ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337
-10730
帖子存档
✅ This is for 64 bit users. 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ This is for 32 bit users. 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ Guys, we have uploaded a download manager that is completely free, without crack and payment for Windows PC. 💪 ምርጥ #Download_Manager ነው። ሞክሩት፤ 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.07 KB

✅✅Only for best students!! 🦾Paid books fore free!!! 💪በክፍያ የሚገኙ መፅሃፍት በነፃ!!! https://t.me/joinchat/AAAAAFjfHVmgDGb0jyxWKg https://t.me/joinchat/AAAAAFjfHVmgDGb0jyxWKg You will get many paid books for free. This channel provides books for preparatory and highschool students. ብዙ በክፍያ የሚገኙ መፅሃፍትን በነፃ ያገኛሉ፡፡ ይህ ቻናል ለመሰናዶ እና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ብዙ በክፍያ የሚገኙ መፅሃፍትን ይሰጣል፡፡ 🔰 ʝσιи αи∂ ѕнαяє 🔰 https://t.me/joinchat/AAAAAFjfHVmgDGb0jyxWKg

sticker.webp0.12 KB

🔑 Windows Login Unlocker v1.4 WinPE Bootable ISO. ▪️activated▪️ Tool for editing or resetting windows passwords for all Windows versions. Remove or replace user password. Create user. Issue Admin rights. Mounting VHD images. Backing up and restoring the SAM registry file. And more. ✅ Subscribe Us On youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

Windows Login Unlocker v1.4 WinPE Bootable ISO. ▪️Activated▪️ ✅ ማንኛውንም በፓስዎርድ (password) የተቆለፉ Computer ይከፍታል። ✏️ የኮምፒውተሮን ፓስ
Windows Login Unlocker v1.4 WinPE Bootable ISO. ▪️Activated▪️ ✅ ማንኛውንም በፓስዎርድ (password) የተቆለፉ Computer ይከፍታል። ✏️ የኮምፒውተሮን ፓስዎርድ ከረሱት ወይም በ ፓስዎርድ የተዘጉ Computer ካጋጠሞት ይህን Software በመጠቀም በ 2 mint ምንም አይነት ዳታ ሳይጠፋ መክፈት ይችላሉ።

sticker.webp0.03 KB

🔒ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን መክፈቻ ዘዴ ================== ✏️የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ። ✅የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ወይም "isee password Windows password Recovery pro" ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ የምታገኙት ስለሆነ እኛ የገዛንውን ለውድ የቻናላችን ተከታታዮች sofrwarun ከላይ ለቀንላችኋል። 🔒በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:- 🔘ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡ 🔸Step1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን 🔸Step2: ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡ 🔸Step3: ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) መንካት፡፡ 🔸Step4: “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡ 🔸Step5: ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡ 🔸Step6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡ 🔸Step7: “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡ 🔸Step8: “Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/ 10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡ 🔸Step9: መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡ 🔸Step10: ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል። 🔒በ "iSee password windows password recovery Pro" ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ ሶፍትዌሩን ቻናላችን ላይ ለቀንዋል Registered የሆነውን የሚከተለውን step ይከተሉ። 1⃣ ሶፍትዌሩን Download ያድርጉ ። 2⃣ ሌላ Computer ላይ install ያደርጉት 3⃣ ሶፍትዌሩን ስከፍቱት ከላይ በምስል እንደምታዩት ያመጣላችኋል። 4⃣ ባዶ Flash or CD ትከቱና 🔘ፍላሽ ከሆነ የከተታችሁት Create password Reset Usb Flash drive ከሚለው ስር የፍላሹን ስም መርጣችሁ "Burn Usb" የሚለውን ስነኩት Burn አድጎ ሲጨርስ flashun ትነቅላላችሁ። 5⃣ከዛ በፓስዎርድ የተዘጋብንን ኮምፒዩትራችንን Turn OFF ማድረግ 6⃣ፍላሹን/ሲዲውን/ ከኮምፒዩተራችን ጋር አገናኝተን Turn On ማድረግ ከዛም (F12 ለቶሽባ/ዴል) F9 ለHp Computer (Boot key) መንካት 7⃣ " Boot sequence" የሚል ሲመጣልን " USB" የሚለውን መርጠን "Enter"ን በመንካት ትዕዛዙን መከተል። 8⃣ ኮምፒዩተራችን ከተከፈተ ብኋላ "isee password Windows recover pro" ይከፍትልናል ከአፕልኬሽኑ ላይ ካሉት አማራጭች(Option) ውስጥ "Admin Password Resetter" የሚለውን መንካት ከዛም "yes" የሚለውን እንጫናለን። 9⃣ ትንሽ ከቆየ ብኋላ(max. 2mint) "password is reset Successfully" የሚል መልዕክት ያሳየናል። 🔟 ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot) 👽ፓስዎርዳችሁ ምንም አይነት file/data ሳይጠፋ ተከፈተ ማለት ነው አሁን የሚፈልጉትን password ማድረግ ትችላላችሁ። ❗️ Proof 100% ይሰራል። ✅ Subscribe Us On youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━

🔑 iSee Password Windows Password Recovery Pro v2.6 Key included. Safe and Easy to Reset Administrator and User Passwords on Any Windows without Reformatting/Reinstalling System. 💵 Paid Software ✅ Subscribe Us On youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

sticker.webp0.03 KB

📖 System Analysis is the first stage and most Crucial step in software development.

sticker.webp0.05 KB

Question #16 PDF ስንል ምን ለማለት ነው?
Anonymous voting

Question #15 From which generation operating system were developed?
Anonymous voting

Question #14 What is the first stage in software development?
Anonymous voting

Question #13 A byte consists of
Anonymous voting

Question #12 One millisecond is
Anonymous voting