ሸገር ዲሽ Software ✌️
关闭频道
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
显示更多3 754
订阅者
无数据24 小时
-57 天
-3930 天
帖子存档
3 754
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😍📡Intelsat 39 @ 62° East
📺IRIB TV 3 HD
📺IRIB Varzesh
Strong Tp -11555.V.30000
ይህ ቻናል አሁን ላይ ተመራጭ ቢሆንም ግን የ ከቨሬጁ ነገር አዛ ነው አዲስ አበባ ላይ ጥሩ ይዞታ ላይ በሚገኝ በ 180 Cm ሰሀን እና Strong LNB High gain 4K LNB በመጠቀም መስራት ስንችል ድሬዳዋ አክሱም መቀሌ አፋር ያላቹ ግን በ 90 ሰሀን እና በአሪፍ LNB ይገባል የሚል ግምት አለኝ ወደ ደቡብ ክልል ለመስራት ግን ሊያረስቸግር ይችላል ምክንያቱም Tv Verzish እራሱ ቶሎ ስለማይገባላቹ ምን አልባት ግን በ 240 ሰሀን ይገባል የሚል ግምት አለኝ ግን ለሰሀኑ ወጪ ማውጣት ከባድ ስለሆነ Amos መጠቀም ይሻላል በ አጠቃላይ የ Tv Verzish ሁኔታ በደምብ እስክናውቅ ድረስ ብዙ ወጪ ሚያሶጡ ነገሮችን ባናወጣ መልካም ነው
በተረፈ እስኪ ሁላቹም ዲሽ ሰሪዎች IRB Verzish ሞክሩት እና አዲስ ነገር ካለ ፖስት አድርጉ፡፡✌️
ሸገር ዲሽ✌️
👆👆👆ከላይ ያለው ፎቶ የ ኢራን ሀገር ነው አቀማመጡን እና ያለውን ነገር እንድትገነዘቡ ነው ፖስት ያረኩት🙏
3 754
😍StarSat 250HD ባለ ሁለት ሴንሰር
ተለጣፊ ሪሲቨር እጃችን ላይ አለ!
ልዩ ሚያደርገው ባለ 2 ሴንሰርነቱ መሆኑ
💰 በ አስተያየት ዋጋ 800 ብር ብቻ
🌏Software የተጫነበት Tv Verzish የተከፈተ ሙሉ ቻናል የተጫነበት
♥Sony ይከፍታል | Animal Planet | AMOS 4°W |ለሆቴል፣ ለገስት House እና ለመኖሪያ!
+251913064008 ይደውሉልን
ሸገር ዲሽ ✌️
3 754
😍በዚ ሳምንት የሚደረጉ ጨዋታዎችን በቤትዎ በ Tv Verzish FootBall HD እና Amos Trt Sport ይከታተሉ ለማሰራት ወይም ለማስገጠም +251913064008 ይደውሉልን
ሸገር ዲሽ ✌️ join 👉 @Shegar08
3 754
😍Beout Q ለጊዜው ወደ አየር ተመልሶዋል ይቆይ አይቆይ ለጊዜው እርግጠኛ አደለሁም✌️
🖥 beOut Q Package
back on 👇👇
📡 Badr7 26° East
📶 11270 H 27500 5/6
⏩ DVB-S2/8PSK HEVC
3 754
😍ዛሬ እሮብ ቀጥለ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በቤትዎ በ Tv Verzish እና FootBall HD ይከታተሉ ለማሰራት ወይም ለማስገጠም +251913064008 ይደውሉልን
ሸገር ዲሽ ✌️ join 👉 @Shegar08
3 754
😍 አሁን ላይLIVE እየተደረጉ ያሉ የአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ ጨዋታዎች
👉R.B.Salzburg 🆚 Liverpool
📺 Varzish Sport HD
👉 Napoli 🆚 KRC Genk
📺 FOOTBALL HD
👉በተጨማሪም Amos 4°W ላይ ያሉትን 5Star , 5Live & 5Gold ቻናሎች እንደአማራጭ ይጠቀሙ✌️
ሸገር ዲሽ
