ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 夊
-10730 夊
帖子存档
🖥 Win10 (x86 x64) 🆙 August 2018 Update 🗂 Part 03 🔥 @Computer_Android_tricks

🖥 Win10 (x86 x64) 🆙 August 2018 Update 🗂 Part 02 🔥 @Computer_Android_tricks

🖥 Win10 (x86 x64) 🆙 August 2018 Update 🗂 Part 01 🔥 @Computer_Android_tricks

🖥 Windows 10 Rs4 1803.17134.228 (x86-x64) 20in1 Greek Permantly Preactivated August (14.8.2018) 🗂 5.44Gb ⚠️ #os⚠️ 🕹Downloa
🖥 Windows 10 Rs4 1803.17134.228 (x86-x64) 20in1 Greek Permantly Preactivated August (14.8.2018) 🗂 5.44Gb ⚠️ #os⚠️ 🕹Download Links & Details 🔗 http://shrinkearn.com/gyalQ @Computer_Android_tricks

✅✅ ኢትዮ ቴሌኮም ✅✅ ✏️ የ ስልክ IMEI ምዝገባ ጀምሮ የነበረው Ethio Telecom ምዝገባውን ማቆሙን ገልጿል። ስርአቱ ክፍተት መፍጠሩን የግለጹት ወይዘሪት ፍሬህይወት ለብልሹ እና ኢፍትሀዊ ለሆነ አሰራር በር መክፈቱን አክለው ተናግረዋል። ከዛሬ ጀምሮ ምዝገባ ማቆማቸውን እና የትኛውንም ስልክ ሳይመዘገብ መጠቀም እንደሚቻል ገልጸዋል! ✏️ከውጭ ሲገቡ ይመዘገቡ የነበሩ ስልኮች በቀጥታ ያለምንም ምዝገባ እንዲሰሩ እንዲሁም የSIM ካርድ ሽያጭ ወደ ቀደሞ አሰራሩ ይመለሳል። 🔸SIM ካርድ በትልልቅ የገበያ ማዕከሎች፣ በሆቴሎች እንዲሁም በልዩ ልዩ ተቋማት መሸጥ ይጀምራል። 🔸በካርድ የሚሸጠው የአየር ሰ ዓት ጊዜ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማደስ አሰራር ተጅምሯል። 🔳 @Computer_Android_tricks

​​📩።።።።።።።።ሰበር ዜና።።።።።።።።።።📨 📝 ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽ አደረገ፡፡ ✏️በዚህም መሰረት የስልክ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ #የ43 ከመቶ፣ የብሮድባንድ ኢንተርኔት ላይ #የ54 ከመቶ፣ የስልክ ድምፅ ላይ #የ40 ከመቶ እንዲሁም የሞባይል የፅሁፍ መልዕክት (SMS) ላይ# የ43 ከመቶ ቅናሽ ማድረጉን ተሰምቷል። ‼️ የቻናላችን link‼️ ➖➖➖➖➖👇👇➖➖➖➖➖ https://t.me/joinchat/AAAAAER5h8q7Kvx3GAejjA ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🌹 Share በማድረጎ እናመሰግናለን🌹 ------------------------------------------------ 🔘 @Computer_Android_tricks

✍ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ✍ 🔍 ሰሞኑን የትምህርት ፖሊሲ ማሻሻያ ፎረም ጠ/ሚንስትሩ በተገኙበት በአዲስ አበባ ተከፍቷል። ለሚቀጥሉት 12 አመታት ያገለግላል ተብሎ የተረቀቀው ፍኖተ ካርታ ባለፉት ሁለት አስርት አመታት የተተገብረው ስርዐተ ትምህር ከመሰረቱ ለመቀየር ያሰበ ይመስላል። በአዲሱ ፍኖተ ካርታ ተማሪዎች፦ 📌 ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማር የሚጀምሩ ሲሆን፣ አማርኛ ቋንቋንም ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ እንዲወስዱ ይደረጋል። 📌 ከአፍ መፍቻ ቋንቋቸው በተጨማሪ በቤተሰብ ምርጫ አንድ ሌላ አገርኛ ቋንቋ ይማራሉ። 📌 እንግሊዘኛ ቋንቋ ከ1ኛ ክፍል ጀሞሮ እንዲማሩ ይሆናል። 📝 የከፍተኛ ትምህርት የመጀምሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ወደ አራት አመት ከፍ እንደሚል የተቀመጠ ሲሆን፣ ተማሪዎች በመጀመሪያው አመት የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶችን እንዲወስዱ ፣ በመጨረሻው አመት የማህበርሰብ አገልግሎት እንዲሰጡ ይሆናል። 📌 ሀገር አቀፍ አጠቃላይ ፈተና 6ኛ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል የሚሰጥ ይሆናል። ⊙የሀገር አንድነትን ማጠናከር ትኩረት የተሰጠው ሲሆን፣ የመምህራንን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል የተምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ቁልፍ መሆኑ ተቀምጧል። ⊙የትምህርት ፍኖተ ካርታው ከቬትናም እና ከሌሎች የደቡብ ምስራቅ ኤዥያ ሀገሮች ተሞክሮ የወሰደ ይመስላል። ⊙አዲሱ ፍኖተ ካርታ ዩንቨርስቲዎች ለምርምርና ለማህበረሰብ አገልግሎት ትኩረት እንዲሰጡ የሚገፋፋ ሲሆን አገር በቀል የምርምር ጆርናሎችን ለማበረከት አልሟል። 📌 የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ-ካርታ ለቀጣዩ 15 ዓመት ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን በተሳታፊዎቹ ውይይት ከተደረገበት በኋላ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ #ይጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። 📌ረቂቁ የትምህርትና ሥልጠና ፍትሃዊ ተደራሽነትን ፣ አግባብነትና ጥራትን እንዲያረጋግጥ ታስቦ ነው እየተመከረበት ያለው፡፡ ⚠️⚠️ የትምህርት ፎኖተ ካርታው የመወያያ ረቂቅ ሠነድ እንጂ ፖሊሲ ሆኖ አልጸደቀም ⚠️⚠️፡፡ ŠETHIOPIA LIVE UPDATES (የትዊተር ገፅ) ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

🖥 Windows 7 Extreme Lite June 2018 (x86bit/x64bit) 🗂 2.4Gb ⭐️ #os 👉 Download Links & Details inside 🔗 http://shrinkearn.c
🖥 Windows 7 Extreme Lite June 2018 (x86bit/x64bit) 🗂 2.4Gb ⭐️ #os 👉 Download Links & Details inside 🔗 http://shrinkearn.com/1ekz 🔥 @Computer_Android_tricks

🕋ሚነልአይዲ 🕋

♨️አንዳንድ የኮምፒውተር ቫይረሶች ለምን ሊወገዱ የማይችሉ ሆኑ? 📎📎📎📎📎📎📎📎📎 ✏️ ዙምቢ የሚል ቅጥያ የተሰጣቸው የኮምፒውተር ቫይረሶች በቀላሉ የማይጠፉ አደገኛ የቫይረስ ዓነቶች ናቸው፡፡ እነዚህን ዙምቢ የኮምፒውተር ቫይረሶችን ብንወስድ በኢንተርኔት ውስጥ ባልተለመደ ሁኔታ የማይጠፉ ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡ ♔┈┈┈••✦ ✏️የዙምቢ ቫይረሶችም የኮድ ዝርዝሮችን ያለ እርፍት በመዘዋወር አዳዲስ ተጠቂዎችን የመፈለግ እና የማጥቃት ስራዎችን የመከወን አቅም ያላቸው ቫይረሶች ናቸው፡፡ ♡┈┈┈••✦ ✏️አብዛኛዎቹ ጸረ ኮምፒውተር ቫይረሶች ቀስ በቀስ በመስፋፋት መረጃዎችን የሚሰበስቡ የኮምፒውተር ጸሮች እና ለረጅም ጊዜ መቆየት የሚችሉ ዎርሞች (worms) ናቸው፡፡ ♔┈┈┈••✦ ✏️ወርሞቹ ራሳቸውን በራቸው ማብዛት እና መስፋፋት የሚችሉ እና እነዚህን ቫይረሶች በዙሪያችን እንደማናጣቸው የሳይሜንቲክ የሳይበር ደህንነት ስጋት ተመራማሪ የሆኑት ካንዲድ ዊስት ይናገራሉ፡፡ ♡┈┈┈••✦ ✏️ተመራማሪው ብዙ ዓመታትን በዘርፉ የሰሩ ሲሆኑ አጥፊ ሶፍትዌሮቹ አንዴ ኮምፒውተሮችን ከበከሉ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በማሽኑ ውስጥ ያሉትን መረጃዎች በቀላሉ ስካን በማድረግ በአጠቃላይ በግንኙነት መስመሮች የሚተሳሰሩ ኮምፒውተሮችንም በተመሳሳይ መልኩ የጥቃት ተጋላጭ እንደሚያደርጋቸው ጠቁመዋል፡፡ ♔┈┈┈••✦ ✏️በቀላሉ መጥፋት ካልቻሉ ጸረ-ኮምፒውተር የዙምቢ ቪይረሶች መካከል ኮንፊከር (Conficker) አንዱ ሲሆን ቫይረሱ በፈረንጆቹ 2008 ጀምሮ የጥቃት ብትሩን በመሰንዘር በዓለም አቀፍ ደረጃ 15 ሚሊዮን ኮምፒውተሮች ላይ ጥቃት ፈጽሟል፡፡ ♔┈┈┈••✦ ✏️ለኮንፊከር ለም መሬት ከሆኑ ነገሮች መካከልም በቀላሉ በጁ የገባውን የኔትዎርክ ዶሜይን መመሪያዎች እና ማሻሻያዎችን በየቀኑ መፈተሸ እና ራሱን ማጣጣም መቻሉ ነው፡፡ ♡┈┈┈••✦ ✏️በሳይመንቲክ የሳይበር ደህንነት ስታስቲክስ ቫይረሱ ከተከሰት ከ8 ዓመት በኋላም እስከ 1.2 ሚሊዮን በኮንፊከር ጥቃት ሰለባ የሆኑ ኮምፒውተሮች ሲገኙ በ2017 ደግሞ 840,000 ሰለባ መሆናቸውን አሳይቷል፡፡ ♔┈┈┈••✦ ✏️ሆኖም ለረጅም ጊዜ ከኮምፒውተሮች መጥፋት ያልቻለው የኮንፍሊከር ቫይረስ ብቻ አለመሆኑን የተናገሩት የሴሜንቲክ ተመራማሪው ወስት ሴሜንቲክ በተከታታይ የዲስክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም (SillyFDC) ቫይርስ በ2007 ፣ቪሩት ቫይረስን በ2006 ሌላው ቀርቶ በ2003 የተከሰተው እና ፋይሎችን በመበከል የሚታወቀው ሳሊቲ ቫይረስ መመልከታቸውን ተቋሙ አሳውቋል፡፡ ♡┈┈┈••✦ ✏️ዙምቢ ቫይረሶች በተለየ መልኩ ለረጂም ጊዜ መቆየት የሚችሉ ሲሆን የሳይበር ወንጀለኞች በስውር የኔትዎርክ ኮዶች ላይ ስጋትን በመፍጠር ይንቀሳቀሳሉ፡፡ ♔┈┈┈••✦ ✏️ከዚህ ቀደም ባልተለመደ ሁኔታ በሶፍትዌር ክፍተት ሰለባ የሆኑ ኮምፒውተሮች ጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌሮችን መተግበር የሚችሉ ሲሆን አንዳንዶች የቅርብ ጊዜ የደህንነት መጠበቂያዎችን ማሻሻል እንዳንተገብርም ይደርሳሉ ተብሏል፡፡ ♔┈┈┈••✦ ✏️በመሆኑም ኮምፒውተሮቻችን ከቫይረሶች ሙሉ ለሙሉ የጸዱ ናቸው በሚል በጠባበቂያ መረጃዎችን (backup) አለመያዝ አደጋው የከፋ መሆኑን መረዳት ተገቢ ነው፡፡ 🔍ማጣቀሻ--BBC🔍 ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

9 ወር አርገዛ ስንት ዓመት አጥበታ ሳዝን እያዘነች ስስቅ እየሳቀች ይኸዉ ዉለታሽን ልከፍል ብነሳ ያንቺ ፍቅር እጅጉን ከበደኝ ዘለአለም ብለፋ ፍቅርሽ በልጦ ታየኝ ዉዷ እናቴ ከስኬቴ ጀርባ ያለሽዉ አንቺ ነሽ እምዬ ቃላት አጣሁልሽ ስምሽን ስጠራዉ ጭንቄ ይለቀኛል መጭዉ አመት 2⃣0⃣1⃣1⃣ የሰላም የጤና ይሁንልሽ ከማንም እና ከምንም በላይ እወድሻለሁ 🤵ከ -- 9 ወር የተሸከምሽዉ ልጅሽ 👩 ለ - ዉዷ እናቴ አስቲ 💝Like 💝like 💝share 💝share

🇪🇹ሰላም ሰላም ሰላም🇪🇹 ውድ የቻናላችን ተከታዮች በአንድሮይድ ስልካቹ አላስፈላጊ የሆኑ የ ሞባይል ዳታ ብክነትን ለመቆጣጠር ከሚረዷቹ apps መካከል በዋነኛነት ከሚ ጠቀሱት መካከል Opera max / Samsung max አንዱ ነው ። ይህ app መጀመሪያ ስራውን ሲጀምር Opera max የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ሰዓት Samsung max የሚለውን መጠሪያ ይዟል ። ከ ጥቅሞቹ መካከል 👉Data Saving Mode – Data Saving Mode makes your data plan work harder and go further. In some cases, it can even be used to help you save money on your mobile data plan over time. 👉Privacy Protection Mode – Open, untrusted, and unknown Wi-Fi hotspots are secured and protected with one-tap encryption, tracker blocking and a DNS (Domain Name System) masking service. 👉+ VPN (virtual private networks) ከ Play store Download በማድረግ ከጭንቀታቹ ትገላገሉ ዘንድ ጋብዘናቹሃል download አድርጋቹ አጠቃቀሙ ካልገባቹ 👉 @tomzget 👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.opera.max.global&hl=en

🔐 ለሁለተኛ ጊዜ የቀረበ በ PATTERN ወይም Password የተዘጉ ስልኮች ካለ ምንም ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለሾ እንደምንችል ከዚህ በፊት ሰፋ ባለ ፕሮግራም መልቀቃችን ይታወሳል ለማታቁት ዛሬም እናቀርባለን። ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈ ✏️ ኣስፈላጊ ነገሮች:-🔍 1 aroma file manager በሌላ ስልክ ማውረድ ኣለብን 2 ሚሞሪ ካርድ(ያወረድነውን app የምንናስቀምጥበት) 3 የተዘጋው ስልክ ~~~~~~~~~~~~~ Step1:- aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ ኣስገቡት Step2:- ከዛ ስልኩ power off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡሃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ ኣይነት ሊለያይ ይችላል) Step3:- ወደ recovery mode ከገባን ቡኋላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሁነው ያገለግላሉ Step4:- recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን install እንለዋለን Step5:- ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡኋላ ወደ nevigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት። Step 6:- step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት Step7:- aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላቹ Step8:- ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ reboot ኣድርጉት Step9:- ስልኩ ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ። 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

“ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራ፣ ተከብራና በልፅጋ ለዘለዓለም ትኑር! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!” 🎂🍮ዶ/ር ዐቢይ አህመድ🍪🍩 ቻናላችን ለጠ/ሚ ዶክተር ዐብይ አህመድ ረጅም እድሜና ጤና ይመኛል! መልካም ልደት የምትሉት👉🏿🎂