ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 夊
-10730 夊
帖子存档
ሰላም ሁላችም , የዚህ Page ቤተሰቦች , ይህ Tech Zone ነው! ለዛሬ ዩቲዩበር ለመሆን ያሰባችሁ ልታውቋቸው የሚገቡ ነገሮችን እነሆ... #Season_1 | Youtubers ================ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ በአሁን ሰዓት ዩቲዩበር መሆን ከፍተኛ ስራ የሚጠይቅ ነገር ነው! ምክንያቱም YouTube በ2018 ያወጣው ህግ ብዙዎች ቻናል ለመክፈት ያሰቡ ሰዎችን ወደኋላ እንዲመለሱ ያደረገ ነገር ነው! በዛው ልክ ደግሞ በራሳቸው ፈጠራ እና ብርታት ለሚሰሩ Youtubers ትልቅ ደስታ ሆኗል.. #ህጉ ምን ነበር? አንድ ዩቲዩበር ከቻናሉ ላይ ብር ለማግኘት (Monetization : enable ለማድረግ) ቢያንስ እነዚህን ማሟላት አለበት! #ቻናሉ ከተከፈተ 12ወር / 1አመት መሙላት አለበት! #ቻናሉ ላይ የለቀቃቸው ቪዲዮዎች ተደማምረው 400,000 ሰዓት መታየት አለባቸው! #ቻናሉ ቢያንስ 1000 ሰብስክሪፕሽን ሊኖረው ይገባል (1ሺ ሰው ሰብስክራይብ ሊያረጉለት ይገባል) ትልቁ ራስ ምታት መስፈርቶቹ ትንሽ ከበድ የሚሉ ናቸው! ግን ትክክለኛ ታማኝ እንዲሁም ተፈላጊ መረጃ ለሚለቅ ሰው ቪዲዮዎቹ በ1-2 ቀን ውስጥ ሙሉ አለምን ሊያዳርሱ (Viral) ሊሆን ይችላል! ምክነያቱም አሪፍ Like, Share, Comment ስለሚያገኙ ዩቲዩብ ቪዲዮውን Score ያረገዋል! በፕላኔታችን ትልቁ የ YouTube ቻነል piw dew ሲሆን አሁን 78 million subscribers አሉት! ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ ትልቅ ሰብስክሪፕሽን ያየሁት የHope Entertainment ወደ 750 ሺ ነው! አሁንም ለኢትዮጵያውያን ችግሩ ይበልጥ እየከበደ የሚመጣው ከጊዜ ወደ ጊዜ ዩቲዩብ ተጠቃሚ እየጨመረ ቢመጣም ግን Subscribe የሚያረግ ሰው ስለሌለ ነው! ስለዚህ ቻነል ያላችሁ ሰዎች ሰብስክራይብ የማድረግ ጥቅሙን በማስረዳት ብዙ Subscribers ማግኘት ይቻላል! #ዩቲዩበሮች ምን ያክል ይከፈላቸዋል? Pew dew በአመት 100million dollar እንደሚከፈለው መረጃዎች ያሳያሉ! ወደ ሀገራችን ስንመጣ የ HOPE ENTERTAINMENTS በግምት ስናይ ወደ በትንሹ 30ሺ Dollar ቢከፈለው ወደ ብር ስንቀይረው በወር ብቻ 840ሺ ብር በአመት ደግሞ 10,080,000ብር ያገኛሉ ማለት ነው! ስለዚህ ዩቲዩበር መሆን ለፈለጋችሁ ብር ለማግበስበስ ሳይሆን ምርጥ ነገር መስራት ላይ ብቻ ትኩረታችሁን ካደረጋችሁ ብሩ ሳትፈልጉት ይመጣል! ክፍል ሁለት ይቀጥላል.... ═════════════════ 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

🔆ዛሬ ጠቃሚ #የመጽሐፍ 📚 ድረ ገጾችን እንጠቁማችሁ👇👇👇 1⃣. http://gen.lib.rus.ec/ ይህ👆 ድረ-ገጽ ማንኛው አይነት መፅሀፍ ማውረድ የሚያስችሎት ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መፅሀፎች አሉት በዉስጡ ከሚግኙ መፅሀፎች መካከል👉 #የትምህርት መፅሀፎች፤ #የሳይኮሎጂ መፅሀፎች፤ #ፍልስፍና መፅሀፎች ፤ #የታሪክ መፅሀፎች ይገኙበታል፡፡ 2⃣. http://sci-hub.org/ ይህ👆 ድህረ-ገጽ ከ64 ሚሊዮን በላይ #የጥናት ወረቀት የሚገኝ ሰለሆነ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለሉ ፡፡ ✔️በዚህ👆 ድረ- ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ። 3⃣. https://bookboon.com/ ይህ👆 ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት ሲሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ 👨‍🎓 ላሉ #ተማሪዎች አንዲዉም በማንኛው የስራ ሁኔታ ላይ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ ድርገጽ ነው፡፡ 4⃣. http://bookzz.org/ #ቡክዚ 👆 አለማችን ለይ ትልቅ የመጻሀፍ #ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 #ሚሊዮን መጻሀፍ በ ድረገጹ ይገኛል። 5⃣. www.allitebooks.com/ ይህ 👆 ድረገጽ ብዙ የቴክኖሎጂ #መጽሀፍት ያሉት ሲሆን የፕሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና የተለዩ የትምህርት መጻሃፎች📚 ያገኛሉ፡፡ ═════════════════ 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

🔝ማሳሰቢያ! · Huawei ስልክ ለመግዛት በዝግጅት ላይ ላላችሁ እህት ወንድሞቼ እንዳትገዙ ምክንያቱም አሜሪካ እና ቻይና ከቅርብ ግዜ ወዲህ በንግድ ዙርያ ትልቅ ችግር ውስጥ እንደገቡ ይታወቃል። · ማለትም Huawei ስልክ የሚያመርተው ትልቁ የቻይና ካምፓኒ እንደሆነ ይታወቃል በዚህም ምክንያት አሜርካ ቻይናን በቴክኖሎጂ እንዲሁም በንግድ ዙርያ ከፍ እንድትል አትፈልግም በመሆኑም የአሜርካ መንግስት ማለትም … Trump የHuawei ድርጅት እና የቻይና መንግስት ስልኮችን ይሰልላሉ በማለት ከአንድ አመት በፊት ተናግሮ ነበር። · በዚህም ምክንያት እነ Goggle Play store YouTube የመሳሰሉ የስልካችን አፖች ከ Huawei ስልክ እንዳይሰሩ ትራምፕ ትእዛዝ አስተላልፏል። ከላይ የጠቀስኳቸው አፖች ካምፓኒዎቻቸው የሚገኙት አሜርካ ውስጥ ነው ። ለዚህም ነው ትራምፕ ትእዛዝን ያስተላለፈው በመሆኑም አዲስ የ Huawei ስልክ ብትገዙ ስልካችሁ ትርጉም ላይኖረው ይችላል ወይም ለመጠቀም ትቸገራላችሁ ማለት ነው። Huawei ስልክ ያላችሁ ደግሞ እነ ጎግል እና ዩትዩብ የመሳሰሉ ሙሉ በሙሉ ከ Huawei ስልክ ለማቋረጥ ለ 90 ቀናት ብቻ ቀን ሰጥተዋል። · ምናልባት ከትንሽ ግዚያት ቡኋላ Huawei የራሱ የሆነ ሲስተም ሊያስተካክል ይችላል ተብሎም ይጠበቃል ይህን መልእክት ለሌሎች እህት ወንድሞቻችን ከመክሰራቸው በፊት "SHARE" በማድረግ እናስተላልፍላቸው። ═════════════════ 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

Windows Login Unlocker v1.4 WinPE Bootable ISO. ⚜Activated⚜ Tool for editing or resetting windows passwords for all Windows versions. Remove or replace user password. Create user. Issue Admin rights. Mounting VHD images. Backing up and restoring the SAM registry file. And more.

Windows Login Unlocker v1.4 WinPE Bootable ISO. Tool for editing or resetting windows passwords for all Windows versions. Rem
Windows Login Unlocker v1.4 WinPE Bootable ISO. Tool for editing or resetting windows passwords for all Windows versions. Remove or replace user password. Create user. Issue Admin rights. Mounting VHD images. Backing up and restoring the SAM registry file. And more.

iDevice Manager Pro v7.4 ⚜Activated.⚜ Backup of iPhone and iPad files on your Windows computer. Upload address book contacts,
iDevice Manager Pro v7.4 ⚜Activated.⚜ Backup of iPhone and iPad files on your Windows computer. Upload address book contacts, photos and videos to the iPad and iPhone, backup messages etc.

iDevice Manager Pro v7.4 ⚜Activated.⚜ Backup of iPhone and iPad files on your Windows computer. Upload address book contacts, photos and videos to the iPad and iPhone, backup messages etc.

ፍላሽ ዲስክ ኮምፒዩተርዎ ላይ ሲሰካ ሾርት ከት እየሆነ ተቸግረዋል? ፍላሽ ዲስካችን ወይም ኮምፒዩተራችን በቫይረስ ሲጠቃ በውስጡ ያሉት ፋይሎች በሙሉ ወይም በከፊል ወደ ሾርትከት ይቀየራሉ። ይህም ማለት ዋናው የኛ file(ፋይል) ይደበቅና ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። የዚህ ቫይረስ ሌላው አስቀያሚ ገጽታ ከኮምፒዩተር ወደ ሌላ ኮምፒዩተር በቀላሉ በፋላሽ አማካኝነት ሊተላለፍ መቻሉ ነው። ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ ይህን ሾርትከት ቫይረስ የምናጠፋበትን Tricks. እናካፍላችኋለን ተከታተሉን። By using CMD  cmd (command prompt) በመጠቀም ይህ ዘዴ ከሁሉም የተሻለ ውጤታማ ሲሆን ለሀርድ ዲስኮች ለፍላሾች እንዲሁም ለሞባይል ስልኮች ያገለግለናል። 1. በመጀመሪያ cmd እንከፍታለን። Win + R then we write Cmd ( run፦cmd፦enter) 2. cmd ከከፈትን በኋላ ለማጽዳት የምንፈልገው ፋላሽ ዳይሬክተሪ እንሄዳለን። ( ለምሳሌ ፍላሹ removable disk G ከሆነ G:\ ብለን እንጽፋለን።) 3. በመቀጠል ይህን ኮማንድ እንጽፋለን። G፡*.* /d /s -h -r -s (G ለምሳሌ ሲሆን እናንተ በራሳችሁ ፋላሽ ሆሄ ትቀይሩታላችሁ።) 4. አሁን ኢንተርን ስትጫኑ ከሾርትከት ቫይረስ ተገላገላችሁ ማለት ነው። መረጃዎቹን ጠቃሚ ሆነው እንዳገኛችኋቸው ተስፋ እናደርጋለን።። ═════════════════ 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

ስማርት ስልኮቻችን ሀይል እንዴት መሙላት አለብን…? ----------------- በርካታ ተግባራትን የሚያከናውኑበት ስማርት ስልክዎ ባትሪ በፍጥነት እያለቀ ተችገረዋል? ✴️ የተለያዩ ስልቶችን ተጠቅመው የስልክዎን ባትሪ ቢያንስ ሙሉ ቀን እንዲያስጠቅምዎትስ ጥረት አድርገዋል? ✴️በቴክኖሎጂው መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎች የስልካችን ባትሪ በፍጥነት እያለቀ የምንቸገረው በሶስት ምክንያቶች መሆኑን ይገልፃሉ። ✴️የመጀመሪያው በስማርት ስልኮቻችን የጫንናቸው መተግበሪያዎች መብዛት እና እያወቅንም ይሁን ሳናውቅ ተከፍተው ባትሪ መብላታቸው ነው። ✴️የስማርት ስልካችን ላይ ሙጭጭ ብለን አልላቀቅ ማለትም ሌላኛው የባትሪ እድሜን የሚያሳጥር ልማድ ነው። ✴️ሶስተኛው እና ዋነኛው የባትሪ ህይወትን የሚያሳጥረው ተብሎ በባለሙያዎች የተጠቀሰው ደግሞ የሀይል አሞላላችን (ቻርጅ አደራረጋችን መሆኑ ተገልጿል። ✴️ብዙዎቻችን የስማርት ስልካችን ባትሪ ሙሉ በሙሉ ሲያልቅ ቻርጅ ማድረግ እንዳለብን እናምናለን። ✴️በአንዳንዶቻችን ዘንድ ደግሞ ቻርጅ እንደሰካን ሞባይላችንን መጠቀም የባትሪውን አገልግሎት ያራዝማል የሚል አመለካከት አለ። ✴️ይሁን እንጂ የሞባይል ባትሪ እንደ ሰው ልጅ ሁሉ “መጨናነቅን” አይወድም ነው የሚለው ባትሪ ዩኒቨርሲቲ የተሰኘ ኩባንያ። ✴️ስልካችንን ቻርጅ እያደረግን መጠቀም የባትሪውን እድሜ ያሳጥራልም ይላል። ✴️ስለ ስማርት ስልክዎ ባትሪ ከመጨነቅ የሚገላግሉ ናቸው ያላቸውን ነጥቦችም ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች አስቀምጧል። ✴️የስልክዎ ባትሪ ሙሉ ቻርጅ ከተደረገ በኋላ ሞባይሉን ከቻርጀሩ ይንቀሉት፡ ✴️ኩባንያው እንደሚለው የስማርት ስልካችን ባትሪ ከአቅሙ በላይ ቻርጅ ሲደረግ የረጅም ጊዜ አገልግሎቱ እየወረደ ይመጣል። ✴️ስልካችን 100 ፐርሰንት ቻርጅ ከሆነ በኋላ እንደተሰካ መተው ለከፍተኛ መጨናነቅ በመዳረግ የባትሪውን ሀይል የመያዝ አቅም ይቀንሰዋል። ✴️ (እስከ 100 ፐርሰንት ቻርግ ማድረግም ለመጀመሪያ ጊዜ ካልሆነ አስፈላጊ አይደለም፡ ከአድካሚ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በኋላ ጡንቻዎችን ማፍታታት እንደሚገባ ሁሉ ስልካችንም ሙሉ በሙሉ በሀይል ከተሞላ በኋላ ከቻርጀሩ መንቀል ይገባል። ✴️ባትሪውን ከሙቀት ይጠብቁት የስማርት ስልክ ባትሪዎች በቀላሉ በሙቀት ይግላሉ። ✴️ለዚህም ነው አፕል ራሱ የአይፎን ስልኮችን ቻርጅ ስታደርጉ መሸፈኛ (ኬዞቹን ብታወጡት በማለት የሚመክረው። ✴️ስለሆነም ስልካችን ቻርጅ ስናደርግ መሞቁን ካስተዋልን ሽፋኑን ማውጣት ይኖርብናል። ✴️የባትሪያችን ጤና ለመጠበቅ ስማርት ስልካችን ቻርጅ የምናደርግበት አካባቢ የፀሀይ ሙቀት የሌለበት ቢሆንም ጥሩ ነው። ✴️100 ፐርሰንት ላይ እስከሚደርስ መጠበቅ የለብንም፡ ✴️እንደ ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ገለፃ ከሆነ ከፍተኛ ቮልቴጅ ባትሪውን ስለሚያጨናንቀው ባትሪን መቶ በመቶ ሀይል መሙላት አያስፈልግም። ✴️ስማርት ስልካችን ቀኑን ሙሉ ቻርጅ ማድረግም በባትሪው እድሜ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል ብሏል። ቻርጅ ለማድረግ የባትሪውን ማለቅ አይጠብቁ። ✴️ ስልካችን ቻርጅ ለማድረግ ባትሪው ተሟጦ እስኪያልቅ መጠበቅ የለብንም። ✴️ ባገኘነው አጋጣሚ ቻርጅ ማድረግ የባትሪውን ሀይል ይዞ የመቆየት አቅም ያሳድገዋል። ✴️እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ ስልቶች የስማርት ስልካችን ባትሪ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል እና ቀኑን ሙሉ ከስጋት ነፃ እንድንሆን ይረዳ ═════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

Nike #Sweat_set 🔶Price: 550 🔶Color: Green, Burgendy, Black 🔶Size: L,xl #free_home_delivery #free_return_policy
Nike #Sweat_set 🔶Price: 550 🔶Color: Green, Burgendy, Black 🔶Size: L,xl #free_home_delivery #free_return_policy

Adidas #T_shirt 🔶Price: 250 🔶Size: M #free_home_delivery #free_return_policy
Adidas #T_shirt 🔶Price: 250 🔶Size: M #free_home_delivery #free_return_policy

Men's #Sweater 🔶Price: 350 🔶Size: M,L,XL 🔶Color: Black, Blue-Black, Grey, Green #free_home_delivery #free_return_policy
Men's #Sweater 🔶Price: 350 🔶Size: M,L,XL 🔶Color: Black, Blue-Black, Grey, Green #free_home_delivery #free_return_policy

Men's #Sweater 🔶Price: 450 🔶Size: XL #free_home_delivery #free_return_policy
Men's #Sweater 🔶Price: 450 🔶Size: XL #free_home_delivery #free_return_policy