ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 夊
-10730 夊
帖子存档
🚨BREAKING News : Facebook, WhatsApp and Instagram, which share the same IT infrastructure, are all down

ፍላሽ ዲስክ ከኮምፒውተራችን ጋር ተጠቅመን ከጨረስን በኋላ eject ማድረጋችን ምንድን ነው ጥቅሙ? አስበውት ያውቃሉ እስኪ ሀሳባችሁን አጋሩኝ? ✅ ፍላሽ፣ External Hard Disk፣ እንዲሁም CD/DVD ከኮምፒውተራችን ሰክተን ተጠቅመን ስንጨርስ በቀጥታ የሚታየን ነገር ቢኖር በቶሎ ፍላሹን፣ External Hard Disk መልቀል ወይም CD/DVD ከሆነ ደግሞ ሲዲው እንዲወጣ መጫን ነው። ✅ ነገር ግን አብዛኛዎቻችን ፍላሼ፣ External ሀርዲ ዲስኬ፣ የምጠቀምበት ሲዲ አልሰራልኝ አለ? ኮራፕት አደረገብኝ፣ ፍላሽ ዲስኬ Write Protected ሆነብኝ፣ ፍላሽ ዲስኬ ከነጭራሹ ከኮምፒውተሬ ጋ ብሰካው እይሰራም፣ ፍላሽ ዲስኬን ከኮምፒውተሩ ጋ ስሰካው ድምጽ ያሰማኛ ግን My computer ጋ ስሄድ የለም የሚል በብዛት የሚነሳ ጥያቄ ነው። ለዚህ ሁሉ ችግር ተጠያቂዎቹ እኛው ነን። ✅ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ። በመጀመሪያ ደረጃ ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ወደ ኮምፒውተር ስብሰካና ስናስገባ ኮምፕዩተሩ Read/ Write process ያደርጋል። ይህ ማለት ስራ እየሰራ ነው ማለት ነው። ✅ ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ወደ ኮምፒውተር ሰክተንና አስገብተን ፋይል ለምሳሌ ከኮምፒውተር ወደ ፍላሽ፣ ከፍላሽ ወደ ኮምፒውተር, ከExternal Hard Disk ወደ ኮምፒውተር .......... መረጃ ስናገላብጥ አሁን ሁሉም ስራ ላይ ናቸው ማለት ነው። ስለሆነም መረጃ እያላላክን ሳለ ከተሰካበት ብንነቅለው። ከገባበት ብባወጣው። ስራውን ሳይጨርስ አቋረጥነው ማለት ነው። በዚህ አጋጣሚ የመበላሸት አጋጣሚው በጣም ሰፊ ነው በተለይ ደግሞ ለExternal Hard Diskና CD/DVD እንዲሁም ፍላሽ ዲስኮች። ✅ ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ከኮምፒውተር ጋ ተሰክተው እያለ ዝም ብለን የምነቅለው ከሆነ ይህም የመበላሽት አጋጣሚው በጣም ሰፊ ነው። ✅ ስለሆነም ማንኛውንም ከኮምፒውተር ጋ የሚሰኩ Storage Device በጥንቃቄ በሚከተለው ፕሮሰስ ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ከኮምፒውተራችን ሳንነቅለው በፊት Eject ማድረግ አለባችሁ። ✅ Start -> All Program -> Computer or This PC -> ወደ ፍላሻችን ወይም External Hard Disk..... በመሄድ Right click በማድረግ Eject የሚለውን ይጫኑ። ከዛም ቢያንስ ለ5 ሰከንድ ይጠብቁ በቅድሚያ ግን ከፍላሽ ዲሳክችን....... የተከፈተ ማንኛውንም ፕሮግራም መዝጋት አስፈላጊ ነው። ምስሉን ይመልከቱ!⁉️ ✅ Eject ጥቅም ከኮምፒውተር ጋ የተሰካን ማንኛውንም ነገር ግንኙነቱን ያቋርጣል ማለት ነው። እንደገና ግንኙነቱ እንዲቀጥል ከፈለጋችሁ እንደአዲስ በመንቀል መሰካት ያስፈልጋል። ✅ይህ ተግባር የሁልጊዜ ስራችንና ተግባራችን ይሁን። ✅ ከተመቻችሁ ለሌሎች ሰዎች እንዲደርሳቸው #ሼር ይደረግ! ✅ ለፔጁ አዲስ የሆናችሁ ሰዎች #Like #shear ይደረግ።

✴️ ኮምፒውተራችን እንዴት በቀላሉ ከፕሪንተር ጋር ማስተዋወቅ እንችላለን 🔆 ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር ለማስተዋወቅ የሚጠቅሙ ብዙ ሶፍትዌሮች እንዳሉ ይታወቃል እንዲሁም ተመሳሳይ wifi በመጠቀ
✴️ ኮምፒውተራችን እንዴት በቀላሉ ከፕሪንተር ጋር ማስተዋወቅ እንችላለን 🔆 ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር ለማስተዋወቅ የሚጠቅሙ ብዙ ሶፍትዌሮች እንዳሉ ይታወቃል እንዲሁም ተመሳሳይ  wifi በመጠቀምም በዋየርለስ ወይም ያለ ኬብል ፕሪንተራችንን ከኮምፒውተራችን ጋርም ማስተዋወቅ እንችላለን። 🔆 እኔ ግን ዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት ያለምንም wifi እና software ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር እንዴት ማስተዋወቅ እንደምንችል ነው። 🔆 ኮምፒውተራችንን እንዴት ከፕሪንተራችን ጋር ማስተዋወቅ እንችላለን። 1⃣ control panel ውስጥ በመግባት device printer እንመርጣለን ወይም start ን በመንካት search box ላይ device and printer ብለን እንፅፋለን። ኮምፒውተራችንን ከፕሪንተር ጋር ማያያዙን እንዳንረሳ። 2⃣ በመቀጠል add printerን  እንመርጣለን ።search እስኪጨርስ እንጠብቃለን። 3⃣ add alocal printer የሚለውን መርጠን next እንለዋለን። 4⃣ በመቀጠል ፕሪንተራችንን ያያዝነው በኬብ ስለሆነ ከሚመጣልን ምርጫ የመጀመሪያውን USB portን እንመርጣለን።next እንለዋለን 5⃣ አሁን ከሚመጡልን ዝርዝሮች ውስጥ የፕሪንተራችንን ስም በመፈለግ መርጠን next ቀጥሎም next እንለዋለን። 6⃣ በመጨረሻም print a test page የሚል ይመጣልናል click አርገን test እናደርግና finish ብለን እንጨርሳለን። ለወዳጆ ያጋሩ

✳️ Money Heist season 5 Episode 5 🎭 ©Money Heist

✳️ Money Heist season 5 Episode 4 🎭 ©Money Heist

✳️ Money Heist season 5 Episode 3 🎭 ©Money Heist

✳️ Money Heist season 5 Episode 2 🎭 ©Money Heist

✳️ Money Heist season 5 Episode 1 🎭 ©Money Heist

✴️ ወጣ ወጣ👏 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ Money Heist የተሰኘዉ Series Movie Season 5 በዛሬዉ እለት ተለቋል 5 Episod የተለቀቀ ሲሆን ሁሉንም በኛ ቻናል ለቀናል ከታች ማግኘት
✴️ ወጣ ወጣ👏 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ Money Heist የተሰኘዉ Series Movie Season 5 በዛሬዉ እለት ተለቋል 5 Episod የተለቀቀ ሲሆን ሁሉንም በኛ ቻናል ለቀናል ከታች ማግኘት ይችላሉ እንዲሁም ጥራቱ በ HD ሲሆን ቋንቋዉም በ English ቋንቋ ነዉ ════❁✿❁ ═══════

#pc_manufacturing_date የኮምፒውተራችን እድሜ ስንት እንደሆነ ለማወቅ👇 1. System information በመጠቀም 👉Search bar ላይ System information ብላችሁ ጻፉ
#pc_manufacturing_date የኮምፒውተራችን እድሜ ስንት እንደሆነ ለማወቅ👇 1. System information በመጠቀም 👉Search bar ላይ System information ብላችሁ ጻፉ 👉 ክሊክ ስትሉት ከሚመጡት ዝርዝር አማራጮች BIOS Version/date ላይ ኮምፒተሩ የተገጣጠመበትን ቀን ታገኛላችሁ 2. CMD በመጠቀም 👉አሁንም Search bar ላይ CMD ብላችሁ ጻፉ 👉 open CMD 👉CMD ሲከፍት systeminfo.exe ብላችሁ ጻፉና ENTER በሉት ከሚመጡት ዝርዝር አማራጮች BIOS Version ላይ ኮምፒተሩ የተገጣጠመበትን ቀን ታገኛላችሁ:: 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ https://t.me/Computer_Android_tricks

📍📍የቦት ጥቆማ📍📍 🤖የቦቱ ስም Phone No Owner Name ይባላል። ⏳ጥቅሙ፥ ማንኛውንም ስልክ ቁጥር ሲልኩለት የስልኩ(የሲም ካርዱ)ባለቤት ስም በሰከንዶች ያመጣላቹሃል። @PhoneNumb
📍📍የቦት ጥቆማ📍📍 🤖የቦቱ ስም Phone No Owner Name ይባላል። ⏳ጥቅሙ፥ ማንኛውንም ስልክ ቁጥር ሲልኩለት የስልኩ(የሲም ካርዱ)ባለቤት ስም በሰከንዶች ያመጣላቹሃል። @PhoneNumberOwner_nameBot 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ||| - @Computer_Android_Tricks - |||

📌 Group for only passport and related information!! 👇👇 https://t.me/Ethio_passport_online

Service Supporter: #PASSPORT #Online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ። ✔አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport ✔ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport ✔የተበላሸ
Service Supporter: #PASSPORT #Online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ። ✔አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport ✔ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport ✔የተበላሸ/ Damaged Passport ✔ለልጆች/ Applicant Under 18 ✔የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport ✅contact us. 👇👇 @onlineservice_Ethiopia @active_response @Auto_service_one @Bini1088 ✅ All information use this bot 👇👇 @EthiopianOnlinePASSPORT_bot

📱Afrotie Ethiopia 🏦በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የስራና የግብይት አፕልኬሽን #ቤት ፣ መኪና ፣ ስራ ...ለማፈላለግና ለመግዛት! 📌 ||| - @Computer_Android_tricks - ||| 📌

📱Ethio Cinema 📽የሲኒማ ፕሮግራሞችን ለማወቅ የሚረዳ አፕሊኬሽን! (የትኛው ሲኒማ ምን ፊልም እንደሚታይ ለማወቅ የሚረዳ App)👏 📌 ||| - @Computer_Android_tricks ||| 📌

📆Habesha Calander 2📆 🏷በሐበሻ ቢራ የተሰራ ምርጥ የካላንደር አፕ! Alarm እና Widget አለው! 📌 ||| - @Computer_Android_tricks- ||| 📌

ብዙ ጊዜ ፓኬጅ ለመግዛት please try Again እያለ ሲያማርረን የነበረው *999# በሚገርም ፍጥነት እየሰራ ይገኛል!🔥 Ethiotelecom ይህንን USSD Server በአሪፍ ሁኔታ Optimi
ብዙ ጊዜ ፓኬጅ ለመግዛት please try Again እያለ ሲያማርረን የነበረው *999# በሚገርም ፍጥነት እየሰራ ይገኛል!🔥 Ethiotelecom ይህንን USSD Server በአሪፍ ሁኔታ Optimized አርጎታል! እናመሰግናለን👍 ሞክሩት 📌 ||| - @Computer_Android_Tricks - ||| 📌

ኢትዮ ቴሌኮም ከዛሬ ጀምሮ በአጠቃላይ ጥቅል አገልግሎት ላይ የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል። ጥቅል ሳይገዙ የድምጽ አገልግሎት ለሚጠቀሙ ደንበኞችም ከ20 እስከ 30 በመቶ የታሪፍ ቅናሽ ማድረ
ኢትዮ ቴሌኮም ከዛሬ ጀምሮ በአጠቃላይ ጥቅል አገልግሎት ላይ የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል። ጥቅል ሳይገዙ የድምጽ አገልግሎት ለሚጠቀሙ ደንበኞችም ከ20 እስከ 30 በመቶ የታሪፍ ቅናሽ ማድረጉንም ገልጧል። ከሶስት እስከ አስር ደቂቃ የድምጽ አገልግሎት ለሚጠቀሙ ደንበኞች ከመደበኛው ታሪፍ የ20 በመቶ ቅናሽ መደረጉን ትናንት የተናገሩት ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬህይወት ታምሩ ከአስር ደቂቃ በላይ ለሚጠቀሙ ደንበኞች ደግሞ የ30 በመቶ የታሪፍ ቅናሽ ተደርጓል ብለዋል። (ኢዜአ) 📌 ||| - @Computer_Android_Tricks - ||| 📌

UltraISO Premium Edition 9.7.6.3829.iso3.98 MB

💙 UltraISO Premium Edition 9.7.6.3829 Software untuk burning sama seperti Nero. Mengendalikan fail dalam format iso dll Ini
💙 UltraISO Premium Edition 9.7.6.3829 Software untuk burning sama seperti Nero. Mengendalikan fail dalam format iso dll Ini salah satu software yang ada dalam pc saya.... 😀