ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 夊
-10730 夊
帖子存档
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች🙏 To day we will see how to Download video on Telegram from different Social media sources. ✴️ በባለፈው ፕሮግራማችን በ icloud የተዘጉ iphone ስማርት ስልኮችን እንዴት አድርገን በቀላሉ መክፈት እንደምንችል አሳይተናችኋል ዛሬ ደግሞ 3k ስንደርስ እናሳያችኋለን ብለን ቃል በገባንው መሰረት ከተለያዩ social media ማለትም 👉ከFacebook 👉ከgoogle 👉ከyoutube... ✅ከፈለግንው site ላይ የምንፈልገውን VIDEO በቴሌግራም እንዴት Download ማድረግ እንደምንችል ይዘንላችሁ ቀርበናል። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🇪🇹 : @Computer_Android_tricks ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✍ ✴️ መጀመሪያ እስኪ ትንሽ ስለቴሌግራም እንዳንድ ነገሮችን እናሳውቃችሁ። እንደሚታወቀው ቴሌግራም በአለማችን ላይ ካሉት ሶሻል ሚዲያዎች አንዱ ነው።ይህ ሚዲያ እ.አ.አ በ2013 የሩስያ ዜግነት ባላቸው ሁለት ወንድማማቾች #Nikolai_Durov እና #Pavel_Durvo በሚባሉ ሰዎች አማካኝነት ነው ተሰርቶ መለቀቅ የቻለው። ታሳቢ ተደርጎ ለመጀመርያ ጊዜ የተሰራው በመረጃ ልውውጥ ጊዜ ግላዊ የሆኑ መረጃ እንዳይጠለፉ በማሰብ ነበር። 🔎 የዚህ ሚዲያ ተጠቃሚ ከሆኑት አንዱ #ISIS (#ISIL) ነው። ይህንንም በጣም ብዙ ተከታዮች አንዳሉት ይነገራል። 🎖 ውድ የኮምፕዩተር እና የአንድሮይድ ቻናል ተከታታዮች በሙሉ እዚህ ጋር ማስተዋል ያለባችሁ ነገሮች በቴሌግራም ላይ የምፈልጉተን ነገር ማግኘት እንደምትችሉ መገንዘብ አለባችሁ ብዙ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ይህ ግንዛቤው ስለሌላቸው ብዙ ጊዜ ቴሌግራምን እንደሌሎች app ለተራ ነገር ሲጠቀሙመት እናስተውላለን። 🔎 ቴሌግራም በአሁን ሰዓት ከተለያዪ ሚዲያዎች ለአጠቃቀም ፈጣን እና የተሻለ እንደሆነ ለምሳሌ ከፌስቡክ ይልቅ ቴሌግራም በሁለት እጥፍ ተመራጭ እንደሆነ google ይነግረናል።የዚህ ሚስጥሩ ደግሞ የተለያዪ Bot አገልግሎት መስጠት መቻላቸው ነው ባለፈው ሰፋ አድርገን Bot ማለት በቴሌግራም ምንድነው እንዴትስ አድርገን Bot create ማድረግ እንችላለን የሚለውን አይተናል።

✴️ ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች በዛሬው ፕሮግራማችን እንዴት አድርገን ከተለያዪ social media video በቴሌግራም ዳውንሎድ ማድረግ እንደምንችል ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

❤️➖➖Step 6 final step➖➖❤️ The iCloud Bypass screen will pop up. The iCloud Bypass screen will pop up.

➖➖➖👽Step 5👽➖➖➖ ⚠️Tap “Back >” in the top left screen, then choose your network and insert your wifi password. Hence your iPhone will jump to the next page, don’t let it, and hit “Back” Tap “Back >” in the top left screen, then choose your network and insert your wifi password. Hence your iPhone will jump to the next page, don’t let it, and hit “Back”

➖➖➖👽Step 3👽➖➖➖ Make sure that your iDevice is not connected to a network, if it is connected to a network, tap on the “i” button then “Forget this Network” ➖➖➖ 👽Step 4👽➖➖➖ Tap the “i” button, then insert custom DNS, choose anyone of the below IPs: USA / North America: 104.154.51.7 Europe: 104.155.28.90 Asia: 104.155.220.58 Rest of the world including Ethiopia: 78.100.17.60

➖➖➖👽Step 2👽➖➖➖ Jump to Wifi settings. If you don’t see the “i” letter beside the wifi network, press the home button, then select “More Wifi Settings”

🇪🇹How to Bypass iCloud Activation Lock on iPhone for Free with DNS method🇪🇹 Make sure you have any sim card inserted in your iPhone, it will not work if you don’t have SIM card, as your iPhone must be activated. ➖➖➖👽Step 1👽➖➖➖ Open your iPhone, iPad or iPod touch. Then select your Country and Language.

👽👽👽👽 *Bypass iCloud Activation Lock – Supported iOS:* I would like to mention that DNS bypass method is working fine with the below iOS versions: iOS 10.3 iOS 10.2.1 iOS 10.2 iOS 10.1.1 iOS 10.1 iOS 10.x.x iOS 9.x.x *Bypass iCloud – Supported Devices:* iPhone 7 Plus iPhone 7 iPhone 6S Plus iPhone 6S iPhone SE iPhone 6 Plus iPhone 6 iPhone 5S iPhone 5C iPhone 5 iPhone 4S iPhone 4 All iPads All iPod Touchs ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ 🇪🇹 @Computer_Android_tricks

✴️ iphone tricks No.1 with 6 steps✴️ ✅ እንዴት አድርገን በ iCloud የተቆለፉ iphone ስልኮችን መክፈት እንችላለን ከሚለው tricks ስንጀምር የተለያዩ ዘዴዎች አሉ ነገር ግን ምንም ነገር ሳያስፈልገን መክፈት የምንችልበትን ቀለል ያለ ዘዴ "DNS method" በመባል የሚታወቀውን እናቀርባለን ብዙ የiphone ተጠቃሚዎች amharic font ያላስተካከላችሁ የዚህ ቻናላ ተከታታዮች ካላችሁ ይህን iphone tricks *How to Bypass iCloud Activation Lock on iPhone for Free with DNS method* የሚለውን ለዛሬው በEnglish ቋንቋ እናቀርብላችኋለን። ነገር ግን የኛን ፕሮግራም በfont ምክንያቱ መከታተል ካልቻላችሁ iphone የራሱ የሆነ amharic font ስላለው እሱን በማስተካከል አማርኛ እንዲያነብ ማድረግ እንደምትችሉ በትህተና እንገልፃለን። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

​​✍About Google ጉግል ስለእርስዎ ብዙ ያውቃል፤እርስዎስ ሾለ ጉግል ምን ያውቃሉ? ▁▁▂▃▄▅▆▅▄▃▂▁▁ ✠ጉግል 20ኛ ዓመት የልደቱን በዓሉን ሊያከብር ሽር ጉድ እያለ ነው። ይህን ተንነተርሰን ሾለ ጉግል ምናልባት የማያውቋቸው ነጥቦች ይዘን ብቅ ብለናል። ✠ከጉግል በፊት ሕይወት ምን ትመስል ነበር? አንድ መረጃ በፍጥነት ሲፈልጉ ምን ያደርጉ እንደነበር ያስታውሱታል? ምንም ይፈልጉ ምን፤ የአንድን ቃል ትርጓሜ እና አፃፃፍም ይሁን የቦታ ጥቆማ፤ ብቻ የሆነ ነገር ሲፈልጉ ወደ ጉግል መሮጥ የተለመደ ሆኗል። ✠ 'ዕድሜ ይስጠውና' ጉግል ፊት ነስቶን አያውቅም፤ 'ጎግለው' እንዲል የሃገሬ ሰው። ✠በየሰከንዱ ይላል ፎርብስ የተሰኘው መፅሄት መረጃ. . .በየሰከንዱ 40 ሺህ ሰዎች 'ይጎግላሉ'፤ በቀን 3.5 ቢሊዮን እንደማለት ነው። ጉግል ሁሉ ነገር ሆኗል፤ ማስታወቂያ በሉት፣ የቢዝነስ ዕቅድ እንዲሁም ግላዊ መረጃ መሰብሰቢያ ነው። ✠እንግዲህ እውነታውን ልናፈራርጠውም አይደል፤ እናማ ስለጉግል አንድ ሚስጢር እንንገርዎት። መረጃ ፍለጋ ወደ ጉግል በሮጡ ቁጥር ጉግል ስለእርስዎ የተወሰነ መረጃ ይሰበስባል። ⌘ «ግን ምን ያህል መረጃ?Âť አሉን?፤ መልካም! እነሆ የጠየቁንን ጨምሮ ስለጉግል ሊያስገርምዎ የሚችሉ መረጃዎች። ❏① ስያሜው ግን ጉግል ምን ማለት ነው? ጉግል ስያሜውን ያገኘው በስህተት ነው። በእንግሊዝኛው 'googol' ማለት በሂሳብ ቀመር 1 እና መቶ ዜሮዎች ማለት ነው። እና ተሜው ተሳስቶ ስያሜውን ጉጎል ወደ ጉግል አመጣው፤ የጉግል ፈጣሪዎችም ይህንን ቃል ለመጠቀም መረጡ። ❏② የጀርባ ማሻ የጉግል ፈጣሪዎች ላሪ ፔጅ እና ሰርጌይ ብሪን ለጉግል የሰጡት የቀድሞ ስም በእንግሊዝኛው 'Backrub' ወይም የጀርባ ማሻ የሚል ትርጓሜ ሊሰጠው የሚችል ቃል ነበር። ምክንያቱም ሰዎች ፈልገው የሚያገኙት መረጃ ጉግል ላይ ከሰፈሩ ሌሎች ድረ ገፆች ስለሆነ። ኋላ ላይ ስሙን ሊቀይሩት ተገደዱ እንጂ። ❏③ የተንጋደደ ጉግል ንግድ እና ጠንከር ያሉ ጉዳዮች ብቻ ሳይሆኑ ጨዋታዎችም ይገኛሉ። እንደማሳያ እስቲ ወደ ጉግል ይሂዱና ይህችን "askew" የእንግሊዝኛ ቃል መፈለጊያው ላይ ይፃፉት። ውጤቱ አዩት? ❏④ ፍየሎች🐐🐐 ጉግል አረጓንዴ ምድርን እደግፋለሁ ይላል፤ ለዚህም ነው የመሥሪያ ቤቱን ሳር ማጨጃ ማሽኖች በፍየሎች የተካው። አሜሪካ ካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት የሚገኘው የጉግል ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ 200 ያህል ፍየሎች ወዲያ ወዲህ ሲሉ ተመልክተው የየትኛው አርብቶ አደር ዘመናይ ግቢ ነው ብለው እንዳይደናገሩ። ፍየሎቹ የጉግል ናቸውና። ❏⑤ እየተመነደገ የሚገኝ 'ቢዝነስ' ጂሜይል፣ ጉግል ማፕ፣ ጉግል ድራይቭ፣ ጉግል ክሮም ከተሰኙት በተጨማሪ ከፈረንጆቹ 2010 ጀምሮ ጉግል በየጊዜው የተለያዩ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን የግሉ ሲያደርግ ቆይቷል። ሊያውቁትም ላያውቁትም ይችላሉ ግን እኛ እንንገርዎ፤ አንድሮይድ፣ ዩትዩብ፣ እንዲሁም አድሲን የተሰኙት ቴክኖሎጂዎች የጉግል ንበረቶች ናቸው። ከሌሎች 70 ያክል ኩባንያዎች በተጨማሪ ማለት ነው። ❏⑥ ዱድል ዱድል የተሰኘው የጉግል ውድድር መድረክ አሜሪካ የሚገኙ ተማሪዎች የድርጅቱን ምልክት ፈጠራቸውን ተጠቅመው እንደአዲስ እንዲቀርፁት የሚያበረታታ ነው። ይህ ውድድር ከተጀመረ ወዲህ የጉግል አርማ በየቀኑ ሲቀያየር ይስተዋላል። አንዳንዴም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበሩ ቀናት በማስመልከት የጉግል መለያ ይለዋወጣል። ❏⑦ ለሌሎች ያመለጠ ዕድል በፈረንጆቹ 1999 ላሪ እና ሰርጌይ «ኧረ ጉግልን በአንድ ሚሊዮን ዶላር የሚገዛን» እያሉ ቢወትወቱ የሚሰሙ ጠፋ። ዋጋው ላይ መደራደር ይቻላል ቢሉም ምንም ምላሽ አልተገኘም። አሁን የጉግል ዋጋ ከ300 ቢሊዮን ዶላር በላይ ሆኗል፤ ሚሊዮን አላልንም፤ ልብ ያርጉ ቢሊዮን ነው። ❏⑦ መሪ ቃላት 'ከይሲ አይሁኑ' ከድርጅቱ ቀደምት መሪ ቃላት አንዱ ነበር። 'ምን አገባው' የሚሉ ብዙዎች ቢኖሩም ድርጅቱ ይህን መሪ ቃል አልተውም ብሎ ሙጥኝ ብሏል። ❏⑧ ምግብማ ግድ ነው ከጉግል ባለቤቶች አንዱ የሆነው ሰርጌይ ብሪን ነው አሉ ማንኛውም የጉግል ቢሮ አካባቢ ምግብ የሚገኝበት አማራጭ መኖር አለበት ብሎ ያዘዘው፤ በቢዛ 60 ሜትር ርቀት ላይ። የጉግል ኩባንያ ሠራተኞች ቢሯቸው እጅግ ያሸበረቀና ምግብ ባሰኛቸው ጊዜ ወጣ ብለው ሊመገቡበት የሚችሉበት እንደሆነም ይነገራል። ❏⑨ የጉግል ባልንጀራ የጉግል ኩባንያ ሠራተኞች ውሾቻቸውን ወደ ሼል ቦታቸው ይዘው መምጣት ይፈቅዳለቸዋል። ውሾቹም ከቢሮው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ራሳቸውን እንዲያመቻቹ ሥልጠና ይሰጣቸዋል። አጀብ ነው! ✅Source:- BBC አማርኛ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                  👇🏾👇🏾👇🏾 @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ •••

Driver Talent Pro v6.5. Download, Update & Fix Your Windows Drivers. Scan to find all outdated, missing, corrupted, faulty & incompatible drivers.