ሸገር ዲሽ Software ✌️
关闭频道
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
显示更多3 919
订阅者
-324 小时
-147 天
-5130 天
帖子存档
3 919
😍😉😉👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱🙄ከ FINDSART VF-8600 እና ከ SKYDREAM SK 8900 ሳተላይት ፋይንደሮች የተሻለው የቱ ነው እንደኔ እንደ ፋይንደር ሻጭነቴ እና ዲሽ ሰሪነቴ ተጠቃሚነቴ የቱ የተሻለ ነው ሚለውን ላሳውቃቹ ወደድኩ ዋነኛው የኳሊቲ አመጣጣቸው ስናይ SKYDREAM 11512 EBS Quality (91) ያመጣል FindSat ደሞ (72) ያመጣል ግን ይሄ ማለት በጣም ከፍተኛ Quality ስላመጣ ይሄ የተሻለ ነው ልንል አንችልም ምክንያቱም Xcluzer 5500 11512 EBS Quality (75 ) (80) ሲያመጣልን ሪሲቨሮች ላይ የተለያየ Quality ነው ምናየው ይህ ማለት LEG 24+ ሪሲቨር ላይ quality (100) ይሆናል LifeStar 9090 ላይ ደሞ ( 68/70) ይመጣል ስለዚ የ ፋይንደራችን ፀባይ ማወቅ እንጂ ትልቅ Quality ማምጣቱ ምንም ፋይዳ የለውም ለኛ ትልቁ ሊጠቅመን ሚችለው ነገር የፋይንደሩ Orginalነት እና ጥንካሬ የባትሪው ቆይታ Latest መሆኑን ማወቅ ነው Findsat 8600 ፋይንደር የቅርብ 2020 Update ፋይንደር ሲሆን እንደመጣም Strength ያነባል Quality Standard የነበረ Software ቶሎ Upgread ሚደረግለት ፋይንደር ነው Skydream SK 8900 ደሞ ካምፓኒያቸው Copya Past የ ሚያደርግ ካምፓኒ ነው ይህን ልል የቻልኩት ምክንያት ከ ዛሬ አንድ ሁለት አመት በፊት ከ StarFace ቢጫው Signal ማያመጣው ፋይንደርን በምንጠቀምበት ሰዐት ከሱ ጋ ተመሳሳይ Copy የሆነ SkyDream 8900 ፋይንደር Signal የማያመጣ ሰርተው ነበርና ይህን ስላቹ ደሞ ከ አመት ሁለት በፊት StarFace እና Skydream ፋይንደሮችን አምጥቼ ለሽያጭ አቅርቤ ስለነበረ ነው እናም ሌላው ደሞ Google ላይ ገብታቹ አለም አቀፍ መረጃ ላይ Findsat 8600 ብላቹ Search ብታረጉ ሰለ ፋይንደሩ መረጃዎች Website ፍቶዎች ታገኛላቹ ስለ Skydream ግን ምንም አይነት መረጃ አታገኙም ደሞም ከ Findsat የተሻለ ሆኖ ብናገኘው ኖሮ በ ዋጋም የወረደ ፋይንደር በመሆኑ ለ ሽያጭ እናቀርበው ነበር በመጨረሻም እኛ ለናንተ የተሻለ ያልነውን ፋይንደር እያቀረብንልዎት ተመካክረን ለናንተ ከልምድአቹ አንፃረ የተሻለውን ፋይንደር ከ ዋስትና ጋር ስለምንሰጣቹ የምትፈልጉትን ፋይንደር FindSat 8600 & VMade 8511 & IVBRABOX V8 HD & GT Media V8 HD & PREMIUM 8900 HD ሁሉም ፋይንደሮች ስላሉን የመረጡትን ከኛ ማግኘት ይችላሉ ሸገር ዲሽ ነበርኩኝ 🙏✌️
👉ይህን ልል የቻልኩት አንዳንድ ሻጮች እቃው እጃቸው ላይ ሲኖር ያሞግሳሉ ሲያልቃቸው ደሞ ለማንቋሸሽ ይሮጣሉ 👈😉😂😂
In Box @Must08
Call +251913064008
ሸገር ዲሽ✌️ @Shegar08
3 919
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱😱Any Cast Dongle WIRELESS HDMI
TVዎን SMART ማድረግ ይፈልጋሉ ? HDMI Any Cast መጣላችሁ Tv ያቹ ሀገርኛ Amaz , LifeStar , Coronet , Skylive የመሳሰሉትን ከገዙ ስማርት ሰላልሆኑ ስማርት ለማረግ ቀላል አማራጮ Any Cast Dongle አለላቹ✌️
👉ከ mobile አና laptop ጋ በማገናኘት የተለያዩ video ,pictures, music እና YouTube ማየት የምይስቸል በ TVዎ
👉ነገር ግን ስልካቹ Smart View ሊኖረው ይገባል E.g J7 prime , A20s ,A30.. ,M20, የመሣሠሉ እና ሌሎችም ስልኮች ላይ ይገኛል የምናገኘው ደሞ Data ምናበራበትን ወረድ ስናረገው እዛ ላይ ካሉ አማራጮች ውስጥ ይገኛል🙏✌️
ያለን ብዛት ዉስን ነዉ ይቅደሙ።
📩📩ክፍለ ሀገር ያላችሁ ደንበኞች በፖስታ ቤት እናደርሳለን ። ይደዉሉልን +251913064008
🚙free delivery
Contact In Box Me @must08
ሸገር ዲሽ✌️
3 919
😱😱 ዛሬ እሁድ ቀጥሎ የሚደረጉትን የ ጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናሎች በቤትዎ ሆነው ይከታተሉ👇
📺TV VARZISH HD
📶11785.H.27500
🔑2020ABEBCD0103D1
📺Football TV HD
📶11785.H. 27500
🔑12340055ABCD0078
ሸገር ዲሽ ✌️@Shegar08
3 919
👆👆ይሔ LIFESTAR 1000++ ረሲቨር የOSN መክፈቻ አዲስ ሶፍትዌር ነው።
😳Software በሚጫንበት ወቅት መብራት መጥፋት እንደሌለበት ይወቁ።
3 919
👆👆ይሔ LIFESTAR 8585 ረሲቨር የOSN መክፈቻ አዲስ ሶፍትዌር ነው።
😳Software በሚጫንበት ወቅት መብራት መጥፋት እንደሌለበት ይወቁ።
3 919
😍ሶፍትዌር ወስዳቹ ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያያቹ እያስተዋላቹ ምክንያቱም ሪሲቨራቹ ላይ ያልሆነ Software ከጫናቹ On🙄 ብሎ ቢቀር ሌላ ጣጣ ነውና✌️🙏
3 919
😱😱 ነገ የሚጀምረውን የ ጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናሎች በቤትዎ ሆነው ይከታተሉ👇
📺TV VARZISH HD
📶11785.H.27500
🔑2020ABEBCD0103D1
📺Football TV HD
📶11785.H. 27500
🔑12340055ABCD0078
ሸገር ዲሽ ✌️@Shegar08
3 919
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱😱✅LEG N24+ ሪሲቨር
Wifi አንቴና ጨምሮ
•በNilesat ላይ የሚገኙትን ከ 50 በላይ የOSN ቻናሎች እና በAmos 4°W ላይ የሚገኙትን የYes Package ቻናሎችን በትንሽ የInternet Connection ይሰራል።
😱😱አሪፍ Internet Connection ካሎት ደሞ በEvission IPTV በጣም ብዙ የኳስ(DSTV እና Bein) ፣ እና ሌሎች የእንግሊዘኛ ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን እናም ለተለያዩ የውጪ ዜጎች የሚሆኑ ቻናሎችንም ማግኘት ይችላሉ።
አድራሻ
- መርካቶ ጎጃም በረንዳ ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
In Box @must08
Call 📱 +251913064008
ሸገር ዲሽ✌️
