ch
Feedback
ቤተ ያሬድ

ቤተ ያሬድ

前往频道在 Telegram

ንባብ ቅኔ ቅዳሴ በቋሚነት ለመማር @lealem16 (+251934104451) ያናግሩን።

显示更多

📈 Telegram 频道 ቤተ ያሬድ 的分析概览

频道 ቤተ ያሬድ (@beteyared21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 192 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 711,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 215

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 192 名订阅者。

根据 16 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 411,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.91%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.31% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 025 次浏览,首日通常累积 959 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 26

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ንባብ ቅኔ ቅዳሴ በቋሚነት ለመማር @lealem16 (+251934104451) ያናግሩን።

凭借高频更新(最新数据采集于 17 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 192
订阅者
-124 小时
+127
+41130
帖子存档
ለግእዝ /አብነት ትምህርት ፈላጊዎች፦ ከሀገር ውጪ እየኖሩ የግእዝ ንባብና ሌሎችንም የአብነት ትምህርቶች ለመማር ሰዓት አልመቻች ብሎዎታል ? እንግዲያውስ በሚፈልጉት በጉባኤም ኾነ በግል ለመማር እንዲ
ለግእዝ /አብነት ትምህርት ፈላጊዎች፦
ከሀገር ውጪ እየኖሩ የግእዝ ንባብና ሌሎችንም የአብነት ትምህርቶች ለመማር ሰዓት አልመቻች ብሎዎታል ? እንግዲያውስ በሚፈልጉት በጉባኤም ኾነ በግል ለመማር እንዲችሉ ትምህርት ቤታችን 24 ሰዓት ክፍት አድርገናል።
ለበለጠ መረጃ፦
👉@lealem16 ጠቅ አድርገው በቴሌግራም ያናግሩን። ስልክ፦ +251934104451

ለግእዝ /አብነት ትምህርት ፈላጊዎች፦ ከሀገር ውጪ እየኖሩ የግእዝ ንባብና ሌሎችንም የአብነት ትምህርቶች ለመማር ሰዓት አልመቻች ብሎዎታል ? እንግዲያውስ በሚፈልጉት በጉባኤም ኾነ በግል ለመማር እንዲ
ለግእዝ /አብነት ትምህርት ፈላጊዎች፦
ከሀገር ውጪ እየኖሩ የግእዝ ንባብና ሌሎችንም የአብነት ትምህርቶች ለመማር ሰዓት አልመቻች ብሎዎታል ? እንግዲያውስ በሚፈልጉት በጉባኤም ኾነ በግል ለመማር እንዲችሉ ትምህርት ቤታችን 24 ሰዓት ክፍት አድርገናል።
ለበለጠ መረጃ፦
👉@lealem16 ጠቅ አድርገው በቴሌግራም ያናግሩን። ስልክ፦ +251934104451

ሀሐኀ (1).mp37.48 MB

Repost from ቤተ ያሬድ
ሀሐኀ (1).mp37.48 MB

በሽምደዳ ልቅም አድርጎ ለመያዝ የሚቸገሩ ከኾነና ትርጉም ለማወቅ ከኾነ ራስዎትን ለመፈተሽ ይህን ይጠቀሙ። ፩) ሃልሀ = ? ፪) ለሕሐ = ? ፫) ላሕልሐ = ? ፬) ለስሐ = ? ፭) ለቅሐ = ? ፮) ለብሐ = ? ፯) ለትሐ = ? ፰) ሎሐ = ? ፱) ለጥሐ = ? ፲) ማሕምሐ = ? ፲ ፩) መልኀ = ? ፲ ፪) መልሐ = ? ፲ ፫) መስሐ = ? ፲ ፬) መርሐ = ? ፲ ፭) ሞርቅሐ = ? ፲ ፮) ሞቅሐ = ? ፲ ፯) መትሀ = ? ፲ ፰) መንዝሐ = ? ፲ ፱) መድሐ = ? ፳) ሞጥሐ = ? ፳ ፩) ሰርሐ = ? ፳ ፪) ሠርሐ = ? ፳ ፫) ሣርኀ = ? ፳ ፬) ሰብሐ = ? ፳ ፭) ሠብሐ = ? ፳ ፮) ሰንሐ = ? ፳ ፯) ሰይሐ = ? ፳ ፰) ሴሐ = ? ፳ ፱) ሰጥሐ = ? ፴) ሰፍሐ = ? ፴ ፩) ረምሐ = ? ፴ ፪) ረስሐ = ? ፴ ፫) ረቅሐ = ? ፴ ፬) ረብሐ = ? ፴ ፭) ረውሐ = ? ፴ ፮) ሮሐ = ? ፴ ፯) ቀሕቅሐ = ? ፴ ፰) ቈልሐ = ? ፴ ፱) ቀምሐ = ? ፵) ቀርሐ = ? ፵ ፩) ቃርሐ = ? ፵ ፪) ቄሐ = ? ፵ ፫) ቀድሐ = ? ፵ ፬) በኅብኀ = ? ፵ ፭) በኍበኈ = ? ፵ ፮) በልኀ = ? ፵ ፯) ባልሐ = ? ፵ ፰) በርሀ = ? ፵ ፱) በርሐ = ? ፶) በዝኀ = ? ፶ ፩) በጥሐ = ? ፶ ፪) በጽሐ = ? ፶ ፫) ታሕትሐ = ? ፶ ፬) ተመክሐ = ? ፶ ፭) ቶስሐ = ? ፶ ፮) ተራኅርኀ = ? ፶ ፯) ተቃድሐ = ? ፶ ፰) ተበውሐ = ? ፶ ፱) ተንሀ = ? ፷) ተወፅሐ = ? ፷ ፩) ተዋህውሀ = ? ፷ ፪) ተየውሃ = ? ፷ ፫) ቴሀ = ? ፷ ፬) ተጋህግሀ = ? ፷ ፭) ተጋውሐ = ? ፷ ፮) ተግሀ = ? ፷ ፯) ተጻብሐ = ? ፷ ፰) ተፈሥሐ = ? ፷ ፱) ናሕንሐ = ? ፸) ነስሐ = ? ፸ ፩) ነስኀ = ? ፸ ፪) ነቅሀ = ? ፸ ፫) ነብሐ = ? ፸ ፬) ኖኀ = ? ፸ ፭) ነዝሀ = ? ፸ ፮) ነድሐ = ? ፸ ፯) ነግሀ = ? ፸ ፰) ነጽሐ = ? ፸ ፱) ነፍኀ = ? ፹) አምኀ = ? ፹ ፩) አመልትሐ = ? ፹ ፪) አመርግሐ = ? ፹ ፫) አመድቅሐ = ? ፹ ፬) አመብኵሐ = ? ፹ ፭) አስተማዝሐ = ? ፹ ፮) አርሳሕስሐ = ? ፹ ፯) አቅያሕይሐ = ? ፹ ፰) አብሐ = ? ፹ ፱) አንሳሕስሐ = ? ፺) አንቆቅሐ = ? ፺ ፩) አንባሕብሐ = ? ፺ ፪) አንካሕክሐ = ? ፺ ፫) አንግሀ = ? ፺ ፬) አውጽሐ = ? ፺ ፭) ኤኀ = ? ፺ ፮) አጸንሕሐ = ? ፺ ፯) አጽናሕንሐ = ? ፺ ፰) ከልሐ = ? ፺ ፱) ከልትሐ = ? ፻) ኰስሐ = ? ፻ ፩) ኰርሀ = ? ፻ ፪) ወክሐ = ? ፻ ፫) ወጥሐ = ? ፻ ፬) ዛሕዝሐ = ? ፻ ፭) ዘልሐ = ? ፻ ፮) ዘብሐ = ? ፻ ፯) ዘግሐ = ? ፻ ፰) የውሀ = ? ፻ ፱) ደኅኀ = ? ፻ ፲) ደምሐ = ? ፻ ፲ ፩) ደርግሐ = ? ፻ ፲ ፪) ደቅሐ = ? ፻ ፲ ፫) ገህሀ = ? ፻ ፲ ፬) ጋህግሀ = ? ፻ ፲ ፭) ገምሀ = ? ፻ ፲ ፮) ገርሀ = ? ፻ ፲ ፯) ጎርሐ = ? ፻ ፲ ፰) ገንሐ = ? ፻ ፲ ፱) ጎሐ = ? ፻ ፳) ጠብሐ = ? ፻ ፳ ፩) ጠፋልሐ = ? ፻ ፳ ፪) ጠፍሐ = ? ፻ ፳ ፫) ጻሕጽሐ = ? ፻ ፳ ፬) ጸርሐ = ? ፻ ፳ ፭) ጸብሐ = ? ፻ ፳ ፮) ጸብሐ = ? ፻ ፳ ፯) ጸንሐ = ? ፻ ፳ ፰) ጼሐ = ? ፻ ፳ ፱) ጸፍሐ = ? ፻ ፴) ፈልሐ = ? ፻ ፴ ፩) ፈርሀ = ? ፻ ፴ ፪) ፈትሐ = ? ፻ ፴ ፫) ፎሐ = ? ፻ ፴ ፬) ፈጽሐ = ? @beteyared21 @beteyared21 @beteyared21

ግእዝ ንባብና ሌሎችንም የአብነት ትምህርቶች በቴሌግራም ይማሩ። 👇👇👇👇👇👇 👉@beteyared21👈 👉@beteyared21👈 👉@beteyared21👈 👆👆👆👆👆👆👆 ለበለጠ መ
ግእዝ ንባብና ሌሎችንም የአብነት ትምህርቶች በቴሌግራም ይማሩ። 👇👇👇👇👇👇 👉@beteyared21👈 👉@beteyared21👈 👉@beteyared21👈 👆👆👆👆👆👆👆 ለበለጠ መረጃ፦ ቴሌግራም @lealem16 ስልክ +251934104451

#የግሥ #ጥናት #ክፍል #አንድ    ግእዝ=አማርኛ ፩) ሃልሀ=ወደረ (የከብት) ፪) ለሕሐ=ቀዳ (የውሃ የመጽሐፍ) ፫) ላሕልሐ=ራሰ ፬) ለስሐ=አልጫ ሆነ (የወጥ) ፭) ለቅሐ=አበደረ ፮) ለብሐ=ሠራ (የሸክላ ብቻ) ፯) ለትሐ=ተጎነጨ (የመጠጥ) ፰) ሎሐ=ጻፈ ፱) ለጥሐ=ገበረ ፲) ማሕምሐ=አፈረሰ ፲፩) መልኀ=መዘዘ ፲፪) መልሐ=አጣፈጠ ፲፫) መስሐ=ምሳ አደረገ ፲፬) መርሐ=መራ ፲፭) ሞርቅሐ=ላጠ ፲፮) ሞቅሐ=አሰረ (የሰው ብቻ) ፲፯) መትሀ=ሣሣ፣ቀጠነ (የመርቀቅ) ፲፰) መንዝሐ=ተደላደለ ፲፱) መድሐ=ፈጨ ፳) ሞጥሐ=ለበሰ ፳፩) ሰርሐ=ሠራ ፳፪) ሠርሐ=አቅናና፣አከናወነ ፳፫) ሣርኀ=አበራ ፳፬) ሰብሐ=አመሰገነ ፳፭) ሠብሐ=ስብ ሆነ (የከብት) ፳፮) ሰንሐ=በራ ሆነ ፳፯) ሰይሐ=ታመመ ፳፰) ሴሐ=ወገጠ ፳፱) ሰጥሐ=አሰጣ፣ ዘረጋ ፴) ሰፍሐ=ሰፋ (ሰፊ ሆነ) ፴፩) ረምሐ=ወጋ (የጦር) ፴፪) ረስሐ=ጎሰቆለ ፴፫) ረቅሐ=ጋረጠ (የጋሬጣ) ፴፬) ረብሐ=ረባ ፴፭) ረውሐ=ቀደደ ፴፮) ሮሐ=ወለወለ፣አራገበ፣አናፈሰ ፴፯) ቀሕቅሐ=ተንቆራቆሰ፣አሰምቶ ተናገረ ፴፰) ቈልሐ=ፍሬ ያዘ ፴፱) ቀምሐ=አፈራ ፵) ቀርሐ=ጨለጠ ፵፩) ቃርሐ=ተኰሰ ፵፪) ቄሐ=ቀላ (የመቅላት) ፵፫) ቀድሐ=ቀዳ (የመጽሐፍ የውሃ) ፵፬) በኅብኀ=ከረፋ፣ቀረና ፵፭) በኍበኈ=ሸተተ፣ በሰበሰ ፵፮) በልኀ=ተሳለ፣ስለት ሆነ ፵፯) ባልሐ=አዳነ ፵፰) በርሀ=ብርሃን ሆነ ፵፱) በርሐ=በራ ሆነ ፶) በዝኀ=በዛ ፶፩) በጥሐ=በጣ ፶፪) በጽሐ=ደረሰ ፶፫) ታሕትሐ=ፈላ ፶፬) ተመክሐ=ተመካ ፶፭) ቶስሐ=ጨመረ ፶፮) ተራኅርኀ=ቸር ሆነ፣ራራ ፶፯) ተቃድሐ=ተደነባበረ (የድንበር) ፶፰) ተበውሐ=ሠለጠነ፣ፈቃድ ተቀበለ ፶፱) ተንሀ=አገመ ፷) ተወፅሐ=ተፈጨ፣ተቆላ (የመከራ) ፷፩) ተዋህውሀ=ተመላለሰ ፷፪) ተየውሃ=የዋህ ሆነ፣ ተሞኘ፣ ገራም ሆነ ፷፫) ቴሀ=ቀላወጠ ፷፬) ተጋህግሀ=ክፍት ክፍት አለ ፷፭) ተጋውሐ=ጎረቤት ሆነ ፷፮) ተግሀ=ተጋ ፷፯) ተጻብሐ=እንዴት አድርህ ተባባለ ፷፰) ተፈሥሐ=ደስ ተሰኘ ፷፱) ናሕንሐ=ትርፍርፍ አለ ፸) ነስሐ=ተጸጸተ ፸፩) ነስኀ=ሸተተ፣ከረፋ ፸፪) ነቅሀ=ነቃ ፸፫) ነብሐ=ጮኽ (የውሻ፣የሰው፣የንብ) ፸፬) ኖኀ=ረዘመ ፸፭) ነዝሀ=ረጨ ፸፮) ነድሐ=ነዳ ፸፯) ነግሀ=ነጋ ፸፰) ነጽሐ=ንጹሕ ሆነ፣ነጻ ፸፱) ነፍኀ=ነፋ፣ቀበተተ ፹) አምኀ=እጅ ነሣ ፹፩) አመልትሐ=አመሳቀለ ፹፪) አመርግሐ=አንከባለለ ፹፫) አመድቅሐ=ሠራ (የቤት) ፹፬) አመብኵሐ=አናፋ (የእሳት የትንፋሽ) ፹፭) አስተማዝሐ=አቀበጠ አቀማጠለ ፹፮) አርሳሕስሐ=አረሳሳ፣አስነወረ ፹፯) አቅያሕይሐ=አቅላላ ፹፰) አብሐ=አሰናበተ ፹፱) አንሳሕስሐ=አነሳሳ ተነሳሳ ፺) አንቆቅሐ=ቋቋ (የእንቁላል) ፺፩) አንባሕብሐ=ዱብ ዱብ አደረገ ፺፪) አንካሕክሐ=ፈተፈተ ፺፫) አንግሀ=ማለደ ፺፬) አውጽሐ=አቀረበ ቀዳ ፺፭) ኤኀ=ጠፋ ፺፮) አጸንሕሐ=አሻተተ ፺፯) አጽናሕንሐ=ወዘወዘ (የጽና) ፺፰) ከልሐ=ጮኽ (የሰው የከብት) ፺፱) ከልትሐ=አሰረ (የነዶ) ፻) ኰስሐ=ተናጻ ፻፩) ኰርሀ=ግድ አለ ፻፪) ወክሐ=ደነፋ፣ ፎከረ ፻፫) ወጥሐ=ከመረ፣ ደረደረ ፻፬) ዛሕዝሐ=ትርፍርፍ አለ ፻፭) ዘልሐ=ጠመቀ (የጠላ) ፻፮) ዘብሐ=አረደ ፻፯) ዘግሐ=ዘጋ ፻፰) የውሀ=አታለለ ፻፱) ደኅኀ=ጸና ፻፲) ደምሐ=ጠለቀ ፻፲፩) ደርግሐ=ደረተ፣ሰፋ ፻፲፪) ደቅሐ=ደቃ፣ቀጠቀጠ ፻፲፫) ገህሀ=አበራ ፻፲፬) ጋህግሀ=ክፍት ክፍት አደረገ (የመስኮት) ፻፲፭) ገምሀ=ነጨ፣አለፋ፣መለጠ (የቆርበት) ፻፲፮) ገርሀ=ገራ፣ግር ሆነ (የጠባይ የእርሻ) ፻፲፯) ጎርሐ=ተተነኳኮለ ፻፲፰) ገንሐ=ተቆጣ ፻፲፱) ጎሐ=ጠባ፣ነጋ ፻፳) ጠብሐ=አረደ ፻፳፩) ጠፋልሐ=መዘነ ፻፳፪) ጠፍሐ=አጨበጨበ ፻፳፫) ጻሕጽሐ=አጎረፈ ፻፳፬) ጸርሐ=ጮኸ ፻፳፭) ጸብሐ=ጠባ ፻፳፮) ጸብሐ=ገበረ ፻፳፯) ጸንሐ=ቆየ ፻፳፰) ጼሐ=ጠረገ ፻፳፱) ጸፍሐ=ገለበጠ፣ለመጠ ፻፴) ፈልሐ=ፈላ ፻፴፩) ፈርሀ=ፈራ ፻፴፪) ፈትሐ=ፈታ፣ፈረደ ፻፴፫) ፎሐ=ገመሰ ፻፴፬) ፈጽሐ=ገመሰ፣ሰነጠቀ፣ፈነቀለ          @beteyared21                  @beteyared21 @beteyared21

ተጀመረ

Repost from ቤተ ያሬድ
ግእዝ ንባብና ሌሎችንም የአብነት ትምህርቶች በቴሌግራም ይማሩ። 👇👇👇👇👇👇 👉@beteyared21👈 👉@beteyared21👈 👉@beteyared21👈 👆👆👆👆👆👆👆 ለበለጠ መ
ግእዝ ንባብና ሌሎችንም የአብነት ትምህርቶች በቴሌግራም ይማሩ። 👇👇👇👇👇👇 👉@beteyared21👈 👉@beteyared21👈 👉@beteyared21👈 👆👆👆👆👆👆👆 ለበለጠ መረጃ፦ ቴሌግራም @lealem16 ስልክ +251934104451

፰ኛ ወረብ ወመሠረቱ-1740762347891.mp31.92 MB

፯ኛ ወረብ እግዝእትየ ዕ-1740762302169.mp33.09 MB

፮ኛ ወረብ ኮነ ዮም-1740762262416.mp32.84 MB

፭ኛ ወረብ ርግብ ፀዓዳ-1740762201675.mp33.45 MB

፬ኛ፡ወረብ ወለቶሙ ለነቢ-1740762167544.mp33.00 MB

፫ኛ ወረብ እምሀና ወኢያ-1740762140420.mp32.65 MB

፪ኛ፡ወረብ መሠረታቲሃ-1740762080313.mp32.24 MB

፩ኛ ወረብ በሐኪ ማርያም-1740762058990.mp32.97 MB

ዝማሬ ዘልደታ-1619115877577.mp35.70 MB

+2
አመ፩ ለግ ልደታ መኃትው-1619017605427.mp37.53 MB

ት/ት ተጀመረ ወደ መማሪያ ክፍሉ ግቡ።