ch
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

关闭频道

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

显示更多
3 788
订阅者
-224 小时
-77 天
-2630 天
帖子存档
All 24H Channel List .bin2.51 KB

💔 XCRUISER V8 4k Andriod TV Box ➡️ የራሱ256GB Storage እና 8GB RAM ስላለቸው የተለያዩ Application በመጫን መጠቀም ይችላሉ። ➡️ከስልካቹ ወደ Tv Smart V
+3
💔 XCRUISER V8 4k Andriod TV Box ➡️ የራሱ256GB Storage እና 8GB RAM  ስላለቸው የተለያዩ Application በመጫን መጠቀም ይችላሉ። ➡️ከስልካቹ ወደ Tv Smart View Cast ያደርጋሉ። ➡️Android Version 14 የሆነ ➡️በተጨማሪነት 2ት USB Flash ይቀበላል Direct LAN Cable Network ይቀበላል። ➡️Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት። ➡️ "Play Music from youtube"  የመሳሰሉትን ➡️ከ playstore ላይ የፈለጉትን App መጫን ይችላሉ። ➡️በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል። ➡️NOVA TV የ ሀገር ውስጥ ቻናሎች ያለምንም ዲሽ በ Wifi ብቻ ለመጠቀም። ➡️ያላቹበት Delivery ይላካል አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ ይደውሉ ያገኙናል፡፡ In Box  ✉️✔️@Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 @ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

🙂 LEG A11 4K ANDROID Tv BOX ማንኛውም Tv Smart Andriod ማድረጊያ ➡️16GB/2GB RAM ➡️Android version 12 የሆነ ➡️ሁሉም ተፈላጊ Application የተጫኑ
🙂 LEG A11 4K ANDROID Tv BOX ማንኛውም Tv Smart Andriod ማድረጊያ ➡️16GB/2GB RAM  ➡️Android version 12 የሆነ ➡️ሁሉም ተፈላጊ Application የተጫኑበት Youtube ፣ Netflix ፣ ETV IPTV ፣ Cricfy & Yacine Tv & NOVATV እና ሌሎችም ነፃ ኳስ ማሳያ app የተጫነበት ➡️Etv pro Iptv Andriod ነፃ የ2 ወር ነፃ የተሞላበት ነው ። አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ  ያገኙናል፡፡ In Box 📨  @Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 📱@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

🙂 TV STICK ቅናሹ Tvያችንን Smart Android ማድረጊያ ➡️በ128GB Storage በ 8GB RAM ➡️IR REMOTE! ➡️FLASH ይቀበላል! ➡️ቅናሽ ዋጋ and ቅናሽ quality ➡️
+1
🙂 TV STICK ቅናሹ Tvያችንን Smart Android ማድረጊያ ➡️በ128GB Storage በ 8GB RAM ➡️IR REMOTE! ➡️FLASH ይቀበላል! ➡️ቅናሽ ዋጋ and ቅናሽ quality ➡️Android Version 15 አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ  ያገኙናል፡፡ In Box 📨  @Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 📱@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

🙂Nilesat 7w Satellite ተጠቃሚዎች ➡️Kartoon Channel በ English ቋንቋ ለልጆች የሚሆን አሪፍ ቻናል። ➡️World Fashion Channel ለ አዋቂዎች ፋሽን አለባበስ ለሚ
+2
🙂Nilesat 7w Satellite ተጠቃሚዎች ➡️Kartoon Channel በ English ቋንቋ ለልጆች የሚሆን አሪፍ ቻናል። ➡️World Fashion Channel ለ አዋቂዎች ፋሽን አለባበስ ለሚመቻቹ የሚሆን ቻናል ➡️ESAN TV የ ፖለቲካ ወሬ ለሚመቻቹ የሚሆን ቻናል ✔️ Nilesat 7w ✔️11499 H 27500 በዚ Frequency Search አድርጋቹ መመልከት ትችላላቹ። @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆 ይሔ LEG N24+ULTRA JAGUAR Software ነው 👁What's New👁 🔥 Updated IKS ForeverPro 149 🔥 Fix YouTube 🟥 🔥 fix some bugs 27_05_2025 @ShegarDishsoftware

👆👆👆ይሔ ሶፍትዌየር የLEG H14 ፣M18 ፤ M18 Pro እና N24 New ( 2020 model ) ነው ➡️መጀመሪያ ወደ Funcam ለተቀየሩት ሚሆነው። What's New 📹FIX YOUTUBE Problem  youtube ፀዴ ሁኖ እንዲሰራ ተደርጓል አሁን ላይ እንደ android Box ፅድት ብሎ ይሠራል 1.Update server149; 2. Add MangoPlayer. 3. fix youtube;👉 4⚙️FIX some bug`s (refresh) አጫጫን ወደ Funcam ለመለወጥ🫴 https://t.me/ShegarDishSoftware/5239 @ShegarDishSoftware Date 8_ 7_2025

🎲Disk Switch ምንድን ነው🙂 ➡️Disk Switch የተለያዩ ሳተላይቶችን ወደ አንድ ሪሲቨር ለመላክ የሚያገለግለን item ሲሆን ስዊቹም እላዩ ላይ ብዙ አይነት Port ያለው ሲሆን ባለ 4
🎲Disk Switch ምንድን ነው🙂 ➡️Disk Switch የተለያዩ ሳተላይቶችን ወደ አንድ ሪሲቨር ለመላክ የሚያገለግለን item ሲሆን ስዊቹም እላዩ ላይ ብዙ አይነት Port ያለው ሲሆን ባለ 4 Switch port 1/2/3/4 or port A/B/C/D ወይም ባለ 8 Switch port 1 እስከ 8 or ከ A እስከ H port መሰኪያ ይኖራቸዋል በ ነዚህም port መሰኪያ አማካኝነት የተለያዩ ሳተላይቶችን ወደ ሪሲቨራችን በመላክ በአንድ ሪሲቨር 4 ወይም 8 ሳተላይቶችን መጠቀም ያስችለናል ይህም የሚሆነው የምንፈልጋቸውን ሳተላይቶች ከሰራን ቡኃላ ከ ሰሀኖቹ ከ LNBዎቹ ወደ ስዊቹ Port ላይ በመሰካት ካሰርን ቡኃላ ሪሲቨራችን ላይ Menu Installation ውስጥ በመግባት Disk 0.1 port ማስተካከል ይኖርብናል። 💘ለምሳሌ ➡️NileSat እና Ethiosat ከሰራን ቡኃላ የ Nilesaቱን  ገመድ Switch Port 2 ላይ እንሰካለን የ Ethiosaቱን ገመድ ደሞ Switch port 3 ላይ እንሰካለን ከዛ ከቤት ከሪሲቨሩ ወደ ጣራ የሚመጣውን ገመድ Switch ላይ ሪሲቨር የሚል አለ እሱ ላይ እንሰካለን ከዛ ቤት በመግባት በሪሞታችን ሪሲቨሩ Menu  Installation Antena Setup ውስጥ በመግባ Satlite Nilesat ካደረግን ቡኃላ ወደታች በመውረድ Disk 0.1 ላይ Port 2 ወይም LNB 2 ማድረግ ይኖርብናል ከዛ Save  እና Search ማድረግ በመቀጠል ደሞ Satlite Ethiosat / Nss 57 ከመረጥን ቡኃላ ወደ ታች በመውረድ Disk 0.1 port 3 ወይም LNB 3 በማድረግ Save እና Search እናደርገለን ከዛ በአንድ ሪሲቨር 2 Satlite ተጠቀምን ማለት ነው። ➡️Switch ባለ 4 እና ባለ 8 ገበያ ላይ ይኖራል ዋጋቸውም ባለ 4 ከ100Birr / 150Birr  ባለ 8Switch ደሞ ከ 500/600Birr ይሆናሉ። አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡ In Box 📨  @Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 📱@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

🚩🚩🚩🚩 ⚡️⚡️  🚩🚩🚩 😃Eutelsat 36°E AF-VIP D*tv ቻናሎች መስተካከል ላይ ናቸው በጥቀት ቀናት በጥራት መስራት ይጀምራሉ። 📲@ShegarDish08

🏷የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች🏷 ✔️SPTV           ✔️🥭 Mango Coin ✔️24H Sport                  ✔️VIP ✔️  Apollo                      ✔️  Etv pro iptv ✔️AF-VIP                      ✔️  My HD ✔️Forever                      ✔️MorePlex ሁሉም አለን ።                    Online ነኝ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ አስቸኳይ ከሆነ +251912341710 ይደውሉ

አሁን Live Club world Cup🏆🏆ጨዋታዎች 04:00 👑 ቼልሲ 🆚 ፍሉሜንዜ 🏅 ➡️EthioSat SPTV 2HD ➡️YehSat 52.5 ATN & Tv Varziah ➡️Blintersat 24H
+2
አሁን  Live Club world Cup🏆🏆ጨዋታዎች     04:00 👑 ቼልሲ  🆚 ፍሉሜንዜ 🏅 ➡️EthioSat SPTV 2HD ➡️YehSat 52.5 ATN & Tv Varziah ➡️Blintersat    24H Sport 1HD ✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport / MorePlex   / Apollo /  Forever /  Etv Pro / MY HD  iptvዎች ለማስሞላት  ✅@Must08 ✅ ያናግሩን። ⚡️@ShegarDish08

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Funcam 149 (VIP Stable) 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @ShegarDishSoftware 3_6_2025 V3.16

😍 TV & ፋይንደር & ሪሲቨር & LNB/Switch/ገመድ & Tv & Andriod Box ሌሎችም Customer Satisfaction 🙏 ማንኛውም የዲሽ እቃ እና Electronics እቃዎች በ 1 ቀ
😍 TV & ፋይንደር & ሪሲቨር & LNB/Switch/ገመድ & Tv &   Andriod Box ሌሎችም Customer Satisfaction 🙏 ማንኛውም የዲሽ እቃ እና Electronics እቃዎች በ 1 ቀን ወደላቹበት መላክ እንችላለን ✉️@Must08 ይዘዙን✌️ አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ  ይደውሉ። In Box  ✉️@Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 @ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

✨NEW PRODUCT✨ 🌟MAKITA ALL IN ONE DRILL🌟- ዲሽ ለመስቀል ፣ TV ለመስቀል እና ለተያያዥ ስራዎች የሚሆን DRILL ነው! 🌟በውስጡ አስፈላጊ የተባሉ እቃዎችን ሁሉ የያዘ ምር
+1
✨NEW PRODUCT✨ 🌟MAKITA ALL IN ONE DRILL🌟- ዲሽ ለመስቀል ፣ TV ለመስቀል እና ለተያያዥ ስራዎች የሚሆን  DRILL ነው! 🌟በውስጡ አስፈላጊ የተባሉ እቃዎችን ሁሉ የያዘ ምርጥ እና ወሳኝ እቃ 🌟ዲሽ ሰሪ ከሆናችሁ ሊኖራችሁ የሚገባ እቃ ነው! ✈️ክፍለ ሀገር ከሆናችሁ 24 ሰዓት ሳይሞላ እንዲደርስ ያላችሁበት ድረስ DELIVER እናረጋለን! 💰 ዋጋው @Must08 አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ መተው ይደውሉልኝ፡፡ In Box ✉️ @Must08✔️ Call  +251913064008 Call  +251912341710 @ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

ይህ app ለLEG TV Box A11 የሚሆን ሲሆን ስልካቸው ላይ በመጫን በተመሳሳይ wifi ስልክ እና Boxኡን በማገናኘት ስልክዎትን እንደ ሪሞት መጠቀም ይችላሉ።

😃ሁሉም የ 2025 ሞዴል Goldstar 7200HD እና 7500HD ሪሲቨሮ ላይ 1ወር ነፃ SPTV ሰርቨር Automatically እንጀተጫነበት ይታወቃል ሳያልቅ ባለው ላይ sptv አታስሞሉ ምክንያቱ
😃ሁሉም የ 2025 ሞዴል Goldstar 7200HD እና 7500HD ሪሲቨሮ ላይ 1ወር ነፃ SPTV ሰርቨር Automatically እንጀተጫነበት ይታወቃል ሳያልቅ ባለው ላይ sptv አታስሞሉ ምክንያቱም ነፃ 1 ወሩን ያጠፋዋል። 👍ስለዚህ ሲየቀልቅ ብቻ አስሞሉ። 🏷የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች🏷 ✔️SPTV           ✔️🥭 Mango Coin ✔️Full VIP                     ✔️Apollo ✔️ 24H Sport               ✔️  Etv pro iptv ✔️AF-VIP                      ✔️  My HD ✔️Forever                      ✔️MorePlex ሁሉም አለን ።                    Online ነኝ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ አስቸኳይ ከሆነ +251912341710 ይደውሉ ⚡️@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

😃ሁሉም የ 2025 ሞዴል Goldstar 7200HD እና 7500HD ሪሲቨሮ ላይ 1ወር ነፃ SPTV ሰርቨር Automatically እንተጫነበት ይታወቃል ሳያልቅ ባለው ላይ sptv አታስሞሉ ሲየቀልቅ
😃ሁሉም የ 2025 ሞዴል Goldstar 7200HD እና 7500HD ሪሲቨሮ ላይ 1ወር ነፃ SPTV ሰርቨር Automatically እንተጫነበት ይታወቃል ሳያልቅ ባለው ላይ sptv አታስሞሉ ሲየቀልቅ ብቻ አስሞሉ። 🏷የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች🏷 ✔️SPTV           ✔️🥭 Mango Coin ✔️Full VIP                     ✔️Apollo ✔️ 24H Sport               ✔️  Etv pro iptv ✔️AF-VIP                      ✔️  My HD ✔️Forever                      ✔️MorePlex ሁሉም አለን ።                    Online ነኝ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ አስቸኳይ ከሆነ +251912341710 ይደውሉ ⚡️@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️