ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 天
-10730 天
帖子存档
sticker.webp0.16 KB

❖ All Windows and Microsoft Office Activator Collections 1.0 👺Activate your Windows and Ms. Office ❖Includes : KMS Tools, KMSpico, Microsoft Toolkit, ReLoader, RemoveWAT, Windows Loader and more. 💥@Computer_Android_tricks

sticker.webp0.20 KB

✍ብዙ ጊዜ ሶፍትዌር ስንገዛ crack የተደረጉ ናቸው። ይሄም የሆነው አንድም original የመግዛት አቅም ስለሌለን ሁለትም online ግብይት በኛ ሀገር ስላልተጀመረ ነው። ❖crack የተደረገ ማለት የ የሶፍትዌር አምራቾች የሚያወጡትን original ሶፍትዌሮች ሀከሮች ሀክ በማድረግ ያለ ክፍያ መጠቀም ማስቻላቸው ነው። አንዳዴም ሀከሮች ለመልካም ነገር ይጠቅሙናል የሚባለው ለዚህ ነው። እነዚህን ሶፍትዌሮች ለመጫን ግን ብዙ ጊዜ ስንቸገር እንታያለን። ለዛሬም የተወሰኑ ነገሮችን ለማየት እንሞክራለን። ❖በመጀመሪያ ደረጃ ከ crack በተጨማሪም keygen እና patch የተሰኙ መንገዶች መተዋል። ከዚህ ሌላም ሊኖሩ ይችላሉ። 💥 Step1💥 በመጀመሪያ ደረጃ internet ማጥፋታችንን ማረጋገጥ አለብን። ብዙ ጊዜ የሶፍትዌር ካምፓኒዎች originalityውን validate የሚያደርጉት በዚህ ስለሆነ ነው። ቀጥሎ አንቲ ቫይረስ ካለን disable ማድረግ አለብን አለበለዚያ crack ፋይላችንን ሊበላው ይችላል። 💥 Step 2 💥 ሶፍትዌራችንን run አርገነው ከጫንን በኋላ launch/ መክፈት/ የለብንም መመሪያውም ላይም tick ተደርጎ ከሆነ untick ማድረግ ይገባናል። 💥Step 3 Crack file💥 በ crack መልክ የመጣ ሶፍትዌር ከሆነ crack ፋይል ውስጥ ያሉትን ፋይሎች copy አድርገን ሶፍትዌራችንን የጫንበትን location ከፍተን paste ማድረግ በዚ ሰአት ተመሳሳይ ነው overwrite ላርገው የሚል ምርጫ ሲመጣልን የስ(yes) እንለዋለን። ❖(ብዙ ጊዜ ሎኬሽኑ የሚገኘው local C/program file 86/ ውስጥ ነው አልያም የጫነው ሶፍትዌር icon ላይ right click በማድረግ open location የሚለውን መምረጥ።) 💥Step 4 Keygen💥 ሶፍትዌራችን በዚህ መልክ ከሆነ ደሞ ሶፍትዌራችንን patch ማድረግ አለብን። patcher በመጠቀም ያገኘነውን key ሶፍትዌሩ ላይ መሙላት ። አንዳንዴ ደሞ በ ጽሁፍ መልክ ይመጣል በዚህ ሰአት ከፍተነው የምናገኘውን key copy አድርገነው ከዛ ሶፍትዌሩን run ስናደርገው የሚጠይቀን ቦታ ላይ እናስገባዋለን። ❏ለምሳሌ office 2007 እና window xp በዚህ መልክ ነው የሚጫነው። ⚠️ነገር ግን keygen ከመጠቀማችን በፊት patching የሚያስፈልገው ከሆነ ቀጥሎ ያለውን step ይጠቀሙ። 💥Step 5 Patch💥 በዚህ መልክ ሲመጣ ደሞ patch ፋይሉን Run as Administration በሚለው እንከፍተዋለን right click አድርገን። በዚህ ሰአት በ administrator account መግባታችንን ልብ ልንል ይገባል። በላይ በገለጽናቸው መንገዶች ተጠቅመን activate ካደረግን በኋላ መስራቱን ቼክ አድርገን internet ከመክፈታችን በፊት firewall ውስጥ ገብተን የጫነው ሶፍትዌር access እናዳያደርግ block ብናደርግ ይመረጣል አለበለዚያ የተጭበረበረ መሆኑን ካወቀ መልሶ deactivate ሊያደርግብን ስለሚችል። N.B‼️ ሶፍትዌር የያዘውን ፍላሽ ከመሰካታችን በፊት anti virus ሳችንን disable ማድረግ አለብን በተለይም እንደ smadav auto run የሆኑትን። ✍ከዚህ ሌላ መንገዶች ሊኖሩ ይችላል ምክንያቱም በየቀኑ ሴኪሪያቲያቸውን እያጠናከሩ ስለሚመጡ በዛው መጠን crack ለማድረግ ፈታኝ እና ኮምሌክስ እየሆኑ ነው የሚመጡት ለዚህ ARCI GIS ጥሩ ማሳያ ነው። ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

sticker.webp0.08 KB

🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑🗝 ✍ How to Reset Forgotten Restrictions Password on iPhone, iPad? 👉🏿 Restriction password የ Iphone ስልካችን setting እና application ሌሎች ሰዎች access እንዳያረጉ ይረደናል። ነገር ግን restriction password ከዋናው የ Iphone ስልካችን password ጋ የተለያየ ነው። ግን ይሄ restriction password ብንረሳው restrict ያረግናቸውን applicationoች ማግኘት አንችልም ወይም hide ይሆኑብናል። ✍ ለምሳሌ camera restrict አርገን ከሆነ እና passworduን ብንረሳው ያን የ camera icon ማግኘት አንችልም። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📢: @Computer_Android_tricks ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ▫️▪️መፍትሄውን እንመልከት▪️▫️ ✍ ማረግ ያለብን ስልካችንን reset ማረግ ነው። ይሄን ስናደርግ ግን ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉንም ፋይሎች ያጠፉብናል ለምሳሌ ያነሳናቸውን photoዎች contactoች... ▪️ስለዚህ reset ከማረጋችን በፊት ኮምፒዩተራችን ላይ itunes software ከጫንን በዋላ( 32bit እና 64bit ስላለው ለ ኮምፒዩተራቹ የሚሆነውን መርጣችሁ መጫን አለባቹ) ከዛ ስልካችንን በ usb መልሰን እናገናኘዋለን ከ ኮምፒዩተራችን ጋር! ✏️ ከዛ itunesን ከከፈትን በሃላ backup እናረገዋለን ፋይላችንን ይሄም reset ካረግነው በሃላ ፋይላችንን መልሰን እንድናገኘው ይረዳናል። ✏️✏️✏️ ቀጥሎ እንዴት አርገን reset እንደምናረግ እናያለን 🔍🔍🔍 1⃣ Back up the iPhone or iPad first, do not skip backing up or you will lose all data, pictures, contacts, everything 2⃣ Open the “Settings” app on the iPhone or iPad, then go to “General” 3⃣ Scroll down to choose “Reset” 4⃣ Choose “Reset All Content and Settings” – this will erase everything on the iPhone or iPad completely, all pictures, movies, contacts, notes, apps, everything will be lost in order to remove the restrictions passcode. 5⃣ Confirm that you wish to erase everything on the device. 🔑 ከዛ ስልካችንን መልሰን connect ካደረግንው በሃላ backup ያረግነውን ፋይላችንን መልሰን ወደ ስልካችን እንጭነዋለን። ©=========================© 📢: @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.13 KB

sticker.webp0.04 KB

📱 ውድ የ "ios" ተጠቃሚዎች ከላይ የለቀቅንላችሁን application install አድርጉት ኮምፒውተራችሁ ላይ እንደሚታወቀው "ios" application እንደ አንድሮይድ ስልኮች application ብንልክላችሁ አይሰራም ስለዚህ ምንም አይነት apple id ሳያጠቀሙ እኛ የምንለቀውን paid and premium application install ማድረግ ትችላላችሁ። 💥 share የሚለውን በመንካት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔘 @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.06 KB

📱ለ ios(iphone,ipad....) ተጠቃሚዎች ብቻ) 💻=-Computer application ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🕹=- For ios user

📱ለ ios(iphone,ipad....) ተጠቃሚዎች ብቻ)
📱ለ ios(iphone,ipad....) ተጠቃሚዎች ብቻ)

👽=-iTunes 64 setup ~~~~~~~~~~~~~~~~• 💻=-Computer application ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🕹=- For iphone user

sticker.webp0.05 KB

📚መጽሐፍት የራቀው ⚠️መሳሪያ የቀረበው ትውልድ አይፈጠር!!
📚መጽሐፍት የራቀው ⚠️መሳሪያ የቀረበው ትውልድ አይፈጠር!!

🤩አስደሳች ዜና ለስራ #አውሮፓ መሄድ ለሚፈልጉ በሙሉ አሁኑኑ ያናግሩን ✈️❗️ ☞AVOXX Travel Agency ይህን ይጫኑ 🔥የጥራት አምባሳደር🔥 ═══♚═════♚═════♚═ 🤪ሀበሻ sax ☛የሀበሻ sax ልዩ በሆነ መንገድ ይዚህ ያግኙ! ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🧣ሀገሬ ገበያ ☛የፈለጉትን እኛ ጋር አያጡም ይገብዩ! ይደሰቱ! ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 😂JOCKERS ☛በሳቅ ለመሞት ታላቁ የሳቅ ቻናል! ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ ♥LOVE ፍቅር ☛የፍቅር ግንኙነት ምስጢር ከፈለጉ ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 👔SCHOOL LIFE ☛የ ዩኒፎርም ፎቶዎችና የ Day ፎቶ ውድድር ✜▓◆JOIN◆▓✜ 🎂ONCE IN ALIFE ☛ወዳጅ ዘመዶን መልካም ልደት ይበሉ ✜▓◆JOIN◆▓✜ 💸Millionaire'S Saying ☛ወደ ስኬት የሚወስዱ መንገዶችንና ምክሮችን የያዘ ✜▓◆JOIN◆▓✜ 🛍ጉሊት ONLINE shopping ☛Buy & Order ONLINE ✜▓◆JOIN◆▓✜ 📡Ethio Sat ☛የዲሽ ዜና እና ሪሲቨር ሶፍትዌር ከፈለጉ ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🍭Lolly Fun ☛Don't miss out on all the fun HERE ✜▓◆JOIN◆▓✜ 💌SASCASM ☛ፍቅር ይዞት የሚያቅ ብቻ ይቀላቀለን ✜▓◆JOIN◆▓✜ 💉Medical center ☛The first medical channel on telegram ✜▓◆JOIN◆▓✜ 🎨Ethiopian Got Talent ☛ስነ ጥበብ አፍቃሪዎች ይቀላቀሉን ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ ⚽️Football Wallpaper የአለማችን ክዋክብት የኳስ ምስሎችን ከፈለጉ ✜▓◆JOIN◆▓✜ 🎼LYRICS ☛ሙዚቃን የሚወድ ብቻ አሁኑኑ Join ያርግ ✜▓◆JOIN◆▓✜ 💻Ethio_Tech ☛ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎችን ከፈለጉ ✜▓◆JOIN◆▓✜ 💁‍♀FASHION ☛የዘመኑን ፋሽን መከታተል ይፈልጋሉ ✜▓◆JOIN◆▓✜ 🙏SORRY ☛ከፍቅረኛዎ ጋር ከተጣሉ ይቀላቀሉን እናስታርቆታለን ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🙏ጉዞ ወደ መልካምነት ☛መልካምነት ብቻ የሚያስደስተው ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🎧አሪፍ Music ☛ከ ድሮ እስከ ዘንድሮ የተመረጡ አማርኛ ሙዚቃ ከፈለጉ ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 📖ኩራዝ መፀሀፍት ☛የሀገር ውስጥና የውጪ መፀሀፍቶችን ለማግኝት ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🙀አርቲስቶቻችን ☛የአርቲስቶችን የinstagram ፎቶ ከፈለጉ ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🔊MUSIC ZONE ☛አዳዲስ የአማርኛና English Hot ዘፈኖች ◆▓✜JOIN✜▓◆ •◦◦◦◦◎✦⚃⚂⚀✦◎◦◦◦◦◦ • 👉😱ለስራ የውጭ ሀገር ቪዛ ፈላጊዎች በሙሉ ❗️✈️አሁኑኑ እዚህ ያግኙን✈️❗️ 🎩👇አቢሲኒያ🦁PRODUCTION👇🎩 ሙዚቃ + Promotion+ ዜና + Events ነጻ የመግቢያ ትኬት አሁኑኑ ❗️ ▁ ▂ █►★😁JOIN 😁★ ◄█ ▂ ▁ ═══♚═════♚═════♚═

🤩አስደሳች ዜና ለስራ #አውሮፓ መሄድ ለሚፈልጉ በሙሉ አሁኑኑ ያናግሩን ✈️❗️ ☞AVOXX Travel Agency ይህን ይጫኑ 🔥የጥራት አምባሳደር🔥 ═══♚═════♚═════♚═ 🔊MUSIC ZONE ☛አዳዲስ የአማርኛና English Hot ዘፈኖች ◆▓✜JOIN✜▓◆ 📖ኩራዝ መፀሀፍት ☛የሀገር ውስጥና የውጪ መፀሀፍቶችን ለማግኝት ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🙀አርቲስቶቻችን ☛የአርቲስቶችን የinstagram ፎቶ ከፈለጉ ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🙏ጉዞ ወደ መልካምነት ☛መልካምነት ብቻ የሚያስደስተው ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 💁‍♀FASHION ☛የዘመኑን ፋሽን መከታተል ይፈልጋሉ ✜▓◆JOIN◆▓✜ 🙏SORRY ☛ከፍቅረኛዎ ጋር ከተጣሉ ይቀላቀሉን እናስታርቆታለን ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🎧አሪፍ Music ☛ከ ድሮ እስከ ዘንድሮ የተመረጡ አማርኛ ሙዚቃ ከፈለጉ ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🎼LYRICS ☛ሙዚቃን የሚወድ ብቻ አሁኑኑ Join ያርግ ✜▓◆JOIN◆▓✜ 💻Ethio_Tech ☛ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎችን ከፈለጉ ✜▓◆JOIN◆▓✜ ⚽️Football Wallpaper የአለማችን ክዋክብት የኳስ ምስሎችን ከፈለጉ ✜▓◆JOIN◆▓✜ 🎨Ethiopian Got Talent ☛ስነ ጥበብ አፍቃሪዎች ይቀላቀሉን ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 💉Medical center ☛The first medical channel on telegram ✜▓◆JOIN◆▓✜ 💌SASCASM ☛ፍቅር ይዞት የሚያቅ ብቻ ይቀላቀለን ✜▓◆JOIN◆▓✜ 🍭Lolly Fun ☛Don't miss out on all the fun HERE ✜▓◆JOIN◆▓✜ 📡Ethio Sat ☛የዲሽ ዜና እና ሪሲቨር ሶፍትዌር ከፈለጉ ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🛍ጉሊት ONLINE shopping ☛Buy & Order ONLINE ✜▓◆JOIN◆▓✜ 💸Millionaire'S Saying ☛ወደ ስኬት የሚወስዱ መንገዶችንና ምክሮችን የያዘ ✜▓◆JOIN◆▓✜ 🎂ONCE IN ALIFE ☛ወዳጅ ዘመዶን መልካም ልደት ይበሉ ✜▓◆JOIN◆▓✜ 👔SCHOOL LIFE ☛የ ዩኒፎርም ፎቶዎችና የ Day ፎቶ ውድድር ✜▓◆JOIN◆▓✜ ♥LOVE ፍቅር ☛የፍቅር ግንኙነት ምስጢር ከፈለጉ ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 😂JOCKERS ☛በሳቅ ለመሞት ታላቁ የሳቅ ቻናል! ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🧣ሀገሬ ገበያ ☛የፈለጉትን እኛ ጋር አያጡም ይገብዩ! ይደሰቱ! ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ 🤪ሀበሻ sax ☛የሀበሻ sax ልዩ በሆነ መንገድ እዚህ ያግኙ! ✜▓◆ይህን ይጫኑ◆▓✜ •◦◦◦◦◎✦⚃⚂⚀✦◎◦◦◦◦◦ • 👉😱ለስራ የውጭ ሀገር ቪዛ ፈላጊዎች በሙሉ ❗️✈️አሁኑኑ እዚህ ያግኙን✈️❗️ 🎩👇አቢሲኒያ🦁PRODUCTION👇🎩 ሙዚቃ + Promotion+ ዜና + Events ነጻ የመግቢያ ትኬት አሁኑኑ ❗️ ▁ ▂ █►★😁JOIN 😁★ ◄█ ▂ ▁ ═══♚═════♚═════♚═

ዘመኑ የቴክኖሎጂ💻 ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ፤ ለዚህም ወቅታዊ መረጃዎችን ሚያደርስዎትን ቻናል ይቀላቀሉ አይቆጩበትም⚠️
ዘመኑ የቴክኖሎጂ💻 ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ፤ ለዚህም ወቅታዊ መረጃዎችን ሚያደርስዎትን ቻናል ይቀላቀሉ አይቆጩበትም⚠️

ዘመኑ የቴክኖሎጂ💻 ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ፤ ለዚህም ወቅታዊ መረጃዎችን ሚያደርስዎትን ቻናል ይቀላቀሉ አይቆጩበትም⚠️
ዘመኑ የቴክኖሎጂ💻 ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ፤ ለዚህም ወቅታዊ መረጃዎችን ሚያደርስዎትን ቻናል ይቀላቀሉ አይቆጩበትም⚠️