ሸገር ዲሽ Software ✌️
关闭频道
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
显示更多3 917
订阅者
-124 小时
-157 天
-5130 天
帖子存档
3 917
ከዚህ ስር ላሉት ሬሲቨሮች ከሚከተሉት ዌብሳይቶች ሶፍትዌሮችን ሲለቁ ማውረድ እንችላለን!!
✅ ለሁሉም supermax ሪሲቨሮች www.newprog.net
✅ ለሁሉም ibox ሪሲቨሮች www.seasathd.net
✅ ለሁሉም Gsky ሪሲቨሮች www.pctvlab.com/forum
✅ለሁሉም የ corronet፣ LG&Lifestar ሪሲቨሮች www.peacesat.com
✅ ለሁሉም freesat ሪሲቨሮች www.freesat.cn/forum
✅ለ ሁሉም Tiger ሬሲቨሮች tiger-sw.com
✅ለ ሁሉም Starsat ሪሲቨሮች Swdw.net
✅ለ ሁሉም Icone ሬሲቨሮች icone.bz
3 917
የአማርኛ ፊልሞችን ብቻ የሚያሳይ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሊከፈት ነው!
ታዋቂው የፈረንሳይ ቴሌቪዥን ድርጅት ካናል + ኢትዮጵያ ውስጥ የራሱን ቻናል ከፍቶ ፊልሞችን ለማሳየት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል:: ቻናሉ ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያን ፊልም ብቻ የሚያሳይ ሲሆን ለተወሰኑ ወራት አዳዲስ ፊልሞችን በመከራየት ለማሳየት መዘጋጀታቸውን የኖላዊ ፊልም ፕሮዳክሽን ሥራ አስኪያጅ ሐኒ ወርቁ ለቢቢሲ ተናግረዋል።።
ሥምምነቱ የተለያዩ ዝርዝር ጉዳዮችን የያዘ መሆኑን የገለፁት ሥራ አስኪያጇ፤ ከፕሮዲውሰር ማኅበር ጋር በመሆን የሚታዩ ፊልሞችን የመምረጥ ሥራው እንደሚሠራ አስታውቀዋል። ካናል ፕላስ፣ በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች የተሰሩ ፊልሞችን ብቻ ለተወሰነ ጊዜ ለማሳየት መዋዋሉን የሚገልፁት አቶ ቢንያም፣ የሲኒማ ጊዜያቸውን ጨርሰው የወረዱ አዳዲስ ፊልሞች፣ ሌሎች የማሳያ አማራጮችን (እንደ ዩቱብ ያሉን) ከመጠቀማቸው በፊት በቴሌቪዥን የሚቀርቡ መሆኑን ያስረዳሉ።
3 917
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱StarFace SF-7700
👉 ጥቂት ፍሬ ነው ያለን
•ባለ CCTV ካሜራ FINDER
•7 TP በአንድ ጊዜ ለማየት የሚያስችል
•Bisskey ይቀበላል
•HDMI እና AV in እና Out አለው!
•12V Output ስላለው በAdabor የሚሰራን እቃን እንዲሰራ Power ይሰጠናል!
አድራሻ- መርካቶ አፍሪካ ጊቢ
♥ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
📩Inbox Admin 📩 @Must08
#Call 📱 +251913064008
