ch
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

关闭频道

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

显示更多
3 775
订阅者
-124 小时
-147 天
-3830 天
帖子存档
😱 ጥቂት ፍሬ አዲስ የ በፊቱ የመጀመሪያው Orginal XCRUISER 5500D HD ፋይንደር አለን። 👉31 Tp list ያለው 👉ሳተላይት ስንቃረብ S2 የሚያመጣ 👉Orginal 12V =1A ቻር
+3
😱 ጥቂት ፍሬ አዲስ የ በፊቱ የመጀመሪያው Orginal XCRUISER 5500D HD ፋይንደር አለን። 👉31 Tp list ያለው 👉ሳተላይት ስንቃረብ S2 የሚያመጣ 👉Orginal 12V =1A ቻርጀር 👉1400mAh አሪፍ ባትሪ 👉በጣም አሪፍ Best የሚባል ፋይንደር ነው እቃውን የሚያውቀው ያቀዋል። ❤️ትክክለኛ ፈላጊ ብቻ ይደውልልኝ። አድራሻ :- መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ። In Box Admin @must08 Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

#Software_update ☞Vanstar v8 & Vanstar v8 plus ☞Superstar v8 Superstar v8 plus -Date - July 5 /2021 ----------------------------------------------------- ----------------------------------------------------- Release... ☞ fix orange pro server stability ☞YouTube ☞ youpor* unhide 8622 ⚠Warming Mbc audio እንዲሰራላቹ satellite name Nss@57e ላይ መደረጉን አይርሱ @ShegarDishsoftware

❌ማስጠንቀቂያ ይህ የምትመለከቱት Cyber Dish (ዳኒ ዲሽ ) የሚባል አጭበርባሪ Telgram lay በኔ አድራሻ ፋይንደር እሸጣለው በማለት ብር በ Account በማስላክ እያጭበረበረ ስለሚገኝ እን
+1
❌ማስጠንቀቂያ ይህ የምትመለከቱት Cyber Dish (ዳኒ ዲሽ ) የሚባል አጭበርባሪ Telgram lay በኔ አድራሻ ፋይንደር እሸጣለው በማለት ብር በ Account በማስላክ እያጭበረበረ ስለሚገኝ እንድትጠነቀቁ በሚል አሳውቃለው ። ላላወቁት Share በማድረግ ይተባበሩ። የኔ ትክክለኛ አድራሻ @Must08 እና +251913064008 ይደውሉ። @ShegarDish08 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

👆ይሔየMEWE RED-03 እና Mewe 002 Software ነው። 👉ተመሳሳይ Menu ላላቸው Mewe /,Leader /Lavie / Oscarሪሲቨሮች መጠቀም ይችላሉ። @ShegarDishsoftware

😱 ጥቂት ፍሬ አዲስ የ በፊቱ የመጀመሪያው Orginal XCRUISER 5500D HD ፋይንደር አለን። 👉31 Tp list ያለው 👉ሳተላይት ስንቃረብ S2 የሚያመጣ 👉Orginal 12V =1A ቻር
+3
😱 ጥቂት ፍሬ አዲስ የ በፊቱ የመጀመሪያው Orginal XCRUISER 5500D HD ፋይንደር አለን። 👉31 Tp list ያለው 👉ሳተላይት ስንቃረብ S2 የሚያመጣ 👉Orginal 12V =1A ቻርጀር 👉1400mAh አሪፍ ባትሪ 👉በጣም አሪፍ Best የሚባል ፋይንደር ነው እቃውን የሚያውቀው ያቀዋል። ❤️ትክክለኛ ፈላጊ ብቻ ይደውልልኝ። አድራሻ :- መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ። In Box Admin @must08 Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR LS-9090HDmini አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix Apollo5 Restarting Problem @ShegarDishsoftware 29_6_2021

#New Software_update 👉For Euroline 2030++ & 4080++ Mbc fix @shegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ 🌴LIFESTAR 9200HD Gold 🌼LIFESTAR 9300HD Gold 🌾LIFESTAR 1000HD Gold 🌿LIFESTAR 2000HD Gold 🍄LIFESTAR 3000HD Gold 🌲LIFESTAR 4000HD Gold 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI 🍁SuperStar 9200 HD Super V8 🍃SuperStar 9300 HD Super V8 ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ። 👁What's New👁 1. Fix Some Bug 2. ሁሉም የ LIFESTAR Smart ሞዴሎች ላይ ነፃ አንድ አመት Gift Of Life IKS ሰርቨር አካተናል ሰርቨሩን Active ለማድረግ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔ ጋር ካገናኛችሁ በሗላ Expansion ውስጥ መጨረሻ ላይ ያለውን Server Option በመምረጥ ከሚመጡልን ምርጫዎች ውስጥ Gift Of Life ላይ Ok በማለት Chip ID Code ማስገባትና Connect ማለት ነው Chip ID እዛው Gift Of Life Menu ውስጥ ታገኙታላችሁ በጣም የሚገርም Stable ሰርቨር ነው Amos 4°W ላይ ሁሉንም Yes ቻናሎች ይከፍታል። @ShegarDishsoftware 21_6_2021

የRealstar RS5050 HD አዲስ Software ነው። V2.28 18_06_21 ❤️ምን አዲስ ነገር አለው? 1)MY HD IPTV ጨምረናል። 👉 በ MY HD IPTV Beinsport HD,YES SPORT HD, የተለያዩ የውጪ ሀገራት ዜጎችን ቻናሎች በትንሽ Connection መስራት እንዲችል ተደርጎ ተካቶበታል። ይህንን እንዲሰራ Activation Code የሚፈልግ ሲሆን በቅርቡ በአሪፍ ዋጋ ከእኛ ዘንድ ማግኘት የምትችሉ ይሆናል። @ShegarDishsoftware

የRealstar RS1010 HD አዲስ Software ነው። V2.28 18_06_21 ❤️ምን አዲስ ነገር አለው? 1)MY HD IPTV ጨምረናል። 👉በ MY HD IPTV Beinsport HD,YES SPORT HD, የተለያዩ የውጪ ሀገራት ዜጎችን ቻናሎች በትንሽ Connection መስራት እንዲችል ተደርጎ ተካቶበታል። ይህንን እንዲሰራ Activation Code የሚፈልግ ሲሆን በቅርቡ በአሪፍ ዋጋ ከእኛ ዘንድ ማግኘት የምትችሉ ይሆናል። @ShegarDishsiftware

STARSAT-9999-HD V : 1.99 👈🔴 @ShegarDishsoftware

👆👆ይሔ የ FindSat VF-8620 ፋይንደር Software ። Software RAR file ነው Extract አድርጋቹ በውስጡ Setup & Software File አለው። Software አጫጫን Youtube ላይ ተመልከቱ። Subscribe Like እያደረጋቹ https://youtu.be/T2_ivv42tPE @ShegarDishsoftware

Watch "FindSat VF-8620 ፋይንደር Software አጫጫን እና Disk Switch አጠቃቀም።" on YouTube https://youtu.be/T2_ivv42tPE

😱LEG N24 pro Iron በ Software ምክንያት 🛑 ቀይ አብርቶ ቢቀር በ Rs 232 Cable & Computer or Laptop በመጠቀም እንዴት ማስተካከል እንችላለን የሚለውን ይህን Ste
+3
😱LEG N24 pro Iron በ Software ምክንያት 🛑 ቀይ አብርቶ ቢቀር በ Rs 232 Cable & Computer or Laptop በመጠቀም እንዴት ማስተካከል እንችላለን የሚለውን ይህን Step ተጠቀሙ። @ShegarDish08

ይህ የ LEG N24 Pro Iron Loder መጫኛ ነው ሶፍትዌር ስትጭኑ መብራት ጠፍቶ ቀይ በርቶ ሲቀር ይህንን software ኮምፒውተራቸው ላይ በመጫን በ RS 232 Cable አማካኝነት ማስነሳት እንችላለን። @ShegarDishsoftware

👆ይህ የ SuperStar 656 HD MEGA በ Software ምክንያት On or Boot ብሎ ሲቀር የምናስተካክልበት Software ነው። 👉አጫጫን Video ሰሞኑን እለቃለው✌️ @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ Salvador SR-777Gold+ ረሲቨር አዳዲስ ቻናል ድርድር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ delete ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port Disk Switch 1/2/3/4 or A/B/C/D አስተካክሉ። @ShegarDishsoftware 6_6_2021

👆👆ይሔ Softcam key Tv varzish & Football HD Irb varzish Biss key የያዘ softcam key ነው። ለ Lifestar Supermax SuperStar Realstar Ibox Tiger StarSat Mediastar የሚሆን update 06/06/2021 @shegarDishsoftware

StarSat- x2 Extreme @ShegarDishsoftware