ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 天
-10730 天
帖子存档
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!! 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!! 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

የ 5ብር ካርድ ተበድረህ ገዝተህ Facebook ገብተህ 1 ሚሊየን 💶ብር የለገሰን ሰው መተቸት አይከብድም። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 〰〰〰〰ይከብዳል 👍 〰〰〰〰አይከብድም 👎

ያራዳ ልጅ ሀገር እንጂ ብሔር የለውም!

💥ውሾቹን ተው በሏቸው💥 ✍ ዳንኤል ክብረት 📩ይድርስ #ለመሪዎቻችን ይድርስ ለአባቶቻችን!! እጅግ አስተማሪ ወግ ⚠️ ከአጥንት በላይ የማያስቡ ውሾችንም ተውው የሚል አካል ይኑር ⏰ የሰአት ፍጆታ፦ 11:51ደቂቃ 🕹 ሳይዝ ይዞታ፦ 1.3 MB 🌈 ከኢትዮ ኮሜዲያን 👉 @Ethio_fun 👈

Betternet VPN for Windows Premium v4.1.1. Surf the web anonymously and protect your privacy against hackers. Unlock any website. Bypass region restrictions and more.

IObit Uninstaller 8.0.2.19
IObit Uninstaller 8.0.2.19

GiliSoft USB Lock v6.5. Lock usb port,make dvd/cd burner read-only, block some websites, forbid some programs, disable devices and more.

‍ IDM+ v8.2.1 Premium Internet Download Manager. Download Audio, Video, Torrent Files with Pause and Resume Support 500% Faster #Tools

McAfee_VirusScan_Offline_Update.rar118.55 MB

McAfee VirusScan Offline Update 2018-07-29
McAfee VirusScan Offline Update 2018-07-29

🌈75 GB COURSE'S COLLECTION #Requested Contents - ✅ All Python Courses ✅ AWS ✅ App Development ✅ CSS ✅ Ethical Hacking ✅ iOS ✅ Linux ✅ SEO ✅ Visual studio Save It To Your Cloud Before It Expires 😉 Download Link ✅👇 https://bit.ly/2x63SHj

sticker.webp0.26 KB

For all the Tech Zone family we wish you a prosperous and cheerful year. #HAPPY_NEW_YEAR 🌼 @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.87 KB

🆔 WinRAR v5.60 Activated. ♻️ Powerful archive manager. It can decompress RAR, Zip, ISO, 7z, gz, tar, arj, jar and more. Password protection, self extracting. @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.29 KB

ማስታወቂያ📌ለ10ኛ ክፍል ተማሪዎች⬇️ የ10ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ ፈተና ውጤት የወጣ ሲሆን ተማሪዎች ወይም ወላጆች ውጤታቸውን ቀጥሎ በተመለከተው የድህረ ገፅ አድራሻ መሠረተ ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። www.app.neaea.gov.et ቀጥሎ student result የሚለውን ይጫኑ ቀጥሎ Click here for Grade 10 result የሚለውን ይጫኑ 1ኛ. የተማሪዉ/ዋ/ን መለያ ኮድ ወይም አድሚሽን ቁጥር ማስገባት ማሳሰቢያ፦ ፨ የተማሪዉ/ዋ/ን ውጤት ለማወቅ የሚያስፈልጉ መረጃዎች A ማለት 4 ነጥብ ነው B ማለት 3 ነጥብ ነው C ማለት 2 ነጥብ ነው D ማለት 1 ነጥብ ነው F ማለት 0 ነጥብ ነው 2ኛ. ከተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች ውስጥ የግድ መያዝ ያለባቸውን #የmaths, #english & #civics ውጤቶችን በመመዝገብ እና ተጨማሪ 4 የተሻሉ የትምህርት አይነት ውጤቶችን መመዝገብ በአጠቃላይ 7 የትምህርት አይነት ይሆናሉ ማለት ነው። 3ኛ. ከላይ በተዘረዘረው የነጥብ አሰጣጥ መሰረት የ7ቱን የትምህርት አይነቶች አጠቃላይ ድምር ማግኘት አና ለ7 ማካፈል ነው። ©ኢዓአት-ጅዳ @Computer_Android_tricks

ትዝብት📌የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታቸውን ከ12 ሰዓት ጀምረው ማየት እንደሚችሉ በትልልቅ የመንግስት እና የግል መገናኛ ብዙሀን አሰራጭቷል። ይህ በተባለበት ሰዓት ተማሪዎች ውጤት ይታይባታል በተባለበት ድረገፅ እና የSMS ቁጥር ያለማያቋረጥ ሙከራ ቢያደርጉም ምንም ውጤት ለማየት አልቻሉም። ዝግጅት ካልተደረገበት እና ሲስተሙ በአግባቡ የማይሰራ ከሆነ ለምን ለህዝብ ይፋ ተረገ?? ይህን መሰሉ አሰራር የተቋሙን ታማኝነት ያሳጣዋል። በሌላ በኩል ተቋሙ ውጤት ማይታይበት ችግሩ ምን እንደሆነና ለምን እንዲህ ሊሆን እንደቻለ በመግለፅ ህዝቡን ይቅርታ ሊጠየቅ ይገባው ነበር። ብዙ ተማሪዎችን እና ወላጆችን በአሰራር ክፍተት #ማስጨነቅ ፍፁም ተገቢ #አይደለም። ሊታረም ሊስተካከል ይገባዋል። ህዝብ ይከበር! ©TIKVAH-ETH @Computer_Android_tricks