ch
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

关闭频道

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

显示更多
3 795
订阅者
-224 小时
-157 天
-2230 天
帖子存档
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ Original UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS ForeverPro 147 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 22_05_2025 @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ Original UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS ForeverPro 147 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ 22_05_2025 @ShegarDishsoftware

👆👆ይሔ የ MediaStar MS-2525 Mini Forever Software ነው። 👉ለ Epriom Data ማስነሻ Software ይሆናል። @ShegarDishsoftware

👆👆ይሔ የ MediaStar MS-2121 Mini Forever Software ነው። 👉ለ Epriom Data ማስነሻ Software ይሆናል። @ShegarDishsoftware

🏷የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች🏷 ✔️SPTV                        ✔️Apollo ✔️ VIP                          ✔️  Etv pro iptv ✔️ 24H Sport               ✔️  My HD ✔️Forever                      ✔️MorePlex ሁሉም አለን ።                    Online ነኝ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ አስቸኳይ ከሆነ +251912341710 ይደውሉ

🙂አልፎ አልፎ ለምትጠይቁኝ ለማስታወስ ያክል 🛰 🔛 🇦🇪 Al Yah 1 52.5° East 🇹🇯 🔛 Football HD (tjk) 📍 🔛 11785 H 27500 3/4 🔑 🔛 12 34 00 46 AB CD 00 78🔓 🇹🇯 🔛 Varzish Sport HD (tjk) 📌 🔛 11785 H 27500 Auto 🔑 🔛 03 A0 1B BE 20 C1 6D 4E🔓 🇹🇯 🔛 AREZO HD (tjk) 📍 🔛 12015 H 27500 Like & Share 🌟 ➡️ @ShegarDish08 📺

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ 🔥 አብዛኞቹ ነገሮች በዚህ Version ሶፍትዌር Stable ናቸው 🔥 ይሔ አዲስ ከተለቀቀው Nova TV ፊትለፊት menu ላይ ካለው version V3.2.0 የተሻለ እና Stable ነው 🔥 በዚህ ሶፍትዌር Nova-TV መጠቀም ከፈለጋችሁ Appstore ላይ ከብታችሁ Download ማድረግ ነው መርሳት የሌለባችሁ ነገር ቢኖር ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ Factory Default ማድረጋችሁን ነው ያለበለዚህ ብዙ ቻናሎች ላይ ስክራች ያደርግብችሗል Including VIP 10_01_2025 V3.1.8 ⚡️@ShegarDishsoftware

📣SPTV ተጠቃሚዎች ✔️በሰሞኑ ከማሰራጫ ጣቢያ በሚፈጠር ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ረጅም ግዜ የመቆራረጥ እና ኳሊቲ የመቀነስ ችግር ሊኖር ይችላል የዛሬ አመት በዚህ ግዜ ተመሳሳይ ነገር ገጥሞ ነበር እና ችግሩን ነግረናቸዋል ካስተካከሉት አስተካከሉት ነው ካላስተካከሉት ችግሩ ሊቀጥል ይችላል እኛ ምንም ልናደርግ ስለማንችል እስኪስተካከል በትዕግስት መጠበቅ ነው ወይም ሌላ አማራጭ መጠቀም ነው🙏 ለምሳሌ vip  Dstv & BeinSport ወይም EutelSat 7°E  ቻናሎች 👍ሌላው በ 4G & 5G ፈጠን ያለ Network ላላቹ BeinSport & Dstv & SkySport ለመመልከት ➡️ Apollo iptv & MY HD & Etv Pro iptv ዎች ተጠቀሙ። ✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport / MorePlex   / Apollo /  Forever /  Etv Pro / MY HD  iptvዎች ለማስሞላት  @Must08 ያናግሩን። ⚡️@ShegarDish08

📱Telegram Premium መግዛት ለምፈልጉ ዋጋ 3 Month  ⭐️➡️ 2400 Birr 6 Month   ⭐️ ➡️ 3600 Birr 12 Month ⭐️ ➡️ 5500 Birr 💸💸ለመግዛት  @Must08 ያናግሩን

👆👆ይሔ HDASE SL-001 Software ነው። 👉ለ Epriom Data ማስነሻ Software ይሆናል። @ShegarDishsoftware

⚠️ማሳሰቢያ ➡️10845 H 30000 ፋይንደር ላይ Quality ላያመጣላቹ ይችላል ➡️ማድረግ ያለባቹ 10762 V 30000 በጥሩ Quality ትሰሩና የመጨረሻውን Software ጭናቹ EutelSat
+1
⚠️ማሳሰቢያ ➡️10845 H 30000 ፋይንደር ላይ Quality ላያመጣላቹ ይችላል ➡️ማድረግ ያለባቹ 10762 V 30000 በጥሩ Quality ትሰሩና የመጨረሻውን Software ጭናቹ EutelSat 7E ሙሉ Blind Search ማድረግ ሁሉም ይገባሉ። ➡️በ 90 cm ለመስራት Nilesat ሰርታቹ ከ ታች L ላይ መቀጠል ወይም EutelSat 7E ሰርታቹ ወደ ላይ መቀጠል። ➡️180 Cm ሰዐን ለምትጠቀሙ NileSat & Amos ካላቹ ከታች በዘንግ or በ ሽቦ መቀጠል። ለጊዜው እነዚን ቻናሎች የሚሰሩት ሪሲቨሮች ➡️LifeStar 9090Dimond ➡️GoldStar 9000Ghost ➡️LEG N24 + Forever ➡️MediStar 2525&2727 Forever ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ። @ShegarDish08                  ሸገር ዲሽ✌️

24H Sport is Back 💪💪💪👌
24H Sport is Back 💪💪💪👌

ሸገር ዲሽ Software ✌️ - Telegram 频道 的统计与分析