ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337
-10730
帖子存档
✅ እንደሚታወቀው Microsoft Company ለተወሰኑ የWindows 10 ስሪቶች (Versions) የደህንነትና ሌሎች ማዘመኛዎችን (Security and Feature Updates) እንደማያደርስ በዋናው ዌብሳይቱ ላይ ተናግሯል😱። ከነዚህም ውስጥ 1507, 1511, 1607, 1703, 1709, እና 1803 ይጠቀሳሉ።🤯 ✅ ስለዚህም ኮምፒውተርዎን ከደህንነት ስጋት ለማላቀቅ የመጨረሻውን የዊንዶውስ ስሪት (Latest Windows 10 Version) መጫን አለብዎት። አሁን የሚጠቀሙበትን የዊንዶውስ 10 ስሪት ለማወቅ ከፈለጉ Settings ውስጥ ገብታችሁ ከዛ በፎቶው ላይ የሚታዩትን በተከታታይ click ሲያደርጉ የስሪቱን ቁጥር ያገኛሉ። ቁጥሩ 1507, 1511, 1607, 1703, 1709, ወይም 1803 የሚል ከሆነ #Update ማድረግ (ማዘመን) አለብዎት ማለት ነው።☺️ ✅ ለማዘመን የሚያስፈልገው የWindows CD ነው፣ ግን ሁላችሁም ላይኖራችሁ ስለሚችል የWindows Image File ማውረድ📥 አለባችሁ። ሊንኩ https://drive.google.com/uc?id=1f2uEmULGV1caADMb-Qsvy1CPQ3KL25x8&export=download ነው። 👉 #Torrent ተጠቅማችሁ ማውረድ ለምትፈልጉ #Torrent ፋይል አዘጋጃለሁ። #Torrent ፋይሉን ተጠቅማችሁ በµTorrent ወይም በሌላ የtorrent ማውረጃ ሶፍትዌሮች ማውረድ ትችላላችሁ። ⚠️ Original Post @Computer_Android_tricks ‼️ ⚠️ Give credit when posting at other channels ‼️ #Windows #Windows_10 #Update 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot

✅ እንደሚታወቀው Microsoft Company ለተወሰኑ የWindows 10 ስሪቶች (Versions) የደህንነትና ሌሎች ማዘመኛዎችን (Security and Feature Updates) እንደማያደርስ በዋ
✅ እንደሚታወቀው Microsoft Company ለተወሰኑ የWindows 10 ስሪቶች (Versions) የደህንነትና ሌሎች ማዘመኛዎችን (Security and Feature Updates) እንደማያደርስ በዋናው ዌብሳይቱ ላይ ተናግሯል😱። ከነዚህም ውስጥ 1507, 1511, 1607, 1703, 1709, እና 1803 ይጠቀሳሉ።🤯 ✅ ስለዚህም ኮምፒውተርዎን ከደህንነት ስጋት ለማላቀቅ የመጨረሻውን የዊንዶውስ ስሪት (Latest Windows 10 Version) መጫን አለብዎት። አሁን የሚጠቀሙበትን የዊንዶውስ 10 ስሪት ለማወቅ ከፈለጉ Settings ውስጥ ገብታችሁ ከዛ በፎቶው ላይ የሚታዩትን በተከታታይ click ሲያደርጉ የስሪቱን ቁጥር ያገኛሉ። ቁጥሩ 1507, 1511, 1607, 1703, 1709, ወይም 1803 የሚል ከሆነ #Update ማድረግ (ማዘመን) አለብዎት ማለት ነው።☺️ ✅ ለማዘመን የሚያስፈልገው የWindows CD ነው፣ ግን ሁላችሁም ላይኖራችሁ ስለሚችል የWindows Image File ማውረድ📥 አለባችሁ። ሊንኩን ከስር እናስቀምጣለን። 👉 #Torrent ተጠቅማችሁ ማውረድ ለምትፈልጉ #Torrent ፋይል አዘጋጃለሁ። #Torrent ፋይሉን ተጠቅማችሁ በµTorrent ወይም በሌላ የtorrent ማውረጃ ሶፍትዌሮች ማውረድ ትችላላችሁ። ⚠️ Original Post @Computer_Android_tricks ‼️ ⚠️ Give credit when posting at other channels ‼️ #Windows #Windows_10 #Update 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot

✅ Microsoft Company ለተወሰኑ የWindows 10 ስሪቶች (Versions) የደህንነትና ሌሎች ማዘመኛዎችን (Security and Feature Updates) እንደማያደርስ በዋናው ዌብሳይቱ ላይ ተናግሯል😱። ከነዚህም ውስጥ . . . 👉 #በቀጣይ ከᴋɪᴛ ᴋᴀᴛ ወደ እናንተ . . . 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot

#PASSPORT የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ በቴክኒክ ችግር ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የፓስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ እንደሚቀጥል ገልጿል። ኤጀንሲው ደንበኞች አገልግሎቱን ከዛሬ
+1
#PASSPORT የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ በቴክኒክ ችግር ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የፓስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ እንደሚቀጥል ገልጿል። ኤጀንሲው ደንበኞች አገልግሎቱን ከዛሬ ታህሳስ 16 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ማግኘት እንደሚችሉ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት አሳውቋል። 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 #PASSPORT online መሙላት ጀምረናል። 🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport 🔸የተበላሸ/ Damaged Passport 🔸ለልጆች/ Applicant Under 18 📌በአስቸኳይ እና በፍጥነት አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን። ❖ ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። ⚠️ የሚፈጀው ጊዜ 20 ቀን ብቻ። ☎️ 022-238-10-24 📞 +251911598601

✅ AZ Screen Recorder PRO 👉 Version: 5.8.0 📥 Size: 18.0 MB ➡️ Minimum Android version: 5.0 #AZ #Screen #Recorder 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

AZ Screen Recorder is the best app to record the screen of your android phone in almost any quality required. It does NOT require root access, no time limit, no watermark, ad free and very easy to use with one action to start and stop recording. It is the only screencast app in the Android market that can be paused and resumed while recording. This screen recording app will let you make beautiful screencast videos by providing every feature that you need in a simple and elegant user experience design. Some of its benefits are - Magic button - Overlay front camera - Countdown timer - Draw on screen - Trim videos #AZ #Screen #Recorder 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

Featured on Google Play Home Page, Android Police, Yahoo News, CNET, Android Central, Droid-Life and more. #AZ #Screen #Recor
Featured on Google Play Home Page, Android Police, Yahoo News, CNET, Android Central, Droid-Life and more. #AZ #Screen #Recorder 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

Driver Pack ስትሉ ለነበራችሁ፣ Driver Pack ትልቅ size ስላለው ለማውረድ ይመች ዘንድ #Torrent file በᴋɪᴛ ᴋᴀᴛ ተዘጋጅቶ ቀርቦላችኋል። 👉 #Torrent ፋይሉን ተጠቅማችሁ በµTorrent ወይም በሌላ የtorrent ማውረጃ ሶፍትዌሮች Driver Pack ማውረድ ትችላላችሁ። ⚠️ Original Post @Computer_Android_tricks ‼️ ⚠️ Give credit when posting at other channels ‼️ #Driver #Drivers #DP #DriverPack 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot

Driver Pack ስትሉ ለነበራችሁ፣ #Torrent file ነው። 👉 በµTorrent ወይም በሌላ የtorrent ማውረጃ ሶፍትዌሮች ማውረድ ትችላላችሁ። ⚠️ Original Post @Computer_Android_tricks ‼️ ⚠️ Give credit when posting at other channels ‼️ 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot

✅ Official website: https://www.cpuid.com

✅ CPU-Z is a free application that reports information about your Android device and Windows PC. 🔰 CPU-Z ስለ ስልክዎ እና ስለ ኮምፒውተ
✅ CPU-Z is a free application that reports information about your Android device and Windows PC. 🔰 CPU-Z ስለ ስልክዎ እና ስለ ኮምፒውተርዎ ውስጣዊ መረጃዎችን የሚይዝ ነፃ መተግበሪያ ነው። ⚠️ Requirements: - Android 2.2 and above for Android Devices - Windows 7/8/8.1/10 for Windows PC 📥 Download Links: https://download.cpuid.com/cpu-z/cpu-z_1.94-en.exe for PC https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cpuid.cpu_z for Android. Copy the playstore link and paste it @apkdl_bot to download. 🔆 እባክዎን ይህንን መረጃ ለሌሎች ሰዎች ያጋሩልን። ለምታውቁት ሰው #Forward ማድረግ በቻ በቂ ነው። እውቀትን ማካፈል በጎነት ነው። 👉 ቻናላችንን #Unmute ማድረግ ለእናንተ አሪፍ እና ምርጥ የቴክ መረጃዎችን እንድናደርስ ያበረታታናል!!! ⚠️ Original Post @Computer_Android_tricks ‼️ ⚠️ Give credit when posting at other channels ‼️ 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot

#የቦት_ጥቆማ 🤖ከᴋɪᴛ ᴋᴀᴛ #Bot_Recommendation 🤖from ᴋɪᴛ ᴋᴀᴛ 🤖 @instatoolsbot 🤖 @instatoolsbot ✅ የኢንስታግራም story, post, IGTV ወይም ማንኛውንም ሚዲያ (ፎቶ፣ ድምፅ እና ቪዲዮ) ለማውረድ ተጠቀሙበት። 🔰 Using this bot, you can download Instagram stories, posts, IGTV or any media (photo, audio and video) 🔆 እባክዎን ይህንን መረጃ ለሌሎች ሰዎች ያጋሩልን። ለምታውቁት ሰው #Forward ማድረግ በቻ በቂ ነው። እውቀትን ማካፈል በጎነት ነው። 👉 ቻናላችንን #Unmute ማድረግ ለእናንተ አሪፍ እና ምርጥ የቴክ መረጃዎችን እንድናደርስ ያበረታታናል!!! ⚠️ Original Post @Computer_Android_tricks ‼️ ⚠️ Give credit when posting at other channels ‼️ 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot

sticker.webp0.04 KB

✍️✍️...🍃🍃🍃......✍️✍️ Q:A ........ is approximately one billion bytes
Anonymous voting

✍️✍️......🍃🍃🍃......✍️✍️ Q: Which of the following software applications would be the most appropriate for performing numerical and statistical calculations?
Anonymous voting

✍️✍️......🍃🍃🍃......✍️✍️ Q:-Why Would A Hacker Use A Proxy Server?
Anonymous voting

✍️✍️......🍃🍃🍃......✍️✍️ Q: Every component of your computer is either
Anonymous voting