Beka tech computer Importer
前往频道在 Telegram
✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56
显示更多5 243
订阅者
无数据24 小时
-197 天
-10930 天
帖子存档
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "በተስፋ መቁረጥ ጊዜ ክፍል 1"
➠ GENRE: New Teaching
➠ Quality: mp3
➠ SIZE: 45.5 MB
➠ TIME: 49:08
➠ CHANNEL : @marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link:t.me//marciltv
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "በተስፋ መቁረጥ ጊዜ ክፍል 1"
➠ GENRE: New Teaching
➠ Quality: 360p
➠ SIZE: 144.0 MB
➠ TIME: 49:08
➠ CHANNEL : @marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link:t.me/marciltv
ዘማሪት ሰላም ደስታ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "ክብርህ የለለበት"
➠ GENRE: amazing song
➠ Quality: 360p
➠ SIZE: 6.8 MB
➠ TIME: 7:03
➠ CHANNEL : @marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link:t.me//marciltv
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "የአሸናፊነት ቁልፎች"
➠ GENRE: New Teaching
➠ Quality: mp3
➠ SIZE: 30.8 MB
➠ TIME: 33:18
➠ CHANNEL : @marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link:t.me//marciltv
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "የአሸናፊነት ቁልፎች"
➠ GENRE: New Teaching
➠ Quality: 360p
➠ SIZE: 150.2 MB
➠ TIME: 33:18
➠ CHANNEL : @marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link:t.me//marciltv
ጥቂት ምክሮች ለስኬታማ ህይወት
በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት ዕለት ተዕለት በሚኖራችሁ ህይወት ውስጥ ሁሉም ነገር አስጠልቷችሁ ፤ ምንም ለማድረግ ወኔና ፍላጎቱ ጠፍቷችሁ መነሳሳት ከእናንት ርቆ ያውቃል? እንግዲያውስ ህይወትን በኃይልና በመነሳሳት መንፈስ እንደገና ለመጀመር እነኚህን ነጥቦች ይተግብሯቸው፡፡
1. የህይወትን ዓላማ ማወቅ፡- እያንዳንዳችን ወደዚህች ምድር የመጣነው ያለ ዓላማና ምክንያት ስላልሆነ ለእኛ በህይወት መኖር ለራስና ለሌሎች የሚያበረክተው ጥቅም ስላለው በህይወት የመኖራችንን ዓላማ ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡
2. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፡- ለሰው ልጅ በነፃ ከተሰጠው የተፈጥሮ ሃብት ውስጥ ጊዜ ነው፡፡ ማድረግ የምንፈልገውንና መሆን የምንመኘውን በጊዜ ቀመር ማስቀመጥ ወደ ምንፈልገው የዕድገት ደረጃ ይመራናል፡፡ ጊዜ ሰይፍ ነው ይቆርጣል ያቆስላል ፤ ጊዜ መድኃኒት ነው ከውድቀት ያነሳል፡፡ “ጊዜን ስሩበት እንጂ አይስራባችሁ!”
3.ተስፋ፡- ዛሬ በእጃችን መዳፍ ውስጥ ናት የስኬትንና የውድቀትን ካርድ ልንመዛባት እንችላለን፡፡ ዛሬ ባይሳካ ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነው ፤ ህይወት ሎተሪ ናትና ደጋግመን መሞከር ያስፈልጋል፡፡ የተሻለ ነገን ለማሰብ ተስፋ ትልቅ ስንቅ ነው፡፡
4.ውድቀትን አለመፍራት፡- ብዙዮች ጠንክረው ላመስራታቸውና ህይወትን በተሻለ መልኩ ላለመኖራቸው ትልቁ ምንክንያት ውድቀትን መፍራት ነው፡፡ ነገር ግን ሰዎች ወድቀው በተነሱ ቁጥር ጠንካራ መንፈስን እንደሚላበሱ ጥርጥር የለውም፡፡ ገና ለገና ባይሳካልኝና ብወድቅ እሳ ብሎ ከመጨነቅ ተፋልሞ ወድቆ መነሳት ይሻላል፡፡
5. በዕቅድ መመራት፡- ህይወት ዝብርቅር እንድትል ከሚያደርጉ ነገሮች ውስጥ አንዱ በዕቅድ አለመመራት ነው፡፡ በዕቅድ መመራታችን በህይወታችን ውስጥ ያሳካናቸውንና ያላሳካናቸውን ነገሮች እንድናውቅ ስለሚረዳን ምን ማድረግ እንዳለብን አቅጣጫ ያሳየናል፡፡
6. አወንታዊ አስተሳሰብ፡- በአሉታዊ አስተሳሰብ ጫና ውስጥ ያሉ ሰዎች የመስራትና የመነሳሳት ስሜታቸው ቀዝቃዛ ነው፡፡ ከብርሃን ይልቅ ጨለማው ቀድሞ ስለሚታያቸው ስልቹዎች ናቸው፡፡ መልካም ማሰብ ወደ መልካም ይመራል ድርጊት ከተጨመረበት፡፡
7. ፍላጎትን መቀነስ፡- መስራትና መሆን የምንፈልጋቸው ነገሮች በበዙ ቁጥር አንድ ነገር ላይ አእምሮአችንንና ጊዜአችንን አሳርፈን መስራት ስለማንችል በምኞት ብዛት ራዕይአችን፤ ጊዜአችንና ጉልበታቸን በከንቱ ይባክናል፡፡
8.ትዕግስት፡- የአንድን ነገር ውጤትና ለውጥ በቅጽበታዊ ጊዜ ውስጥ መፈለግ መነሳሳትን ይገድባል፡፡ በትዕግስት የሚጠባበቁና የሚጥሩ ከሆነ ቢዘገይ እንጂ መድረስ ያለባችሁ ቦታ ከመድረስ የሚያግዳችሁ የለም፡፡
9. ዛሬውኑ መጀመር፡- ስራዎቻችንንና ዕቅዶቻችንን ለማሳካት ከነገ ከመጀመር ይልቅ ከአሁኗ ደቂቃ መጀመር ትልቅ ጥቅም አለው፡፡ የነገን ለነገ በመተው የዛሬን በትንሽ በትንሹ መጀመር ወደ ትልቁ ደረጃ ይመራናል፡፡
10.ስራችንን በደስታ መጀመር፡- ውስጣዊ ስሜቶቻችንን ለስኬቶቻችን ትልቅ አስተዋጽኦ ስለሚኖራቸው የምንሰራውን ስራ መውደድ ይጠበቅብናል፡፡ የማንወደው ስራ ቢሆን እንኳን የምንወደውን ስራ እስክናገኝ የአሁኑን ስራችንን መውደድ አለብን።(Do what you love or love what you do)
✍️ @hakuikeb
Join: @marciltv
Join: https://t.me/marciltv
ዘማሪ ተከስተ ጌትነት
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "ምህረቱን አይና"
➠ GENRE: New Clip
➠ Quality: mp3
➠ SIZE: 6.0 MB
➠ TIME: 6:32
➠ CHANNEL : @marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link: https://t.me/marciltv
ዘማሪ ተከስተ ጌትነት
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "ምህረቱን አይና"
➠ GENRE: New Clip
➠ Quality: 360p
➠ SIZE: 33.6 MB
➠ TIME: 6:32
➠ CHANNEL : @marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link: https://t.me/marciltv
🌲🎁 አንኳን አደረሳችሁ 🌲🎁
🌲🎁 Merry Christmas 🌲🎁
🌲🎁 Ayyyaana Gaarii 🌲🎁
https://t.me/marciltv 🎁
ፍቅር ተወለደልን❤️
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
ሉቃ 2:11
🌲🎁 https://t.me/marciltv ✅
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "በእግዚአብሔር መታመን"
➠ GENRE: New Teaching
➠ Quality: mp3
➠ SIZE: 123.6 MB
➠ TIME: 46:45
➠ CHANNEL : @marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link:https://t.me/marciltv
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "በእግዚአብሔር መታመን"
➠ GENRE: New Teaching
➠ Quality: 360p
➠ SIZE: 123.6 MB
@marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link:https://t.me/marciltv
ዘማሪያን ፓ/ር ዳዊት & ፓ/ር እንዳለ እና ፓ/ር ተከስተ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "አለፍኩብህ"
➠ GENRE: New Clip
➠ Quality: mp3
➠ SIZE: 12.6 MB
➠ TIME: 13:33
➠ CHANNEL : @marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link:https://t.me/marciltv
ዘማሪያን ፓ/ር ዳዊት & ፓ/ር እንዳለ እና ፓ/ር ተከስተ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "አለፍኩብህ"
➠ GENRE: New Clip
➠ Quality: 360p
➠ SIZE: 42.4 MB
➠ TIME: 13:33
➠ CHANNEL : @marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link:https://t.me/marciltv
ዘማሪ ምናሴ ፍርዳወቅ & ሀብታሙ ታዬ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "አንተ ማለት ለኔ"
➠ GENRE: New Clip
➠ Quality: mp3
➠ SIZE: 3.9 MB
➠ TIME: 4:39
➠ CHANNEL : @marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link:https://t.me/marciltv
ዘማሪ ምናሴ ፍርዳወቅ & ሀብታሙ ታዬ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "አንተ ማለት ለኔ"
➠ GENRE: New Clip
➠ Quality: 360p
➠ SIZE: 16.2 MB
➠ TIME: 4:39
➠ CHANNEL : @marciltv
━━━━━━━━━━
➠share link:https://t.me/marciltv
💡አንዲት የሥነ ልቦና ፕሮፌሰር ተማሪዎችን አዳራሽ ውስጥ ሰብስባ የጭንቀት አያያዝ መርሆዎችን
መድረክ ላይ በማስተማር እያለች፣ አጠገቧ የተቀመጠውን ውሃ የያዘ ብርጭቆ ከፍ በማድርግ ለሁሉም ተማሪዎች አሳየች ፣ ተማሪዋቹም ‹ብርጭቆው ግማሽ ባዶ ነው ወይስ ግማሽ ሙሉ› የሚለውን የተለመደ የፍልስፍና ጥያቄ ትጠይቃለች ብለው ይጠብቁ ነበር ፡፡ እሷ ግን ይልቁንም በፈገግታ “እኔ የያዝኩት ይህ የውሃ ብርጭቆ ምን ያህል ከባድ ነው?” ስትል ጠየቀች፡፡
ተማሪዎቹ የተለያዩ ግራሞችን በመጥራት የለያዩ ምላሾችን ሰጡ፡፡
⚜እሷም “በእኔ እይታ ግን የዚህ ብርጭቆ ትክክለኛ የክብደት ቁጥር ምንም ፋይዳ የለውም፡፡ የክበደቱ ውጤት የሚወሰነው ብርጭቆውን
ምን ያህል ጊዜ እንደያዝኩት ሲታወቅ ነው ፡፡ለአንድ ደቂቃ ከያዝኩት በትክክል ቀላል ነው ልል እችላለለሁ፡፡ ለአንድ ሰዓት ያህል ከያዝኩት ክብደቱ ክንዴን ትንሽ ሊያሳምመው ይችላል። ለአንድ ቀን ቀጥ አድርጌ ከያዝኩት ደግሞ ክንዴ ሙሉ በሙሉ ሊደነዝዝ እና ብርጭቆውን ወደ ወለሉ እንድጥል ያስገድደኛል። በእያንዳንዱ ሁኔታ ፣ የብርጭቆው ክብደት አይቀየርም ፣ ግን ባቆይሁት መጠን ለእኔ የበለጠ ክብደት እየተሰማኝ ይሄዳል፣። '
ክፍሉ እርስ በእርስ መስማማታቸውን ጭንቅላታቸውን በመወዝወዝ አሳወቋት፣
⚜እንዲህ ስትል ቀጠለች : - 'በሕይወታችሁ ውስጥ ያሉት ጭንቀቶች እና ፍራሀቶች በዚህ የውሃ ብርጭቆ ሊመሰሉ ይችላሉ ፡፡ አንድን ነገር ፈፅማችሁ ሁኔታውን ካለፋችሁ በውስጣችሁ ምንም ነገር አይከሰትም።ስለሁኔታው ትንሽ ማሰብ ስትጀምሩ ትንሽ መታመም ትጀምራላችሁ።ቀኑን ሙሉ ስለሁኔታው በሀሳብ መዋለል ከጀመራችሁ ልክ እንደ ብርጭቆው መደንዘዝ ይከተላል፣
ስትል አስተማረቻቸው።
💎⚜💎⚜💎⚜💎⚜💎⚜💎⚜
💡በየቀኑ አዳዲስ የሆኑ እድል ይሰጡናል። የትናንት ጭንቀቶች አጥብቀን ምንሸከም ከሆነ ግን ዛሬን በሙሉ ሀይላችን መኖር አይቻለንም ።አንዳንድ ቀን እቅዶቻችን እንዳሰብናችው ላይሆኑ ይችላሉ፣ አንዳንዴ ካቅማችን በላይ የሆኑ ስራዎችን ወስደን ያሰብነውን ያህል ባለማጠናቀቅቃችን እንሰቃያለን ፡፡አንዳንዴ ደግሞ ያለጠበቀናቸው ነገሮች ትኩረታችንን ፈልገው ወደ እኛ ይመጣሉ ፡፡
💫ልብ በሉ እነዚህ ሁሉ የሕይወት የተለያዩ ክስተቶች ናቸው። በቀናችን ውስጥ የሚገጥሙንን ማናቸውም የሕይወት ሁኔታዎች ወደድንም ጠላንም ማስቀረት አንችልም ፡፡አንዳንድ ቀኖች በጣም ደስተኛ ያረጉናል ፣አንዳንዶቹ ደግሞ ይበልጥ ፈታኝ ይሆኑብናል።
⚜የተፈጠረውን ማንኛውንም ነገር መቀበል እና ከሁኔታው ጋር እርቅ መፈጠር ግን ብልሀት ነው ፡፡ በዚህ ታላቅ የሕይወት ሚስጥር ለመቆየት ከትላንት ጭንቀቶች መላቀቅ አለብን ፣ትኩረታችንን ወደ አሁን መልሰን ማደረግ ምንችለውን ማስተዋል ይገባናል፣ በነበር እና በይሆናል መጨነቅ ችግራችንን አንድ እርምጃ አይፈታልንም ፡።
⚜ይህንን ጽሑፍ በምታነብበት ጊዜ እንኳን የቱንም ያህል ቅርብ ይሁን ሩቅ ያለፍውን ነገር መተው ትችላለህ፡፡
እራስህን ወደሚመጣው አዲስ እድል ክፈት፣በዚህ ውድ ጊዜ እራስህን ሁን፣ትናንት ቀድሞውኑ አልፏልና ያለፈውን ተወው።
💫ሕይወትን አስደሳች እና ቀላል አርጎ መኖር ይችላል።የተሸከመከውን የሀሳብ ክብደት ለመተው ፈቃደኛ መሆን ይጠበቅብሀል ፣የሕይወት እውነተኛ ክስተት አሁን ነው። አሁን ባለህ ጊዜ ሰላም ፍጠር! ዛሬን እንደዛሬ በአዲስ ለመመልከት ፣ትናንትህን መልቀቅ ይኖርብሀል ።
አንተ አሁን ላይ ሙሉ ሰው ነህ ፣ዘና በል።😊
✍ @hakuikeb
@marciltv
