየቀኑ ቢያንስ 20 ጥያቄዎችን ለመስ
በ30 ቀን ብቻ ሒሳብን ትምህርትን ለኢንትራስ እንዴት እንደምትዘጋጁ እንገራቹ 1. ሒሳብ የሚጠናው 70% ጥያቄዎችን በመስራት ፤ 30% ቲዎሪን በመረዳት ነው 2. በየቀኑ ቢያንስ 20 ጥያቄዎችን ለመስራት ሞክሩ 3. ፎርሙላዎችን በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ፅፋችሁ መለማመድ እና መሸምደድ ሞክሩ ምክንያቱም አዕምሯችሁ በአዲስ  ሀይል ስለሚጀምር 4. ሁሌጊዜ ከቀላል Topics እየጀመራቹ ወደ ከባዱ እለፉ። ለምሳሌ ከSet of ወደ Derivation ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial ለጥናት አግልግሎት 0979795154/0979795468

❗️ከሰውነት ክፍሎቻችሁ የትኛው የሁሉም አለቃ ይመስላችኋል? ዛሬ አዕምሮን 🧠 ስለመቆጣጠር ነው የምንነግራችሁ 1. በአዕምራችሁ የሚመጡ ሀሳቦችን ይሄ ጥሩ ሀሳብ ነው ይሄ መጥፎ ሀሳብ ነው ሳትሉ ታዘ
❗️ከሰውነት ክፍሎቻችሁ የትኛው የሁሉም አለቃ ይመስላችኋል?
ዛሬ አዕምሮን 🧠 ስለመቆጣጠር ነው የምንነግራችሁ
1. በአዕምራችሁ የሚመጡ ሀሳቦችን ይሄ ጥሩ ሀሳብ ነው ይሄ መጥፎ ሀሳብ ነው ሳትሉ ታዘቡት 2. ትኩረታቹ ዛሬ ላይ አድርጉ። ስላለፈውም ስለሚመጣው ሳትጨነቁ ዛሬ ላይ ትኩረት አድርጉ 3. ትኩረታቹን የሚነፍጉ እንዲሁም  የማይጠቅሙ መረጃዎችን አታስገቡ።ስለምትሰሙት ስለምታዩት ተጠንቀቁ 4. ሀይላቹ እና ሀሳባቹ ወደ መፍትሄ ላይ አተኩሩ እንጂ ችግሩ ላይ አታተኩሩ 5. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ ሞክሩ ሰናይ ሳምንት ተመኘንላችሁ 😊 ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial

Happy International Women's Day from all of us at Fidel Tutorial! 🌸✨ To the remarkable women who form more than half of our
Happy International Women's Day from all of us at Fidel Tutorial! 🌸✨ To the remarkable women who form more than half of our Fidel Tutorial family and the vast majority of our inspiring tutors, thank you for your unwavering passion, incredible strength, deep wisdom, and the profound difference you make every day in lighting up brighter futures for thousands of students throughout Ethiopia. Here's to celebrating you today and always, may your dreams continue to soar, your voices be heard, and your light keep shining bright! Happy Women's Day! 💜 #InternationalWomensDay #IWD2026 #WomenInEducation #FidelTutorial #WomenEmpowerment #EthiopianWomen #ProudToBeFidel

📖 ከ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ይላችሁ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች እንደሚታወቀዉ በአሁኑ ሰዓት ፊደል ቱቶርያል ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ከሰኞ እስከ እሁድ ከ11 - 12 ሰዓት ትምህርቶችን እያቀረበ ይገኛል። 📺 ብዙ ትምህርቶች አምልጠዉኛል ብላችሁ በፍፁም እንዳትጨነቁ ሙሉዉን ኮርሶች በዩትዩብ ቻናላችን Fidel Tutorial ላይ ስለተጫኑ Subscribe እያደረጋችሁ ምንም ሳያመልጣችሁ መከታተል ትችላላችሁ👇 🌐 : https://youtu.be/Ab8htdmGjpA ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial ከKG - ዩንቨርስቲ ለጥናት አግልግሎት ☎️ 0979795154/0979795468 ይደዉሉልን

ተማሪዎች በራስ መተማመናችሁን እንዴት ልታሳድጉት ትችላላችሁ? ⚡ 1. ለራሳችሁ ለማድረግ/ላለማድረግ የገባችሁትን ቃል ተግብሩት ለምሳሌ ጠዋት ተነስቼ ስፖርት ሰራለሁ ካላችሁ ጠዋት ለመነሳት ቢደብራቹም
ተማሪዎች በራስ መተማመናችሁን እንዴት ልታሳድጉት ትችላላችሁ? ⚡ 1. ለራሳችሁ ለማድረግ/ላለማድረግ የገባችሁትን ቃል ተግብሩት ለምሳሌ ጠዋት ተነስቼ ስፖርት ሰራለሁ ካላችሁ ጠዋት ለመነሳት ቢደብራቹም ያላችሁትን አድርጉት። ይህ በጊዜ ሂደት ለራሳችሁ የምትሉት የምትተገብሩ ናችሁ እና በራስ መተማመናችሁን ያሳድጋል 2. ከሰዎች ጋር ባላችሁ ግንኙነት ሁልጊዜ እሺ ብቻ የምትሉ ሳይሆን  አይሆንም የምትሏቸው ነገሮችን በግልፅ አስቀምጡ። በሁሉም ግንኙነቶቻችሁ ውስጥ መስመር ማስመር አትዘንጉ 3. ለጊዜያችሁ ከፍተኛ ዋጋ ስጡ። ጊዜያችሁ በእጃቹ ያለ ሀብት ከመሆኑም በላይ ዛሬ የምታደርጉት ነገር ነጋችሁን ስለሚሰራ በጥንቃቄ ጊዜያችሁን ተጠቀሙ 4. ዲስፒሊን ይኑራችሁ አንድ ነገር ስታደርጉ ስሜቱ ደስ አላችሁም አላላችሁም መደረግ ያለበት ከሆነ አድርጉት። ዲስፕሊን  አሰልቺ እና ውጤቱ ቶሎ የማይታይ ቢሆንም  ከሞቲቬሽን ጋር ሲነፃፀር በራስ የመተማመን ስሜታችሁ ላይ ለውጥ አለው #Discipline #Plan 📝 #Confidence #Action ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial ከKG - ዩንቨርስቲ ለጥናት አግልግሎት ☎️ 0979795154/0979795468 ይደዉሉልን

እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰዎ! ⚔🛡 ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰዎ! ⚔🛡 ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial https://t.me/fideltutorial

ልጆች በትምህርታቸው ስኬታማ መሆን እየፈልጉ በገንዘብ ማነስ ምክያት የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ ማጣት አለባቸውን? 📚 ፊደል ቱቶርያል ከግለሰቦች እና ከድርጅቶች ጋር በመተባበር ለ 3 ወር የሚቆይ የጥና
ልጆች በትምህርታቸው ስኬታማ መሆን እየፈልጉ በገንዘብ ማነስ ምክያት የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ ማጣት አለባቸውን? 📚 ፊደል ቱቶርያል ከግለሰቦች እና ከድርጅቶች ጋር በመተባበር ለ 3 ወር የሚቆይ የጥናት መረሃግብርን በጥናት መዕከላችን ለመስጠት ዝግጅታችንን የጨረስን በመሆኑ እርሶም ከአንድ ልጅ ጀምሮ የጥናት ወጪአቸውን በመቻል የበኩሎን ድርሻ ይወጡ። የልጆችን በሕይወት እኩል የመወዳደር መድረክ በጋራ እንድናመቻች ስንል በተማሪዎች፣ በተማሪ ወላጆች እንዲሁም በድርጅታችን ስም በአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን። ☎️ ለበለጠ መረጃ 0979795154/0979795468 🔎 https://t.me/fideltutorial

📚ለተማሪዎች (ለተማሪ ወላጆች) ከዚህ በፊት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 12፡00 - 1:00 በኢቲቪ የልጆች አለም ሲተላለፍ የነበረዉን የጥናት ፕሮግራማችን እንደቀጠሉ ናቸው እናንተም በእነዚህ ሰዓት እየ
📚ለተማሪዎች (ለተማሪ ወላጆች) ከዚህ በፊት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 12፡00 - 1:00 በኢቲቪ የልጆች አለም ሲተላለፍ የነበረዉን የጥናት ፕሮግራማችን እንደቀጠሉ ናቸው እናንተም በእነዚህ ሰዓት እየገባችሁ መከታተል ትችላላችሁ🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial

TECHARENA 2026 | Connecting Ethiopia’s EdTech to the Global Stage At TechArena 2026 in Stockholm, global leaders, founders, a
+9
TECHARENA 2026 | Connecting Ethiopia’s EdTech to the Global Stage At TechArena 2026 in Stockholm, global leaders, founders, and investors gathered under the theme New Era, Next Mindset to explore the technologies, partnerships, and leadership shaping the future. From the keynote by former UK Prime Minister Boris Johnson emphasizing girls’ education to discussions on AI driven business models, one message stood out: innovation must expand opportunity. In collaboration with the Embassy of Sweden in Addis Abeba, Reach for Change Ethiopia facilitated international market linkages for our Fellows, positioning Ethiopia’s EdTech entrepreneurs within the global ecosystem. We proudly stood alongside GlobeDock Academy, Fidel Tutorial, AIT Technology, and Kuraztech as they stepped onto the global stage.

TECHARENA 2026 | Connecting Ethiopia’s EdTech to the Global Stage At TechArena 2026 in Stockholm, global leaders, founders, a
+9
TECHARENA 2026 | Connecting Ethiopia’s EdTech to the Global Stage At TechArena 2026 in Stockholm, global leaders, founders, and investors gathered under the theme New Era, Next Mindset to explore the technologies, partnerships, and leadership shaping the future. From the keynote by former UK Prime Minister Boris Johnson emphasizing girls’ education to discussions on AI driven business models, one message stood out: innovation must expand opportunity. In collaboration with the Embassy of Sweden in Addis Abeba, Reach for Change Ethiopia facilitated international market linkages for our Fellows, positioning Ethiopia’s EdTech entrepreneurs within the global ecosystem. We proudly stood alongside GlobeDock Academy, Fidel Tutorial, AIT Technology, and Kuraztech as they stepped onto the global stage.

ወላጆች ስለ ልጆቻችሁ እና የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ጉዳቶች ማወቅ ያሉባችሁ ነገሮች 1. የዶፓሚን ሆርሞን ቶሎ ቶሎ መለቀቅ ዶፓሚን ጥሩ ስሜት ሲሰማን የሚለቀቅ ሆርሞን ሲሆን ከአንድ አስቂኝ ፖስት ወደ
ወላጆች ስለ ልጆቻችሁ እና የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ጉዳቶች ማወቅ ያሉባችሁ ነገሮች 1. የዶፓሚን ሆርሞን ቶሎ ቶሎ መለቀቅ ዶፓሚን ጥሩ ስሜት ሲሰማን የሚለቀቅ ሆርሞን ሲሆን ከአንድ አስቂኝ ፖስት ወደ ሌላ ሲሸጋገሩ ዶፓሚን እንዲለቀቅ አዕምሯቸው ሲያደርግ ይህ የክፍል ውስጥ ትምህርት እንዲሁም ጥናትን አዕምሯቸው እንደአሰልቺ ነገር ይቆጥረዋል። 2. ትኩረት የማድረግ አቅማቸው ይቀንሳል። በተለይ ከ5 - 8ኛ ክፍል ያሉ ልጆች ትኩረት እና ውሳኔ የሚሰጠው የአዕምሯቸው ክፍል (prefrontal cortex) ገና እየዳበረ ያለ በመሆኑ በአጭር video ረዘም ያለ ጊዜ ማሳለፋቸው ትምህርት እና ጥናት ላይ ረዘም ያለ ሰአት በትኩረት ማሳለፍ ያቅታቸዋል 3. ራሳቸውን ከሚያዩት ነገር  ጋር ስለሚያወዳድሩ በራስ መተማመናቸው ሊወርድ ይችላል።እንዲሁም ራሳቸው በሚያገኙት ላይክ እና  ቪው መለካት እንዲሁም ለራሳቸው ዝቅተኛ አመለከካት እንዲኖራቸው ያደርጋል 4. የእንቅልፍ ሰአት መዛበት እና ውጤታማ የትምህርት ቀን ማሳለፍ አለመቻል 🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial

ከ5 - 8ተኛ ክፍል ያሉ ልጆች ወላጆቻቸው እንዲረዷቸው ከሚፈልጉት ነገሮች 1. የጉርምስና ዕድሜ የሚጀምርበት ወቅት ነው እና በቀላሉ ሊበሳጩ፣በቀላሉ ሊያለቅሱ እንዲሁም ብቻቸውን መሆን ሊፈልጉ ይችላሉ
ከ5 - 8ተኛ ክፍል ያሉ ልጆች ወላጆቻቸው እንዲረዷቸው ከሚፈልጉት ነገሮች 1. የጉርምስና ዕድሜ የሚጀምርበት ወቅት ነው እና በቀላሉ ሊበሳጩ፣በቀላሉ ሊያለቅሱ እንዲሁም ብቻቸውን መሆን ሊፈልጉ ይችላሉ። ብዙ የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር ታገሷቸው 2. መደመጥ ይፈልጋሉ።ሀሳቦቻቸው እንዲከበር ይፈልጋሉ።ራሳቸውን እንደትልቅ ሰው ስለሚያዩ  እንደህፃን ልጅ መታየት ያበሳጫቸዋል። 3. ውድድር አይፈልጉም። ከሌሎች ልጆች ጋር፤ ከወንድም እህቶቻቸው ጋር መወዳደር በቂ እንዳልሆኑ፣ እንዳልተወደዱ እንዲሰማቸው ያደርጋል 4. በዚህ ጊዜያቸው ስለራሳቸው፤ ስለጓደኛ፤ ስለቤተሰብ፤ ስለማህበራዊ ጉዳዮች የሚያሰላስሉበት ጊዜ ነው እና በጨዋታ የታጀቡ የውይይት ጊዜያት ይፈልጋሉ 🎯 የገጠማቹን ነገር ለነሱ በሚመጥን መልኩ አጋሯቸው ሀሳቦቻቸው ጠይቋቸው 🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial

ፊደል ቱቶሪያል ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ዘዉትር ከምሽቱ 12፡00 እስከ 1፡00 እያቀረበላችሁ ያለዉን የጥናት ጊዜ ስንቶቻችሁ እየተከታተላችሁ ነው? 👉 ያመለጣችሁን የጥናት Episode
ፊደል ቱቶሪያል ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ዘዉትር ከምሽቱ 12፡00 እስከ 1፡00 እያቀረበላችሁ ያለዉን የጥናት ጊዜ ስንቶቻችሁ እየተከታተላችሁ ነው? 👉 ያመለጣችሁን የጥናት Episode በዩቲዩብ ቻናላችን ስለምንለቅ https://youtu.be/iAj3qpavUVk ሰብስክራብ አድርገው ይከታተሉን። 📍አስተያየትዎን በኮመንት ላይ ይፃፉ! 🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial

ስላም ወላጆች የልጆች አስተዳደግ እና ትምህርታቸው በሚል ሀሳብ የቴሌግራም private group ከፍተናል። ከፊደል እና ከሌሎች ውላጆች በጋራ በመሆን እድንወያይ ስንል በአክብሮት ተጋብዘዋል ወደ ግሩፕ ለመግባት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉን https://t.me/+XHl2bxMDrWdkMDE0

We are truly grateful to conclude our incredible two-day journey at Techarena 2026 in Stockholm — Scandinavia’s largest innov
+2
We are truly grateful to conclude our incredible two-day journey at Techarena 2026 in Stockholm — Scandinavia’s largest innovation, business, and entrepreneurship event. Over the past two days, we connected with brilliant founders, forward-thinking investors, and inspiring business leaders from around the world. For us at Fidel Tutorial, working in education and edtech, the experience was eye-opening and deeply valuable opening doors to global networking, fresh perspectives, and meaningful conversations that will help shape the future of learning. A heartfelt thank you to Reach for Change Ethiopia for providing us with this incredible global opportunity, and to the Embassy of Sweden in Addis Abeba for their support. We are also grateful to the entire TECHARENA team for creating such a powerful platform that brings innovators together and fosters real change. We are honored to have been part of this experience. Grateful for the journey and excited to turn these connections into meaningful, lasting impact.

ከ1 - 4ተኛ ክፍል ያሉ ልጆች ወላጆቻቸው በስሜት ምን እንዲረዷቸው ይፈልጋሉ? 1. መደመጥ ይፈልጋሉ። ሲያወሯችሁ ሙሉ ትኩረታችሁን ሰጥታችሁ አዳምጧቸው። 2. ጥረታቸዉ እንዲታይ እንጂ ውጤታቸው ላይ
ከ1 - 4ተኛ ክፍል ያሉ ልጆች ወላጆቻቸው በስሜት ምን እንዲረዷቸው ይፈልጋሉ? 1. መደመጥ ይፈልጋሉ። ሲያወሯችሁ ሙሉ ትኩረታችሁን ሰጥታችሁ አዳምጧቸው። 2. ጥረታቸዉ እንዲታይ እንጂ ውጤታቸው ላይ ብቻ የተመሠረተ ሽልማት አያስደስታቸውም። 💡ለምን 100 አላመጣህም ከማለት ሲያጠና ማበረታታት በራስ መተማመናቸውን ያሳድጋል 3. ስሜታቸውን እንዲገልፁ ፍቀዱላቸው። 💡እንዲያለቅሱ ፍቀዱላቸው፤እንዲቆጡ ፤ እንዲደሰቱ ፍቀዱላቸው። 4. የገባችሁትን ቃል አክብሩላቸው። አደርጋለሁ ያላችሁትን ነገር አድርጉላቸው። 🔎 ይቀላቀሉን፡ https://t.me/fideltutorial