ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 天
-10730 天
帖子存档
🔑 Best Hacking E-books 🗝 ══════❁✿❁ ══════ ➳➳ Wire Shark ➳➳ Penetration Testing ➳➳ Gray Hat Hacker ➳➳ Computer Hacking ➳➳ Web Application Hacker ➳ Android Hackers Handbook ➳➳ Social Engineering ➳➳Nmap Network Scanning ➳ Wireshark Network Analysis ➳ Wireshark Network Security ➳ Ethical hacking ➳ Cyber Security ➳ Hacking 7 Exposed ➳ Python http://www.spaste.com/s/rb8fKX ✍ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ። ‼️📢: @Computer_Android_tricks ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

sticker.webp0.45 KB

📲ስልኮ ላይ ያሉ ስልክ ቁጥሮች(contacts) ባጣውስ ብለው ይሰጋሉ⁉️ ❍✰✰✰✰✰◉⚇◉✰✰✰✰✰❍ ✍እንግድያውስ የሚቀጥለውን መረጃ ያንብቡ። ✏️ስልክ ቁጥሮች ከሲም ካርዶ ወይም ሰልኮ በተጨማሪ በኢሜል በማስቀመጥ ስልኮ ሲጠፈ ፣ ሲበላሽ፣ በቫይረስ ሲጠቃ ከሚገጥሞት የመረጃ መጥፋት መካላከል እንችላለን። ከዚህም በተጨማሪ አዲስ ሲም ብንገዛ የስልክ ቁጥሮችን አንድ በአንድ ሴቭ በማድረግ ከኢሜላችን ጋር በማገናኘት በአንዴ ወደ ስልካችን ማምጣት ያስችለናል። ለዚህም የሚከተለውን ስቴፕ ይመልከቱ። 1⃣ የስልኮን menu button መጫን ከዛም “Settings.” 2⃣ “Accounts and sync.” መጫን 3⃣ “Add account” button መጫን 4⃣ “Google.” የሚለው አማራጭ መጫን 5⃣ “Next” button መጫን 6⃣ የGmail login መረጃ በማስገባት “Sign in” በመጫን (ይህ ግን ከዚ በፊት አካውን ከነበሮት ነው Gmail አካውን ት ከሌሎዎት “Create” button የሚለው መጫን ከዛ አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት አካውን መፍጠር። 7⃣ “Sign in” button ስንጫን ስልካችን Gmail ላይ ያሉት የስልክ ቁጥር መረጃዎችን ያወርዳል። 8⃣ “Sync Contacts/Sync now” አማራጭ መጫን 9⃣ “Finish” button መጫን ✏️ ከላይ ያሉትን ስቴፖች በመከተል የስልክ ቁጥሮን ማስቀመጥ ይችላሉ። 🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇 ══════❁✿❁ ══════ 🗣© Share & Join Us• 🇪🇹 @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.18 KB

🔐 IT/Programming Development Megapack [75.60 GB)] PART I 📍Algorithms and Data 📍Structures in Java 📍Data Science and Machine 📍Learning in Python 📍iOS Developer Bootcamp 📍Kotlin for Android | Beginner to Advanced 📍Lynda Learning Node.js PHP 📍Assorted Programming Books 📍Web Developer Bootcamp 📍Learn to code by making 📍Video Games 📍Udemy CCNP 📍Udemy Android App Development 📍Udemy Web Development Course 📍Complete Python Bootcamp 📍Lynda Excel Bootcamp 📍Complete Node.js Developer Course 📍Udemy MySQL Bootcamp https://goo.gl/MiKByf 🔐IT/Programming Development Megapack [40.38GB] PART II 📍CompTIA A+ 📍Backtrack Kali 📍CCENT & CCNA 📍CCNA II 📍Databases & SQL 📍Ethical Hacking CEHv8 📍IPV4 Subnetting 📍IPv6 📍ITIL Foundations 📍JNCIA 📍Linux 📍Linux in the real world 📍Network + 📍Python Programming 📍Microsoft SQL Servers 📍Security + 📍Using Wireshark 📍VMware Vsphere 6 🔗https://goo.gl/q9cwv7 ➖➖ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💎@Computer_Android_tricks

sticker.webp0.08 KB

🔥 Files Over 11TB 🔥 🖥 Softwares - https://drive.google.com/open?id=0B32Zhk5PPjwsM1kxSHU3SXB5bU0 🎬 Bollywood Movies & Series - https://drive.google.com/open?id=0B32Zhk5PPjwscktPOXZoMVZhUFU 🎬 Hollywood Movies & Series - https://drive.google.com/open?id=0B32Zhk5PPjwsc3R1LTE1LWIzZHc 🎧 Music - https://drive.google.com/open?id=0B32Zhk5PPjwsdm9ZVWh3ekZaa3c 🖼 Wallpapers - https://drive.google.com/open?id=0B32Zhk5PPjwsRWVqR1hKcG5lMG8 📚 Documents Udemy Stuffs - https://drive.google.com/open?id=0B32Zhk5PPjwsRnNBc0FfZV82aEk 🆙 The files are getting updated time to time... #NO_ACESS_REQUIRED ══════❁✿❁ ══════ ✅ Join Us On Telegram 👉 t.me/Computer_Android_tricks 👉 @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.43 KB

🔑Top 5 Best and Most Popular Torrent Sites All Time https://goo.gl/R5rCRK 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ⏰@Computer_Android_tricks

sticker.webp0.26 KB

🌐ዓለም ከኮምፒውተር ጋር ከተዋወቀ በርካታ ዓመታት ቢቆጠሩም የብዙዎች የኢንተርኔት አጠቃቀም መስመርን የሳተ ነው። =================== ✍ ከመረጃ ደህንነት ጋር የተያያዙ የትየለሌ እሮሮዎች በተደጋጋሚ የሚሰሙትም ከአጠቃቀም ስህተቶች ጋር በተያያዘ ነው። የኢንተርኔት አጠቃቀም ስህተት ለአካላዊ ወይም አእምሯዊ ጉዳት እንደሚያጋልጥ ተመራማሪዎች ይናገራሉ። በስፔን የሚገኘው የበይነ-መረብ ደህንነት ተቋም ኢንተርኔት ሰክዩሪቲ ኦፊስ (ኢኤስኦ) በተደጋጋሚ የሚሰሩ ስህተቶችን ይፋ አድርጓል። ከኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች ራሳችሁን ለመታደግ ስህተቶቹን ከመፈጸም ተቆጠቡም ብሏል። #የማይታወቁ_ማስፈንጠሪያዎች የኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች ሰዎችን ከሚያጠምዱባቸው መንገዶች አንዱ የተሳሳቱ ማስፈንጠሪያዎች መላክ ነው። ሰዎችን በቀላሉ ማማለል የሚችሉ 'የዋጋ ቅናሽ' ወይም 'በነጻ የሚታደሉ ምርቶች' ማስታወቂያ ይጠቀሳሉ። ማስፈንጠሪያዎቹ ቫይረስ ወደተሸከሙ ገጾች ስለሚወስዱ የተጠቃሚዎችን የመረጃ ደህንነት አደጋ ውስጥ ይጥላሉ። ኢኤስኦ "ማስፈንጠሪያዎች ከመከተልዎ በፊት ቆም ብለው ያስቡ" ይላል። #ያረጁ_ሶፍትዌሮች በስልክ ወይም በኮምፒውተር የሚጫኑ ሶፍትዌሮች በየግዜው መታደስ አለባቸው። ሳይታደሱ ከቆዩ የኮምፒውተር ወንጀለኞች በየግዜው ለሚሰሯቸው አደገኛ ቫይረሶች ያጋልጣሉ። #አጠራጣሪ_መተግበሪያዎች መተግበሪያዎችን (አፕ) ከተለያዩ ድረ ገጾች መጫን ለደህንነት አስጊ ነወ። ትክክለኛ የሚመስሉ ነገር ግን ለቫይረስ የሚያጋልጡ መተግበሪያዎች ብዙ ናቸው። ብዙዎችም ያለማወቅ ይጭኗቸዋል። #ቀላል_የይለፍ_ቃል የኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ ለመስረቅ የይለፍ ቃላቸውን ይሰብራሉ። ስለዚህም ኢኤስኦ "ጠንካራ የይለፍ ቃል ይኑራችሁ" ይላል። ምክንያቱም በቀላሉ የሚገመቱ የይለፍ ቃሎች በርካቶችን ለአደጋ አጋልጠዋል። #የመረጃ_ቅጂ_አለማስቀመጥ በኮምፒውተር ወይም በስልክ ላይ ያሚገኙ መረጃዎችን ቅጂ አለማስቀመጥ ሌላው ችግር ነው። የኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች የግል መረጃ ካገኙ ለባለቤቱ ለመመለስ ገንዘብ ይጠይቃሉ። ተጠቃሚዎች የመረጃቸው ቅጂ ካላቸው ግን ከመዝባሪዎች ጋር መደራደር አያስፈልጋቸውም። ══════❁✿❁ ══════ 🗣© Share & Join Us• 🇪🇹 @Computer_Android_tricks

⚠️ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች መፈፀም የሌለባቸው ስህተቶችን በሚቀጥለው ፕሮግራማችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
⚠️ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች መፈፀም የሌለባቸው ስህተቶችን በሚቀጥለው ፕሮግራማችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

📌All Java Courses ✔️Introduction to JavaScript and jQuery (3.28GB) 🔗https://goo.gl/wBZagy ✔️JavaScript the Good Parts (4.47GB) 🔗https://goo.gl/LFvmS1 ✔️JavaScript- From Fundamentals to Functional JS (6.55GB) 🔗https://goo.gl/CUv1kG ✔️Hardcore Functional Programming in JavaScript (5.51GB) 🔗https://goo.gl/PRGppH ✔️Coercion in JavaScript (3.04GB) 🔗https://goo.gl/SDEtvk ✔️Choosing a JavaScript Framework (5.06GB) 🔗https://goo.gl/xCEDRR ✔️Advanced Javascript (6.22GB) 🔗https://goo.gl/EHhHD3 ✔️Modern JavaScript from the beginning (2.95GB) 🔗https://goo.gl/AGXJjk 📍 @Computer_Android_tricks

Master Android Studio in 2 hours - The IDE from Google Get up to speed with the main Android development IDE by Google, Android Studio. Udemy Link https://www.udemy.com/introduction-to-android-studio/ Download Link Part 1 http://bit.ly/2Mp8IVQ Part 2 http://bit.ly/2MqMd2M ⏰@Computer_Android_tricks 🎮 www.Hackingum.com 🎮 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅ @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.06 KB

🖥 Windows 10 Pro RS4 v.1803.17134.137 En-us x64 June2018 V.2 Pre-Activated 📥 https://upload4earn.org/g92iku6bjo53
🖥 Windows 10 Pro RS4 v.1803.17134.137 En-us x64 June2018 V.2 Pre-Activated 📥 https://upload4earn.org/g92iku6bjo53