ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337
-10730
帖子存档
sticker.webp0.09 KB

👇 #VPN_ምንድነው_? ☝️ 🔗 VPN ግንኙነትዎን በአገልጋይ (በሰርቨር) በኩል በማዛወር እና በመስመር ላይ እያንዳንዱን እርምጃዎችዎን በመደበቅ ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ ድሩን (web) እንዲደርሱበት የሚያስችል አገልግሎት ነው። 🔗 VPN ምህፃረ ቃል ነው፤ቃሉ Virtual Private Network ማለት ነው። 🔗 VPN ያስፈልገኛል ? እያንዳንዱ አገልግሎት ሰጪ በተጠቃሚዎች ጥያቄ መሠረት የተጠቃሚ እንቅስቃሴ ማስታወሻዎችን መስጠት ይችላል። የእርስዎ የበይነመረብ ኩባንያ በመስመር ላይ ያደረጉትን ሁሉንም እንቅስቃሴ ይመዘግባል። ይህ አገልግሎት አቅራቢው ለሚያደርጋቸው ድርጊቶች ማንኛውንም ኃላፊነት እንዲወገድ ይረዳል። ብዙውን ጊዜ መረጃዎን ለመጠበቅ እና ነጻነት ለማግኘት የሚያስፈልጉዎት ብዙ ሁኔታዎች አሉ። ለምሳሌ :- 1. የvpnን አገልግሎት በምሥጢር የተደራጀ ኩባንያ መረጃን ለመላክ ነው። ይህ ሚስጥራዊ መረጃ ከመታወቂያው ለመጠበቅ ያግዛል. 2. በጂኦግራፊያዊ አካባቢ የሚጣለውን አገልግሎት ማለፍ ካለብዎት. የVPN አገልግሎቱ የአውታሩን አድራሻ ካሉበት አገር ወደሌላ አገር በመተካት ይህን እገዳ ለማለፍ ይረዳል። 3. ከሚጎበኙ ጣቢያዎች ደብቅ. እያንዳንዱ ሰው በኢንተርኔት ተግባራቸውን ለማካፈል አይፈቅድም። ስለሆነም vpnን በመጠቀም ጉብኝታቸውን ይከላከላሉ። ❖@Computer_Android_tricks

sticker.webp0.07 KB

FaceBookን ጨምሮ ሌሎች መተግበሪያዎች ያለVPN መስራት ጀምረዋል። #ETHIOPIA
FaceBookን ጨምሮ ሌሎች መተግበሪያዎች ያለVPN መስራት ጀምረዋል። #ETHIOPIA

sticker.webp0.16 KB

Telegram is six years old! 🥳 To celebrate, we locked six people in a room and gave them six hours to write this encyclopedia of Telegram (it took 24). https://telegram.org/blog/6-years

sticker.webp0.41 KB

ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፦ የዩንቨርስቲ መግቢያ /የ12ኛ ክፍል/ ፈተና ውጤት በትላንትናው ዕለት 7/12/2011 መለቀቁ ይታወሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በዛሬው ዕለት በስኮላስቲክ አፕቲቲዩድ የፈ
ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፦ የዩንቨርስቲ መግቢያ /የ12ኛ ክፍል/ ፈተና ውጤት በትላንትናው ዕለት 7/12/2011 መለቀቁ ይታወሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በዛሬው ዕለት በስኮላስቲክ አፕቲቲዩድ የፈተና ውጤት ላይ ከተማሪዎች፣ ከወላጆች እና ከመምህራን ስፋት ያለው ቅሬታ በመቅረቡ የማጣራት እርምጃ በመውሰድ ላይ የምንገኝ ሲሆን በአጭር ቀናት የማስተካከያ እርምጃ ወስደን ስለምንገልጽ እንደተለመደው በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንጠይቃለን፡፡ ሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ 🔑@Computer_Android_tricks

Dr. Tilaye... "Congratulations to all Grade 12 students on your big academic achievement. As we are receiving complains on yo
Dr. Tilaye... "Congratulations to all Grade 12 students on your big academic achievement. As we are receiving complains on your Scholastic Aptitude Test result, #NEAEA will give it a second look and get back to you. Thank you for your patience. Wishing all the best!" 🔑@Computer_Android_tricks

❖ ለአሰላ እና አከባቢዋ ንዋሪዎች በሙሉ የምትፈልጉትን ሶፍትዌር እና የኮምፒውተር ጥገና በተጨማሪም የትኛውንም የተዘጉ ስልኮችን እንከፍታለን ማየት ማመን ነው። ❖ ይጎብኙን ከተሟላ መስተንግዶ እንዲሁ
❖ ለአሰላ እና አከባቢዋ ንዋሪዎች በሙሉ የምትፈልጉትን ሶፍትዌር እና የኮምፒውተር ጥገና በተጨማሪም የትኛውንም የተዘጉ ስልኮችን እንከፍታለን ማየት ማመን ነው። ❖ ይጎብኙን ከተሟላ መስተንግዶ እንዲሁም ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ጋር ከፈጣን (4mb/s) ብሮድባንድ አገልግሎት እንጠብቆታለን የምትፈልጉትን ነገር በአካል በመምጣት ወይም በስልክ በመደወል ማዘዝም ሆነ ማሰራት ይችላሉ። ✏️አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ☎️ 0222381024 📲 +251911598601 🌐 Global Computer and Internet Cafe Asella.

sticker.webp0.10 KB

ዛሬ የፈተና ውጤት ይፋ እንደማይሆን ተገለፀ! ከቀናት በፊት በተለያዩ የመንግስት ሀላፊዎች የፈተና ውጤት ዛሬ ነሀሴ 5 እንደሚለቀቅ ሲገለፅ ነበር። የፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ገ/
ዛሬ የፈተና ውጤት ይፋ እንደማይሆን ተገለፀ! ከቀናት በፊት በተለያዩ የመንግስት ሀላፊዎች የፈተና ውጤት ዛሬ ነሀሴ 5 እንደሚለቀቅ ሲገለፅ ነበር። የፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ገ/እግዚአብሔር ከደቂቃዎች በፊት እንዳሳውቁት "ውጤቱን ለማውጣት #ትንሽ ተጨማሪ ስራ መስራት አስፈልጎናል። ዛሬ ሳይሆን ከሁለት ቀን በሁዋላ አካባቢ ይለቀቃል። ይህ መራዘም ያስፈለገው ከዛሬው በአል ጋር በተገናኘ ሳይሆን ትንሽ ሌላ የምንሰራው ስራ ስላጋጠመን ነው" ብለዋል። 🖱@Computer_Android_tricks

sticker.webp0.00 KB

🖱ሲም ካርድን ይተካል የተባለው ኢ ሲም ምንድን ነው…? ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❖እንደ ኦ.ኢ.ኤም፣ አፕል እና ጎግል ያሉ የስማርት ስልክ አምራቾች ደግሞ በአዳዲስ ምርቶቻቸው ላይ ኢ ሲም ማካተት መጀመራቸው ተሰምቷል። ❖“ኢ ሲም ምንድን ነው”..? ካላችሁ ኢ ሲም ልክ እንደ መደበኛው ሲም ካርድ በስማርት ስልካችን ሁሉንም አገልግሎት ማግኘት የሚያስችለን ነው። ❖ነገር ግን ኢ ሲም በጠቅታ በስልኩ ሰርኪዩት ቦርድ ላይ የሚገጠም እንጂ እንደ ከዚህ በፊቱ አይነት ማስገቢያ የሚፈልግ እንዳልሆነ ተነግሯል። ❖ኢ ሲምን አጠቃቀምም አሁን ጥቅም ላይ እየዋለ ካለው ሲም ካርድ ጋር ሲነጻጸር ቀላል እንደሆነም ነው የተነገረው። ❖እንዲሁም ኢ ሲም አንድ ጊዜ የስማርት ስልኩ ሰርኪዩት ቦርድ ላይ ከተገጠመ በኋላ ደህንነቱ የተጠበቀ አስተማማኝ እንደሚሆንም ነው የተጠቆመው። ❖ከዚህ በተጨማሪም ኢ ሲም የስማርት ስልክ አምራቾች በጣም ጠፍጣፋ ስልክ ለማምረት የሚያደርጉትን ጥረት የሚያግዝ እንደሆነም ነው የተገለፀው። ❖በአሁኑ ወቅትም አንድ አንድ የስማርት ስልክ አምራቾች በስልኮቻቸው ላይ ከመደበኛው ሲም ካርድ በተጨማሪ ኢ ሲምን እንደ አማራጭ እያቀረቡ እንደሆነም ተነግሯል። ❏አሁን በገበያ ላይ የዋሉ እና ኢ ሲምን የሚቀበሉ ስማርት ስልኮችም ጎግል ፒክስል 2፣ ጎግል ፒክስል 2 XL፣ ጎግል ፒክስል 3፣ ጎግል ፒክስል 3 XL፣ ጎግል ፒክስል 3a፣ ጎግል ፒክስል 3a XL፣ አይፎን XS፣ አይፎን XS Max፣ አይፎን XR፣ አይፓድ ፕሮ እና ኳልኮም ስናፕድራጎን 850 ፕሮሰሰር የሚጠቀሙ ዊንዶውስ 10 ኮምፒውተሮች ይገኙበታል። ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

sticker.webp0.24 KB

🔍 ዛሬ የኮምፒዩተሮች በተለይም የlaptop ኮምፒዩተሮች CPU ሲያሜ ላይ ነው የምናወራው፡፡    ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❖አብዛኞቻችን በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ ያለን እውቀት ውስን ነው፡፡ ለምሳሌ Core i3, Core i5 እና Core i7 CPU አይነቶች ስናይ እላያቸው ላይ ባለው ቁጥር ብልጫ ብቻ እናወዳድራለን፡፡ ከዛሬ በኃላ ግን በትክክለኛው ስያሜ እንገመግማለን፡፡ ❖በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ የምናየው ስሞች እላያቸው ላይ ፊደላት ይገኛሉ፡፡ እነሱ ለምን ተቀመጡ? እንዲሁ በዘፈቀድ የተቀመጠ ፊደላት ናቸውን?  እነዚህ ፊደላት ዝም ብለው የተቀመጡ አይደሉም የራሳቸው የሆን ትርጉም አላቸው፡፡ 🖱የኮምፒዩተሮቻችን CPU ስም እነዚህም ፊደላት ከያዘ፡ “K” – Unlocked፡- ያልተቆለፈ CPU ይህ ማለት በቀላሉ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር ‹በቀጣይ ዘገባዎች ላይ እናየዋለን›) የሚደረግ CPU ናቸው፡፡ እላያቸው ላይ “K” የሚል ፊደል የሌለበት የCPU አይነቶች የOverclock የመደረግ ሁኔታ አምብዛም ነው፡፡ ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-8600K “H” – High Performance Graphics: - እነዚህ CPU ለኮምፒዩተር ጨዋታዎች(Gaming) እና ፎቶ እና ቪዲዮ ለማቀናበር ይመረጣሉ ማለትም ብዙ ሀይል ተጠቀሚ እና የተሻለ አቅም ያላቸው CPU ናቸው። “Q” – Quad Core:- አራት Core ወይም አንድን ስራ ለአራት አካላት የሚከፋፈል CPU  ናቸው፡፡ 🖱በዚህም መሰረት “HQ” ሚል ፊደላት ካሉ በጣም ውድ እና ምርጥ ከሚባሉት CPU አይነቶች  ወስጥ አንዱ ነው፡፡ ምሳሌ፡ Intel® Core™ i7-7700HQ ”M” – Mobile CPU:- በተንቀሳቃሽ(Portable) ኮምፒዩተሮች ላይ የምናገኘው ሲሆን በቀላሉ ለመቀዝቀዝ ትንሽ ሀይል ይጠቀማል፡፡ በተጨማሪም ብዙ ጊዜ እንዲተኙ(Sleep mode capability) የደረጋል፡፡ “Y” - Extremely low Power “U” – Ultra low Power ከለይ ያሉት ሁለቱም የሚያመለክቱት ሀይል ቆጣቢ ወይም ዝቅተኛ አቅም ያላቸው CPU ናቸው፡፡ ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-7200U በቀጠይ ዳስሳዎቻችን ላይ ስለ ኮር(Core)፣ የ CPU ስም ላይ ያሉት ቁጥሮች ምንነት እና ስለ Core i3, Core i5 እና Core i7 ከሌሎቹ  CPU የሚለያቸው አንዲሁም እርስ በእርስ ሚያለያያቸውን ነገሮች በሰፊው እናያለን፡፡ ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

sticker.webp0.31 KB