ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ
前往频道在 Telegram
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH
显示更多📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 的分析概览
频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。
根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡
🕳Professional Hack Tips and tricks
💡Cracked Softwares
🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው
ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ
YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 天
-10730 天
帖子存档
11 983
✅ #parts_of_computer
📌ከተወሰነ ደቂቃዎች ብኋላ የተወሰኑ የኮምፒውተር #ክፍሎችን አብራራላችኋለው እስከዛ በጥያቄው ፈታ በሉ።
📩 ለጥያቄ
☟☟
@Tech_Zone_admin_Bot
11 983
✍️✍️......🍃🍃🍃......✍️✍️
Q: In the binary Language each letter of the alphabet, each number and each special character is made up of a unique combination of _________
11 983
✍️✍️......🍃🍃🍃......✍️✍️
Q: An email account includes a storage area, often called ________
11 983
✍️✍️......🍃🍃🍃......✍️✍️
Q:-Storage media such as a CD read and write information using _________
11 983
✍️✍️......🍃🍃🍃......✍️✍️
Q: When you cut or copy information it gets place in the___________
11 983
✍️✍️ ......🍃🍃🍃 ......✍️✍️
Que.Its main purpose is to prohibit unauthorized access to your computer via the Internet.
11 983
✍️✍️......🍃🍃🍃......✍️✍️
Q:-Which Of The Following Is An Independent Malicious Program That Need Not Any Host Program?
11 983
✍️✍️......🍃🍃🍃......✍️✍️
Q:-Why Would A Hacker Use A Proxy Server?
11 983
✍️✍️......🍃🍃🍃......✍️✍️
Q:- is representative of the size of the memory?
11 983
✍️✍️......🍃🍃🍃......✍️✍️
Q:
A button that makes characters either upper or lower case and numbers to symbols___
11 983
✍️✍️......🍃🍃🍃......✍️✍️
Q: Every component of your computer is either
11 983
#PASSPORT
በአዲስ አበባ ህዳር 1 ቀን/2013 ዓ/ም የፓስፖርት አገልግሎት እንደተጀመረ ይታወቃል።
⚠️ሆኖም ለአስቸኳይ ፓስፖርት አገልግሎት ካልሆነ በስተቀር ቀጠሮ ሳትይዙ ወደኤጀንሲው ዋናው መ/ቤት በአካል እንዳትመጡ ተብሏል።
❗️ከ08/03/2013 ዓ/ም በሗላ ቀጠሮ ሳትዙ በአካል መምጣት እንደሌለባችሁ የተገለፀ ሲሆን ቀጠሮ በonline ላይ ይዞ ለማይመጣ ተገልጋይ አገልግሎት እንደማያገኝ ተገልጿል።
▫️በክልል ቅርንጫፍ የምትገለገሉ ተገልጋዮች በ online እና በአካል መገልገል ትችላላችሁ።
🔸
ስለሆነም ከፓስፖርት ጋር ለተያያዘ አገልግሎት ፈላጊዎች ኢምግሬሽን መሰለፍ ድሮ ቀረ ጊዜዎትንም ይቆጥቡ በኦንላይን ላይ ፖስፖርት ለማደስና አዲስ ፖስፖርት አመልክቶ ቀጠሮ ለማስያዝ ከፈለጉ ያሉበት ሆነው ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።
📌ይደውሉ
📞☎️0222381024 #0911598601 #0911598600
11 983
#PASSPORT online መሙላት ጀምረናል።
🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport
🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport
🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport
🔸የተበላሸ/ Damaged Passport
🔸ለልጆች/ Applicant Under 18
📌በአስቸኳይ እና በፍጥነት አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።
❖ ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ
🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella።
መልካም እድል!!
☎️ 022-238-10-24
📞 +251911598601
11 983
🔐ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?
⛓ ሁላችሁም የኔ ቻናል ተከታዮች ቴሌግራማችሁን Secured ማድረጋችሁን አትርሱ አትጎዱም።
📿መፍትሄውን እነሆ
❖ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatsapp, viber, imo, tango.....etc
📌ቴሌግራም እንደ whatsapp, viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል
⭕ ይህ ዘዴ ሌሎች hack ማድረጊያ hacking Tricks ሳያስፈልገን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም
ማለትም የራሳችን ቴሌግራም አፕሊኬሽን ላይ ወይም pc ላይ ቴሌግራም install በማድረግ የምንፈልገውን ቁጥር በማስገባት ኮዱን ካስላክን ብኋላ ኮዱን የምናገኝበት አጋጣሚ ካለ....
⭕በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉ
❶Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
■Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል ስለዚህ በደንብ ይመልከቱ።
📌ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት።
☛ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።
⓶ Security ደግሞ ለማጠናከር
seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።
❖ ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።
❖ የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
====================
❖ ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።
====================
❖ ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም።
⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት።
⚠️ከላይ ያሳየናችሁ ዘዴ ቴሌግራማችሁን በቀላሉ ኮዱን ወስደው በናንተ ቁጥር እንዳይጠቀሙ ነው እንጂ የተለያዩ hacking ዘዴን በመጠቀም ሃክ ከመደረግ አይከለክልም::
🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰
@Computer_Android_tricks
@Computer_Android_tricks
@Computer_Android_tricks
