ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337
-10730
帖子存档
sticker.webp0.23 KB

sticker.webp0.07 KB

✏️ይህ ፎቶ ግራፍ በ1967 እ.ኤ.አ አዋርድ ያሸነፈ ሲሆን በእንግሊዝኛ “Kiss of Life” የሚል ስያሜ ያገኘ በሮኮ ሞርባይቶ የተነሳ ነበር፡፡ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━ ✏️ፎቶው የኤሌክትሪክ ጠጋኝ ሰራተኞች ጥገና ላይ እንዳሉ አንዱ ሰራተኛ በ400 ቮልት ኤሌክትሪክ ሀይል ተይዞ እራሱን ስቶ የልብ ምቶ ያቆመ እና የአደጋ ጊዜ መቆጣጠሪያ ቀበቶው እንዳይወድቅ አንጠልጥሎት እንዳለ ቶምሰን የተባለ የስራ ጓደኛው ፈጥኖ ምሶሶው ላይ ወጥቶ የአፍ ለአፍ መጀመሪያ እርዳታ ሲደርግለት ያሳያል፡፡ ✏️ምንም እንኳን ደረት ላይ በመጫን እርዳታ ለማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ባይሆንም ቶምሰን የአፍ ለአፍ እርዳታውን በተስፋ ደጋግሞ በማድረግ የሻምፒወን ጓደኛውን ሳንባ እንደገና እንዲያንሰራራ እና የተወሰነ የደም ዝውውር እንዲኖር በማድረግ በትከሻው ተሸክሞ ከምሶሶው ላይ አውርዶታል፡፡ ✏️ በኋላም ቶምሰን እና ሌሎች የስራ ባልደረቦች በመረባረብ መሬት ላይ አሰተኝተውት የደረት ላይ መጫን የ(CPR) እርዳታ በማድረግ ቀስ በቀስ የልብ ምቱን መመለስ ችለዋል፡፡ በኋላም የአደጋ ጊዜ ደራሽ የህክምና ቡድን ደርሶ የሻምፒወን ህይወት ሙሉ በሙሉ ቀድሞ ወደነበረችበት ሁኔታ ሊባል በሚችል ሁኔታ ልትመለስ ችላለች፡፡ ✏️ ሻምፒወን ተርፎ እስከ 2002 ኖሮ በልብ ህመም ምክንያት በ64 ዓመቱ አርፏል፡፡ የጓደኛውን ህይወት ከሞት የታደገው ቶምሰን ግን አሁንም በህይወት ይገኛል፡፡ ፎቶ ግራፉ በተለያዩ የአለማችን ጋዜጦች ላይ ለእይታ የበቃ ሲሆን በ1968 ዓ.ም “Pulitizer Price” የተባለ አዋርድ ማሸነፍ ችሏል፡፡ ✏️🤝 ሰው ሰውን ለመርዳት ሰው መሆኑ ብቻ በቂ ነው፡፡ አንድ አንድ ጓደኞች የጓደኝነት ልክ የማይኖራቸው ሲሆን አንዳንዶች ደግሞ ከወንድም በላይ ይሆናሉ፡፡ 🚀 ከወደዳችሁት #ለጎደኞቻችሁ አጋሩት...! ‼️📢: @Computer_Android_tricks ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

sticker.webp0.39 KB

✍ Command prompt (Cmd) ተጠቅመን እንዴት የሌሎችን ኮምፒዩተሮች መዝጋት እንደምንችል እናያለን። How to hack other computer and shut them down ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━ በተለይ internet cafe እና Wifi ቦታ በጣም አፋጣኝ የሆነ ነገር ግጥሟችሁ ብዙ ሰው እየተጠቀመ ኮኔክሽኑ እየተንቀራፈፈ ካስቸገራችሁ👽👽 ⚠️❗️ማስጠንቀቂያ⚠️❗️ ይሄ ትምህርታዊ ነው ህገወጥ ነገር ቢደረግ ቻናሉ ሀላፊነት አይወስድም። ✍ የሚያስፈልገን internet connection እና CMD ነው። Step 1:~ cmd መክፈት Step 2:~ ከዛ tracert ብላቹ ጽፋቹ space ከሰጣችሁት በኋላ የምፈልጉትን website መጻፍ እኔ www.facebook.com የሚለውን መርጫለው ስጽፍም tracert www.facebook.com Enter ስትጫኑ internet አክሰሱን እየተጠቀሙ ያሉ ሰዎችን ዝርዝር ያመጣላቹሀል Step 3:~ ከዛ complete ሲል Shut down -i ብለን እንጽፋለን ከዛ ከሚመጣልን window ላይ add የሚለውን መርጠን ከላይ ከተዘረዘሩት ተጠቃሚዎች የ አንዱን እንጽፋለን። ቀጥሎም comment የሚለው ላይ የምንዘጋበት ተጠቃሚ screen ላይ የሚመጣ ማስጠንቀቂያ ጹህፍ እንጽፋለን እስከሞላንበት ሰከንድ ድረስ ስክሪኑ ላይ ያሳይና ይዘጋዋል ማለት ነው። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━ 🌀 share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን!

sticker.webp0.31 KB

sticker.webp0.09 KB

⚙Method 2: 1)Open Lucky patcher and find the app you want to hack the in app purchasement. 2)If in app purchasement available, you will see "In app purchases found" below the app. 3)Long press on the app or just tap on the app and click on "open menu of patches". 4)Select "Support patch for In app and LVL emulation. 5)Select apply, wait until it finishes. After that your device will reboot automatically. If your patch was successful, you may say goodbye to the obnoxious google in app emulation window, that used to come when you select to buy something. You can buy anything for free. Done! you may enjoy the hacked app now ✍ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ። ‼️📢: @Computer_Android_tricks ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

⚙NON Root

sticker.webp0.03 KB

⚙Method 1: 〰〰〰〰〰 1)Lunch Lucky patcher apk and grant root access. 2)You may minimize or close Lucky patcher at this moment and launch the app which you want to get the Pro vision or the paid vision. 3)Go to purchase section and click on buy or pro vision or anything that is written in your app. 4)Now the Lucky patcher's window opens itself instead of google in app purchase box. In that window you will see "Do you want to try to get this app for free" as shown in screen shots below and Select "yes". Non-rooted user Click on "send reply to application(Unsigned). 5)Done. Now you hacked the In app purchase successfully. If the app is supported, then the thing you are trying to download starts downloading or the feature you want Unlock will be unlocked. (You may also do as described below to increase your chance of success) 1)Open Lucky patcher apk and find Google play store. 2)Tap on it and select "open menu of patches" 3)You will see a warning window saying "It is a system app ....", select ok. 4)Tap on "Custom pach" and select the first one "support.Inapp.LVL.android.vending" and tap apply. 5)Reboot your device. 6)Now act method 1 again. Applying custom patch to google play store will increase your chance of success. If you want to disable the Lucky patcher's automatically open, please follow steps below: 1)Open Lucky patcher and go to toolbox at bottom left corner. 2)Select 'Disable google Billing emulation'.

Lucky Patcher v5.8.5.apk5.31 MB

⚙BY ROOTING

⚙ HOW TO CRACK ANY ANDROID APP,GAME OR ANYTHING BEEN IT A THIRD PARTY APP ⚙ What is lucky Patcher? Lucky Patcher is a very cool app that has the capability of patching all other apps installed on the device and can modify them according to your wish. With these apps, you will be able to hack any of your favorite game or any other recharging app to get the free bonus. ✏️There are two ways of doing this process 1. By rooting 2. Non-Rooting

sticker.webp0.07 KB

Hacking With Experts 3 (Facebook Hacking) By Anurag Dwivedi.pdf2.99 MB

ios-hackers-handbook-epub.pdf0.37 KB

CC HACKING TUT(1).pdf2.83 KB

Latest Deep Web Links 2017.pdf1.34 KB