ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 夊
-10730 夊
帖子存档
🖱አሰላ ለምትኖሩ በ2020 Dv lottery ብዙዎችን እድለኛ ያደረገው ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ 🇺🇸DV_2021ን ማስሞላት ጀምረናል። 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእም
🖱አሰላ ለምትኖሩ በ2020 Dv lottery ብዙዎችን እድለኛ ያደረገው ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ 🇺🇸DV_2021ን ማስሞላት ጀምረናል። 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ። ⚠️ ፓስፖርት(Passport) የሌለው ሰው መሙላት ይችላል ይምጡና በፈጣን ፕሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ሞልተው Confirmation ወዲያውኑ ይውሰዱ። ☎️ 022-238-1024

🇺🇸 የ "DV 2021" ፎቶው መሆን ያለበት እንደዚህ resize ተደርጎ ነው በ JPG file format save መሆን ያለበት። ✅ ከናንት የሚጠበቀው Background ሙሉ ነጭ የሆነ ጉርድ ፎቶ
🇺🇸 የ "DV 2021" ፎቶው መሆን ያለበት እንደዚህ resize ተደርጎ ነው በ JPG file format save መሆን ያለበት። ✅ ከናንት የሚጠበቀው Background ሙሉ ነጭ የሆነ ጉርድ ፎቶ መላክ ብቻ ነው ሌላውን እኛ ነን የምንሰራላችሁ።

✅ ፎቶ ስትልኩ background ነጭ መሆን አለበት ጉርድ ፎቶ DV በትክክል ለመሙላት የራሱ የሆነ መስፈሮቶች አሉት ለምሳሌ ፎቶ መሆን ያለበት:- ✏️ BackGround ሙሉ ነጭ ምንም አይነት Shadow የሌለበት ✏️Width 600 pixels ✏️height 600 pixels ✏️edge type 2D/mask ✏️Res. 300 pixels/cm እና image type JPG file ሆኖ ነው resize image aspect ratio ነው የሚሰራው ከዚህ በተጨማሪም ሲሞላ ፎርሙ እና የድህረ ገፅ Situ ላይ በትክክል ስቴፖቹን(steps) መሞላት አለበት። ✅ ፎቶውን እና ፎርሙን ሞልታችሁ የጨረሳችሁ ብቻ ነው inbox የምልኩልኝ ፎቶውን እኔ Resized አደርገዋለው ሌላውን በጥንቃቄ ሞልቼ Confirmation number ልክላችኋለው።

✅ Dv 2021 መሙላት ለምትፈልጉ @Tech_Zone_admin_Bot ላይ አናግሩኝ። 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸 💥 ከማናገራችሁ በፊት ሁለቱን ከታች ያሉትን DV Form መሙላት አለባችሁ ያላገባችሁ part 1 ብቻ ያገባችሁ እና ልጅ ያላችሁ part 1 እና part 2 መሙላት አለባችሁ 💥ሌላ ቦታ ወይም ደግሞ ቀድማችሁ ሞልታችሁ ከሆነ ሁለት ጊዜ DV መሙላት አይቻልም Cancel ነው የሚሆነው ስለዚህ ያልሞላችሁ inbox አናግሩኝ። 💥 ጉርድ ፎቶ background ነጭ የሆነ ተነስታችሁ መላክ አለባችሁ ⚠️ ክፍያ 20birr ✅መልካም እድል

⚠️ እንዳትሸወዱ Dv 2021 Passport ባይኖራችሁም መሙላት ትችላላችሁ ✔️ Passport execution በሚለው Options unable to obtain a passport የሚለውን ታደርጋላችሁ። 🔸Dv ከደረሳችሁ second Form የሚሞላ ስላለ ያኔ ማስተካከል ትችላላችሁ Passport information የሚለውን።

How to apply with us ? 1. Send us your Photo 2. Send us your scanned passport 3. Fill the questions posted above, then take a picture of your answer. Send it for us 4 we do the rest carefully. Then we will give you your confirmation code after payment. Payment can be done through - Mobile card or - CBE birr Note ✅ - No payment asked before process. Use to send your files @Tech_Zone_admin_Bot

🇺🇸DV_2021ን በቴሌግራም 🇺🇸Dv-2021ን በ20 ብር ብቻ! ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ እዘዙን ፤ በጥንቃቄ ሞልተን እናስረክባችኃለን።
🇺🇸DV_2021ን በቴሌግራም 🇺🇸Dv-2021ን በ20 ብር ብቻ! ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ እዘዙን ፤ በጥንቃቄ ሞልተን እናስረክባችኃለን።

DV-2021-Instructions-English (1).pdf6.36 KB

🔥🔥Tech News🔥🔥 የሥነ ህዋ ተመራማሪዎች በአንዲት ፕላኔት ላይ ውሃ ማግኘታቸውን ይፋ አድርጉ። ከመሬት ውጪ በፕላኔት ከባቢ አየር ላይ ውሃ ሲገኝ ይህ የመጀመሪያው መሆኑን ተመራማሪዎቹ ተናግረዋል። ግኝቱን በበላይነት የመሩት ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጂኦቫንያ ቲኔቲ፤ K2-18b የተባለችው ፕላኔት ላይ ውሃ የመታየቱን ዜና "እጅግ ድንቅ" ብለውታል። "በፕላኔት ላይ ውሃ ስናገኝ ይህ የመጀመሪያው ነው። ሙቀቱም የሰው ልጅ ሊኖርበት ከሚችለው የሙቀት መጠን ጋር የሚመጣጠን ነው" ብለዋል። K2-18b የተባለው ፕላኔት ከመሬት 650 ሚሊየን ማይል ይርቃል። ከመሬት ሥርዓተ ጸሐይ ውጪ ያሉ ፕላኔቶች ኤክሶፕላኔት ይባላሉ። እንደ ጎርጎሮሳውያኑ በ2020 ይሠራል ተብሎ በሚጠበቅ ቴሌስኮፕ፤ ፕላኔቷ ላይ ሕይወት ባላቸው ነገሮች የሚወጣ አየር ስለመኖሩ እንደሚፈተሽ ተመራማሪዎች ገልጸዋል። "በህዋ ውስጥ ያለነው የሰው ልጆች ብቻ ነን? የሚለው በሳይንስ ውስጥ ካሉ ጥያቄዎች ዋነኛው ነው" ሲሉ ፕሮፌሰር ጂኦቫንያ ተናግረዋል። የምርምር ቡድኑ ግኝቱ ላይ የደረሰው እንደ ጎርጎሮሳውያኑ ከ2016 እስከ 2017 በሚገኙት ወራት በተደረገ ጥናት ነው። ከK2-18b ክፍል 50 በመቶው በውሀ የተሸፈነ እንደሆነ የሚታመን ሲሆን፤ ምናልባትም ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ልትሆን እንደምትችል መላ ምቶች አሉ። ፕላኔቷ ከመሬት ሁለት እጥፍ የምትበልጥም ናት። ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

🔥🔥Tech News🔥🔥 ናሳ ህዋ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጀል ተፈጸመ አለ አን ማክሌን ጠፈርተኛ ናት። ከምድር ብዙ ርቀት ተጉዛ ህዋ ላይ የምትገኘው አን፤ በጠፈር ምርምር ታሪክ ህዋ ላይ ሳለች ወንጀል የሠራች የመጀመሪያዋ ግለሰብ መሆኗን ናሳ ይፋ አድርጓል። ጠፈርተኛዋ ከፍቅር ጓደኛዋ ጋር ከተቃቃረች ቆየት ብሏል። ህዋ ላይ መሆኗ ታዲያ የቀድሞ ወዳጇን የባንክ አካውንት ከመፈተሽ አላገዳትም። አን የቀድሞ ወዳጇን የባንክ አካውንት መፈተሿን ብታምንም፤ "ምንም አላጠፋሁም" ማለቷን ኒውዮርክ ታይምስ ዘግቧል። አን እና ሾመር እንደ ጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር በ2014 ትዳር መስርተው፤ 2018 ላይ ተለያይተዋል። የቀድሞ ወዳጇ ስምር ዎርደን ጉዳዩን ለንግድ ኮሚሽን ሪፖርት ካደረገ በኋላ፤ ጠፈርተኛዋ ወደ መሬት ተመልሳለች። አን በጠበቃዋ በኩል ለኒዮርክ ታይምስ እንደተናገረችው፤ የስመርን የባንክ አካውንት የፈተሸችው አብረው ሳሉ በጋራ ያሳድጉት የነበረውን የስምር ልጅ የሚያስተዳድርበት በቂ ገንዘብ እንዳለው ለማወቅ ነበር። ጠበቃዋ ረስቲ ሀርዲን "አንዳችም ጥፋት የለባትም" ሲሉ ተደምጠዋል። ናሳ ጉዳዩን ከሁለቱም ግለሰቦች እያጣራ እንደሚገኝ ለኒውዮርክ ታይምስ ገልጿል። አን 2013 ላይ ናሳን ከመቀላቀሏ በፊት ለ800 ሰዓታት የጦር አውሮፕላን ወደ ኢራቅ አብርራለች። ናሳ ሙሉ በሙሉ ሴቶች ያሳተፈ የህዋ ጉዞ ለማድረግ ባቀደበት ወቅት ከተካተቱ ጠፈርተኞች አንዷ ናት። ሆኖም ናሳ "ለጠፈርተኞቹ የሚሆን ልብስ አላዘጋጀሁም" ብሎ ጉዞው መሰረዙ ይታወሳል። ለመሆኑ ህዋ ላይ ሕግ የሚተገበረው እንዴት ነው? የህዋ ማዕከሉ ባለቤቶች አሜሪካ፣ ሩስያ፣ አውሮፓ፣ ጃፓን እና ካናዳ ናቸው። አንድ ሰው ወንጀል ቢፈጽም የሚጠየቀው በአገሩ ሕግ ነው። አንድ አገር ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠረውን ግለሰብ በሌላ አገር ሕግ ለመዳኘት ከወሰነች፤ ግለሰቡ ወደ ምድር እንዲመለስ ከተደረገ በኋላ ለፍርድ ይቀርባል። ከዚህ ቀደም ህዋ ላይ ወንጀል ተሠርቶ ስለማያውቅ የህዋ ሕግ ተግባራዊ የሚሆንበት እድል አልነበረም። ምናልባትም ቱሪስቶች ህዋን መጎብኘት ሲጀምሩ ሕጉን መተግበር ይጀመር ይሆናል። ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛