ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

BeGet Engineering Plc [CENGG]

BeGet Engineering Plc [CENGG]

前往频道在 Telegram

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge 0911890392, 0944186744

显示更多

📈 Telegram 频道 BeGet Engineering Plc [CENGG] 的分析概览

频道 BeGet Engineering Plc [CENGG] (@begetengineering) 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 685 名订阅者,在 家居与建筑 类别中位列第 795,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 590 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 685 名订阅者。

根据 25 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -101,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 15.19%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.42% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 079 次浏览,首日通常累积 742 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 6。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge 0911890392, 0944186744”

凭借高频更新(最新数据采集于 26 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 家居与建筑 类别中的关键影响点。

13 685
订阅者
-124 小时
-127 天
-10130 天
帖子存档
📍 VACANCY ANNOUNCEMENT: RESIDENT CIVIL ENGINEER We are seeking qualified and experienced engineering professionals to join our team. Position: Resident Civil Engineer Total Openings: 8 Positions Experience Required: Minimum 8 Years Salary: 60,000+ ETB (Negotiable based on experience) If you meet the requirements, send your CV on Telegram to @Belay_Ceng

Structural Design with Eurocode 2 & 8: Key Properties & Seismic Design: ... https://youtube.com/watch?v=hXfzKZlqJLU&si=wN7Gy2MFdywlWiDr

Structural Design with Eurocode 2 & 8: Key Properties & Seismic Design: ... https://youtube.com/watch?v=hXfzKZlqJLU&si=yXVSGzZZdDEjkQWb

🚨 አዲስ ቪዲዮ ዛሬ ይለቀቃል! "Stop Modeling in ETABS Until You Master Eurocode 0 & 1!" በ ETABS፣ SAP2000 እና SAFE ላይ ሞዴሊንግ ከመጀመራችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ የ Eurocode 0 & 1 መሠረታዊ ህጎች በስፋት ተዳስሰዋል። ዋና ዋና ነጥቦች፦ EC0: Combination factors (ψ) እና የ Design load combinations አሰራር EC1: Superdead load፣ Live load እና Wind load calculation 📌 የላቀ የምህንድስና እውቀት እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ Subscribe ያድርጉ! የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ትምህርቶችን የመጀመሪያው ሆነው ይከታተሉ። 👇 https://www.youtube.com/channel/UCMlfFIhWpRFUAciFvAwiMdQ

🎉 የመጀመሪያው ቪዲዮችን በይፋ ተለቋል! ሰላም ውድ የምህንድስና ቤተሰቦች! በገባነው ቃል መሠረት፣ የትምህርታዊ ጉዞአችን መነሻ የሆነው የመጀመሪያው ቪዲዮ አሁን በቻናላችን ላይ ይገኛል! ይህ ቪዲዮ ወደፊት አብረን ለምናከናውናቸው ትልልቅ ስራዎች መግቢያ እና መነሻ የሚሆን ነው። ይህ የዩቲዩብ ቻናል በቀጣይነት እና በትጋት የምንቀጥልበት፣ የምህንድስና እውቀታችንን እና ልምዳችንን በተግባር የምናሳድግበት የጋራ መድረካችን ነው። በቀጣይ በተከታታይ ምን ይጠብቃችኋል? በጥልቀት የተዘጋጁ ተግባራዊ ቪዲዮዎች፡ በሶፍትዌሮች አሰራር ላይ የሚያተኩሩ ዝርዝር ትምህርቶች። የቀጥታ ስርጭት ውይይቶች (Live Sessions)፡ የዲዛይን ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ የምንመልስበት እና የምንወያይበት መድረክ። የባለሙያ እይታዎች እና የልምድ ፡ በተግባራዊ የሕንጻ መዋቅር ዲዛይን እና ማማከር (Structural Engineering & Consulting) ዙሪያ ያሉ የብዙ ዓመታት ተሞክሮዎች። ተከታታይነት (Consistency)፡ ሳታቋርጡ አዳዲስና ጠቃሚ ይዘቶችን አዘውትረው ያገኛሉ። 📌 አሁኑኑ የመጀመሪያውን ቪዲዮ ይመልከቱ፣ አሳባችሁንም ኮመንት ላይ ያጋሩን! 👉 Subscribe ማድረጎን እና አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲወጡ ወዲያውኑ እንዲደርሶት የደወል ምልክቷን ማብራታችሁን እንዳትረሱ! ለሌሎች መሐንዲስ ጓደኞቻችሁም share በማድረግ የዚህ ጠቃሚ ጉዞ አካል አድርጓቸው። አብረን እንማራለን፣ አብረን እናድጋለን!

What Made Me Start? My Story, Experiences & Motivation ለምን ጀመርኩ? | የእኔ ታ... https://youtube.com/watch?v=4_41QhKEYT8&si=pdpjPh6GbizKkYDS

እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

🚀 አዲስ የ YouTube ቻናል ተከፍቷል! ሰላም መሐንዲሶች! እኔ ኢንጂነር በላይ ጫኔ (Belay Chane) ነኝ። በተግባራዊ የሕንጻ መዋቅር ዲዛይን እና ማማከር (Structural Engineering & Consulting) ላይ ያለኝን የብዙ ዓመታት ልምድ ይዤልሁኝ። ውስብስብ የምህንድስና ስራዎችን፣ በተለይም የ ETABS, SAFE, እና SAP አጠቃቀምን እና የተወሳሰቡ Load Combinations አሰራሮችን በቀላሉ ተረድታችሁ በተግባር የምትተገብሩበትን Elite እውቀት በዚህ ቻናል እናካፍላለን። 📌 ምን ማድረግ አለባችሁ? ቻናሉን Subscribe ያድርጉ። 👉 https://www.youtube.com/channel/UCMlfFIhWpRFUAciFvAwiMdQ አዳዲስ ጠቃሚ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ በፍጥነት እንዲደርሱ የኖቲፊኬሽን ደወሉን ይጫኑ። በትጋት ይጠብቁን (Stay Tuned)! አብረን ትልቅ ነገር እንሰራለን።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ። https://t.me/BeGetEngineering

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

📢 Invitation for Professional Drafting Experts Subject: Call for Applications – Drafting Experts in Structure, Architecture, Sanitary & Electrical Dear Professionals, Vertex Consulting is seeking highly skilled Drafting Experts to join our engineering team. We are expanding our capacity and invite qualified candidates to apply for the following positions: • Structural Drafting Expert ( No 4) • Architectural Drafting Expert ( No 3) • Sanitary Drafting Expert ( No 2) • Electrical Drafting Expert ( No 2) •   Quantity Surveyor ( No 3) Requirements: • Proven experience in drafting and design within the respective discipline • Proficiency in industry-standard software (AutoCAD, Revit, etc.) • Strong attention to detail and compliance with engineering standards • Ability to collaborate with multidisciplinary teams Responsibilities: • Prepare accurate and detailed drawings for project execution • Ensure compliance with regulatory and company standards • Support engineers and project managers in design review and documentation Application Process: Interested professionals are invited to submit their CV, portfolio, and cover letter to @Belaychane no later than March 5/2026. Please specify the position you are applying for in the subject line. We look forward to welcoming dedicated experts who are passionate about contributing to impactful engineering projects. Sincerely, Vertex Consulting Please apply to👇 @Belaychane

እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! https://t.me/BeGetEngineering

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፤እንኳን ለ 2018 ዓ.ም ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል፣ በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ።

ከታች ባለው ጎግል ፎርም ላይ ይመዝገቡ Use this Google Form to Register 👇 https://forms.gle/5eURFBpHaZdv55U96

🏗 Post‑Tensioned Bridge Design Masterclass 1. Introduction to PT I‑Girder Bridges • Basic concepts of prestressing • Structural behavior of I‑girders • Applicable design codes 2. MIDAS Civil Overview • Interface and workflow • Units, materials, sections setup 3. Bridge Geometry Modeling • I‑girder section modeling • Deck slab and composite section • Supports and boundary conditions 4. Loading • Dead loads & superimposed dead loads • Traffic/live loads • Temperature, wind, and other optional loads 5. Tendon Modeling • Tendon geometry and profiles • Prestressing forces and losses • Tendon group activation 6. Construction Stage Analysis • Stage‑by‑stage activation • Time‑dependent effects • Camber and deflection checks 7. Structural Analysis & Design Checks • Bending, shear, and stress checks • Serviceability & ultimate limit state checks • Deflection, reactions, and tendon stress results 8. Results Interpretation & Reporting • Viewing forces, stresses, deflections • Generating design reports • Extracting tables and diagrams 9. Final Documentation • Tendon layout summary • Construction stage summary • Final model verification and submission 🏫 Class Method • 2 Virtual Classes → Theoretical discussions & design principles • 2 Full Sundays (In‑Person) → Practical sessions & software coverage with MIDAS Civil 📅 Schedule & Venue • Dates: December 28 & January 4 • Location: Semit 72 Area, Addis Ababa • Seats: Limited to 10 participants only for personalized guidance ☕️ Hospitality • Coffee/tea breaks with snacks • Moderate lunch provided during full‑day sessions 📞 0911890392

🏗 Post‑Tensioned Bridge Design Masterclass
🏗 Post‑Tensioned Bridge Design Masterclass