ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት 的分析概览
频道 ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት (@ethiofu) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 638 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 7 893,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 868 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 638 名订阅者。
根据 10 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -178,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🚩 Channel was restricted by Telegram”
凭借高频更新(最新数据采集于 11 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 638
订阅者
-524 小时
-357 天
-17830 天
帖子存档
11 636
Repost from ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት
የአብይ የቀይ ባህር ምኞት የኔታኒያሆ ተልኮ የቀኝ እጅነት ነዉ ብልፅግናዉ ፖርቲ የእስራኤል ሮኬት ነኝ በማለት እየተራወጠ ይገኛል እስራኤል ጋዛን የጎሮሮየ እሾክ ናት መጭቄ አወጣታለሁ በማለት ጋዛን ቀድማ ያላመጠቻት እንደ አህባሽ ጫት ትልቋን ሳዉዲን እያሰበች ነዉ የመነሻዋ የመዳረሻዋ አላማ ሳዉዲን ቀሪ አረብ ሀገራትን ማዉደም ነዉ ምንም እንኳን የአሜርካ ካዝና ኢኮኖሚ አሽቆልቁሎ ኔታኒያሆን ቢያስደነግጥም ጦርነቱን አቁማለሁ ሀማስ ትጥቅ ይፍታ በማለት ጠግቤ እስክመለስ አሜርካም እስታገግም ጠብቁኝ አይነት ነገር ከተመካከሩ በኅላ ወደ አብይ አህመድ በመምጣት ቀይ ባህርን በይፍ ኬኛ ብሎ እንድነሳ የተራረፉትን ቀለሀዎች ለማቀበል የተዘጋጁ ናቸዉ
አብይ ቀይ ባህር ኬኛ ካለ ጦር ካወጀ ቀለሀችንን እየወረወርን እንድቆናጠጥ ካደረግን በኅላ መርከባችንን በማስገባት ከታች ወደ ላይ እስከጀመርነዉ ጋዛ እናጋያቸዋለን ብለዉ የተማማሉብን መሀይማን ናቸዉ
ስለዚህ መጀመሪያ ጋዛን ሠልቅጠን ወደታች እንወርዳለን እንዳሉ ድንገት የኔታኒያሆ ትቢት ገንፎሎ ኳተርን ነካ ስለዚህ ሁሉም ስለተበላሸባቸዉ በልጃቸዉ በአብይ በኩል እየሮጡ ነዉ
የማሳዝነዉ የዱባይ መንግስት የአብይ መጨዋቻ ነዉ በሆላ አረብ ሀገራቶች በእነዚህ አንባገነኖች ላይ የበላይ እንዳይሆኑ ወይም እንዳይመክቷቸዉ ሱዳኖችን እርስ በርሳቸዉ እያዋቀጧቸዉ ይገኛሉ ለዚህም ተጠያቂ የዱባይ መንግስትን ወቅሰዋል
ይህ እያንዳንዱ የተቀናበረ ሴራ ሱዳኖች ጀግኖች መሆናቸዉ የታወቀ ስለሆነ ለሌሎች አረቦችም ሆነ ለራሳቸዉ ከላላ እንዳይሆኑ እያፍጃቸዉ ይገኛሉ ጉልበታቸዉ ኢኮኖሚያቸዉ አዕምሮቸዉ እንደለዝብ እንድደክም
11 636
ሽዐዎች ከአላህ በሚለምኑት ርግማን ከልካያቸው አይደለንም እንደ ሸርአ ህግ መብት አላቸው።
ነገር ግን የኛ ሀላፊነት ርግማኑ ወደ እነሡ ተመልሶ እነሡን የሚያጠቃ እንደሆነ ማስረዳት ብቻ ነው
ለምን እግራቸው እስቂቀጥን ቆመው አይራገሙሙ እኛ ጋር ሸርአዊ የአመላለስ ስልት ከለለ እየባሠባቸው እንዲሄድ ያደርጋል
ምክኒያቱም እኛ እያስመሠልን ያለነው በእነሡ ርግማን ሶሀባዎች እየተሠቃዩ እየተቃጠሉ እየተጠየቁ እንደሆነ በማስመሰል እሳት ቃጠሎን ለማጥፍት የምንቀዠቀዠ ነው የሚመስላቸው ስለዚህም ለኩሰው እያሉ ይቀጥላሉ የጅልነት በር ከፈታችሁባቸው በሙሀለፍችሁ ምክኒያት
አንድ ሱኒ እግርህ እስቂቀጥን ቆመህ ተራገም እንግዳስ ቢለው መደንገጥ ማሰብ ይጀምራሉ
ከአላህ የጠየቁት ነገር እነሡን ስለሚያጠቃ እነሡን ለማዳን እንድንሮጥ ያሳስባል እንጂ አላህ ከፍ ያደረጋቸው ምሳሌም ያደረጋቸውን በእነሡ እርግማን የነሡን እርግማን ይሰማ ይሆን ብሎ ጃሂል በአላህ ላይ እንድጠራጠር የማደርግ ብዙ የመሀይምነት መንገድን የሚከፍት ነው
እኛ ጥርጣሬ የለብንም በምናመልከው ሀያል አምላክ አላህ ሊቆጭ የሚችለው በ% ደረጃም የዚህ የሀቅ መንገድ እንጂ በጩኸት በሚነገር ነገር አይደለም ይህ የሀይማኖት ማስገደድ እና አንባገነንነት ነው ጥላቻ ፊርቃ መክፍቻ ትልቅ በርም ነው
ምክኒያቱም አንድ ሰው የአላህን ቃል እያስተማረ በአላህ ቃል የሰዎችን ልብ ያለ ሸርአው የሚያደማ ከሆነ ሰው አይመለስም
እንኳን ላንተ ለነብያትም ልብ ትዕቢተኛ ነበረች ማነህ አንተ
11 636
ሸዐዎች ሶሀባዎችን ይራገማሉ ለሚለው ነገር ከሱና ተከታዩች ሊሠጣቸው የሚገቡ መልሶች ትሳደባላችሁ ትረግማላችሁ አፈር ያስበላችሁ በመሣሠሉት ለተከታዩቻቸውም በተለይም ጦርነቱን በሚደግፉ ሙስሊሞች ላይ የሚሰጡ መልሶች ናቸው
እላችኅለሁ እንድህ የምታደርጉ ማስተዋል መናገር ያለባችሁ ነጥብ እንደዚህ በመራገጥ አይደለም እናተም ሙሀሊፎዎች ናችሁ እነሡ የያዙት መንገድ ነው አምነውበት የተነገራቸው የተተረከላቸው ነገር ነው
ይህም በቅናት መንፈስ የተፈጠረባቸው የበታችነት ስሜት ሲሆን አብዛሀኛዎቹ ይህንን የፈጠሩት በሂወት የሉም
ስለዚህ እኔ እቃወማችኅለሁ በአቂዳችን በማያዘው መልኩ እንደጀበና ቡና ቱግ የምትሉትን ነገር
በሰከነ መንገድ እንድትጣራ ታዘሀል።
ወንድሞቸ ይህ ሰሀቦችን የምትረግሙት ነገር ከአላህ የምትጠይቁት ጥያቄዎች ናቸው
ከአላህ ለሚጠየቅ ነገር ደግሞ እኛ ስትራገሙ ጆሮዎቻችን ስለሠሙ እንጂ በውስጣችሁም ብታደርጉት ከልካያችሁ አይደለንም ከአላህ ለለመናችሁት ነገር ለነገራችሁ ሁሉ አላህ መላሽ ነው ስትራገሙ ርግማኖቹ ወደ እናተ ይመለሳሉ
ውስጣችሁ ያወቀ ሲሆን ...
መሳደብ ነው መሳደብ የእብደት ምልክት ነው ወገኖቸ ሆይ ስሙኝ ተብሎ በብልሀት የምታውቋትን የድን እውቀት በቦታዋ እንድታስቀምጡ ታዛችኅል ።
አይንህ ፈጦ ጥርስህ ገጦ ግንባርህ ተኮማትሮ ቃላትህ ልብ ቀዶ በትቢት የአላህን ሀይማኖት እንድታስተምር አልታዘዝክም ተከልከል ።
ሌላው ሸርአችን የማዘን ህፆናትን በአዋቂዎች መልክ አዋቂዎችን በህፆናት መልክ እዘበራረቅን ስሜታችንን ብቻ እየተከተልን በትቢት አታስተምሩ
ህፆናትን
ክርስቲያኖች
አይሁዳውያን
ሙስሊሞችን
ያልተማሩ ሙስሊም ማህበረሰብ
ፊርቃዎችን
ሁሉንም የምናስረዳበት ጥበብ የጨለማው ቦታ ጥቅጥቅ ካለ ባትሪ እንደማስፈልግ ሁሉ በብረሀን ቦተም ባትሪ እንደማይበራ ሁሉ በቃ አስተማርን እያላችሁ
ሁሉንም በእኩል 12th ተማሪ 7th ተማሪን ፈተና ይፈተናል
ስለዚህ አትስከሩ ሰከን በሉና በሸርአው ተራመዱ
11 636
ሙነወር የተሳሳተ መረጃ ሸር አድርጓል Bbc አማረኛ ወይም እግረኛው ሚዲያ ሌሎቹ የDif የኢስራኤል የሽብር ብድንተኛ ሚርጥራዊ ፖንብ ናቸው
በመጀመሪያው ብቻ የሞቱ አሜርካዊያን ወታደሮች 4000 በላይ ነው በዱባይ ኤሪፖርት ላይ በደረሰ ጥቃት
11 636
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9 ]
فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 10 ]
وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 11 ]
ተጨማሪ መረጃዎችን ከታች ያገኛሉ!!!
➷➴➘👇👇👇↙️↙️↙️
11 636
የትኛውን ስልክ ይፈልጋሉ?
ዕለታዊ የስልኮች Model , Storage ,Ram& price
📱 A07 64/4 17600
📱 M07 64/4 17200
📱 F05 64/4 16500
📱 A06 64/4 16600
📱 A06 128/4 18800
📱 A06 128/6 21500
📱 A07 128/4 19700
📱 A07 128/6 22500
📱 M17 128/6 29500
📱 A16 128/6 28900
📱 A16 128/4 24500
📱 A17 256/8 5g 38500
📱 Spark40 128/4 22700
📱 Spark30c 256/8 26000
📱 In Hot50i 256/4 20500
📱 Pop 64/4 16600
📱 Pop128/4 18500
📱 Smart 10 64/3 14500
የስልኮቹን ገፅታ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት አገላብጣችሁ መመልከት ትችላላችሁ
📱📲📱📲 👇👇👇
https://t.me/Abuimran_MA/243
11 636
ለአለማት ጌታ አላህ ምስጋና ይገባው ነገ ፆም ነው አርብ ነው ኢድ ሱበሀነክ አልሀምዱሊላህ
ከእንቅልፍ ተኝተን እንደተነሳናት ያህል ሆነችብን ሱበሀነክ
11 636
ሠው ሠው በመሆኑ ገሀነም ይገባል ?
የሚሻውን ያጠማል የሚሻውንም ያቀናል
እኛን አላህ ለምን አላቀናንም እሱ ስለፈለገ ነው ያጠመመን ለምን ምን በድለነው የክርስቲያኖች ክስ
𝗦𝐀𝐑𝐀𝗛 𝗥𝐄𝐋𝐢𝐆𝐈𝐎𝐔𝐒 𝗖𝐎𝐍𝐓𝐑𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐄𝐍𝐓𝐄𝐑 𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐓𝐨 𝐌𝐞𝐧𝐢𝐡𝐚𝐣𝐢 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐢𝐲𝐚 𝐖𝐞- 𝐒𝐮𝐧𝐚𝐡
ሳራ የሃይማኖት ንፅፅር ማዕከል ጥሪ ወደ መንሀጅ አሰለፊያ ወ-ሱናህ https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0
🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
𝑺𝑎𝑟𝑎ℎ
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡ 𝑯𝑶𝑳𝒀 𝑩𝒊𝒃𝒍𝒆 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
https://t.me/ethiofu
https://t.me/ethiofu
11 636
语音消息02:07
11 636
ጥያቄየ የገባሽ አይመስለኝም። ቀላልና አጭር ነው። " አላህ ስለፈጠረ የፈለገውን ሰው ወደ ጀሃነም መጨመር ይችላል" የሚለው ሃሳብ ኢስላማዊ ትምህርት ነው ወይስ አይደለም ነው። ጀሃነም ይገባል የሚባለው ሰው ወንጀለኛ የሆነ ሰው መሆኑን ነው ኢስላም ማስተማሩን የማውቀው።
11 636
语音消息07:54
11 636
ጥላቻንና ጠላትነትንም ከኢብራሂም የምትወስዱት ጥሩ መከተል ነው። ይህ ትልቅ ስህተት አድርጌ የማየው ነው።
قَدْ كَانَتْ لَكُمْ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ فِي إِبْرَاهِيمَ وَالَّذِينَ مَعَهُ إِذْ قَالُوا لِقَوْمِهِمْ إِنَّا بُرَآءُ مِنكُمْ وَمِمَّا تَعْبُدُونَ مِن دُونِ اللَّهِ كَفَرْنَا بِكُمْ وَبَدَا بَيْنَنَا وَبَيْنَكُمُ الْعَدَاوَةُ وَالْبَغْضَاءُ أَبَدًا حَتَّىٰ تُؤْمِنُوا بِاللَّهِ وَحْدَهُ إِلَّا قَوْلَ إِبْرَاهِيمَ لِأَبِيهِ لَأَسْتَغْفِرَنَّ لَكَ وَمَا أَمْلِكُ لَكَ مِنَ اللَّهِ مِن شَيْءٍ ۖ رَّبَّنَا عَلَيْكَ تَوَكَّلْنَا وَإِلَيْكَ أَنَبْنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ
በኢብራሂምና በእነዚያ ከእርሱ ጋር በነበሩት (ምእምናን) መልካም መከተል አለቻችሁ፡፡ ለሕዝቦቻቸው «እኛ ከእናንተ ከአላህ ሌላ ከምትግገዙትም ንጹሖች ነን፡፡ በእናንተ ካድን፡፡ በአላህ አንድ ብቻ ሲኾን እስከምታምኑ ድረስ በእኛና በእናንተ መካከል ጠብና ጥላቻ ዘወትር ተገለጸ፡፡» ባሉ ጊዜ (መልካም መከተል አለቻችሁ)፡፡ ኢብራሂም ለአባቱ «እኔ ለአንተ ከአላህ (ቅጣት) ምንም የማልጠቅም ስኾን ለአንተ በእርግጥ ምሕረትን እለምንልኻለሁ» ማለቱ ብቻ ሲቀር፡፡ «ጌታችን ሆይ! በአንተ ላይ ተመካን፡፡ ወደ አንተም ተመለስን መመለሻም ወደ አንተ ብቻ ነው፤» (ባለው ተከተሉት)፡፡
11 636
ልጆቻችሁን በአይናችሁ ስር ጠብቁ በአንድ አይናችሁ ተኝታችሁ በአንድ አይናችሁ በመገለፅ በአላረም ጠብቁ ኢትዮጵያ የአባቶች የወንዶች የአደዋ ጀግኖቸ ወዘተረፈ የጀግኖች ለዘመናት የጠበቋት በደማቸው በአጥንታቸው ያቺ ሀገር ሞታለች ።😥🤕መቸ ነው የሚገባችሁ ?! ህፆናት ለሰይጣነት ደማቸው እየተገበረ ነው ወደ ኢሊሙናቲ የተቀላቀሉ ርኩሳን ሰይጣነት ለሰይጣነት ደም መገበር አለባቸው ካልሆነ ሂወታቸው የገፈፉት ገንዘብ መመለስ እንዳይችሉ በልተውታል ስለዚህ ልጅህን በኬሻ ሰርቆ ያረድልሀል ። ወንዶች የወንዶች ሀገር የጥቁሮች የበላይነት የባርነት ቀንበር ሰባሪዎች የአባቶቻችን ታሪክ ውሀ በልቶታል ። መንግስትን እንደጋለሞታ ሴት ሜካፕ ተቀብታ በዚያም በዚህም ብልጭ እንደምትል አንዳንድ ከተሞችን በማሸብረቅ ጭው እልም አትበል የድሆችን ህመም ተረዳ ከደካሞች ላይ የተጫነውን የባርነት የፍርሀት የመገደል ጫናዎች አንሳ ቅድሚያ ለእነዚያ በወለጋ ኦርቶዶክሳዊት የሚጨፈጨፉ ቅድሚያ በየመስጅዱ የሚጨፈጨፉ በየበታው በከንቱ ለሚጠፍ ነፍስ ቢባልም ደከመኝ ሰለቸኝ ይሁን ዝምታው ሰፊ ነው
ወደ ቀይ ባህር የማሰፍረው ወታደር አለኝ ይላል ይህ ወታደር በሀገሪቱ ላይ ይህ ጋጠወጥነት ሲፈጠር የማንን ጉፈሬ እያበጠ ነው ወይስ ከአብይ ትዕዛዝ መቀበል አለበት ?!አወ ከሆነ በህጋዊ መልኩ ሁሉም ወታደር ለሀገር ቅድሚያ ለዜጎ ቅድሚያ እጅ ወደላይ መሳሪያህን ተረከበን ካልሆነ የሀገር ውስጥ ሰላም እንድናስከብር ትዕዛዝ ይሰጠን ዘለቄታዊ ሰላም እንፈልጋለን ዜጎች ያለ ፍርሐት መኖር ናፍቋቸዋል ብላችሁ ቤተመንግሱቱ ፊት ለፊት ትጥቃችሁን መልሱ ወይም ጥያቄዎቻችሁን ይመልሱ
መታጠቅ የወንድነት ባህሪ እንጅ የባርነት መገለጫ አይደለም መንግስት የተመረጠው ህዝቦች መብታቸውን ለማስከበር ብቻ ነው።
11 636
https://www.facebook.com/share/1DuPLBaeqG/
በዚህ ሊክ ገብታችሁ ፎሎ በማድረግ ላይ ሸር በማድረግ ጥያቄ እየጠየቃችሁ ያልገባችሁን የትኛውንም ጥያቄ ጠይቁ ለሌሎቹም ተደራሽ አድርጉ
በእናንተ የአንድ ደቂቃ ውጤት ሰዎች ከገለነም እሳት ሊድኑ ይከጅላል በመልካም ስራ ላይ ተሳተፉ
11 636
ትንቢተ ኤርምያስ
10:12 ምድርን በኃይሉ የፈጠረ፥ ዓለሙን በጥበቡ የመሠረተ ሰማያትንም በማስተዋሉ የዘረጋ እርሱ ነው። እርሱ እግዚአብሔር ኢየሱስ አይደለም
ትንቢተ አሞጽ
4:13 እነሆ፥ ተራሮችን የሠራ፥ ነፋስንም የፈጠረ፥ የልቡንም አሳብ ለሰው የሚነግር፥ ንጋትን ጨለማ የሚያደርግ፥ በምድርም ከፍታዎች ላይ የሚረግጥ፥ ስሙ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው።
አላህን በብቸኝነት ያለማጋራትእንድታመልኩ ታዛችኅል
ትንቢተ ዮናስ
1:9 እንመልከት እርሱም፦ እኔ ዕብራዊ ነኝ፤ ባሕሩንና የብሱን የፈጠረውን የሰማይን አምላክ እግዚአብሔርን አመልካለሁ አላቸው።
11 636
አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች የኑሕን ሴትና የሉጥን ሴት ምሳሌ አደረገ፡፡ ከባሮቻችን ከኾኑ ሁለት መልካም ባሪያዎች ሥር ነበሩ፡፡ ከዱዋቸውም፡፡ ከአላህም (ቅጣት ኑሕና ሉጥ) ከሚስቶቻቸው ምንም አልገፈተሩላቸውም፡፡ ከገቢዎቹም ጋር «እሳትን ግቡ» ተባሉ፡፡
በሱራ 66:10التحريم
ነብያት ራሳቸውን ከመገደል እንኳን አይከላከሉም ነበር እንኳን ሊመለኩ መፀሀፍ ቅዱስ በሉቃስ ወንጌል 11:50 ላይ እንድህ ይላል :- ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የፈሰሰው የነቢያት ሁሉ ደም፥ነብያት ተገድለዋል ለዚህም ምሳሌ መጥመቁ ዩሀንስ አንዱ ነው መጥመቁ ዩሀንስ በቁርአን ስሙ የዘከሪያ ልጅ የህያ የአላህ ሰላም በእነሡ ላይ ይሁን ይህ ሱሙ ነው
ኦሪት ዘዳግም 32:6 ደንቆሮ ብልሃተኛም ያልሆንህ ሕዝብ ሆይ፥
ለእግዚአብሔር ይህንን ትመልሳለህ?
የገዛህ አባትህ አይደለምን?
የፈጠረህና ያጸናህ እርሱ ነው።
የኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅነትም የእናንተየተገለፆችሁበት እንጂ ሌላ አይደለም
መጽሐፈ ኢዮብ
31:15 እኔን በማኅፀን የፈጠረ እርሱንስ የፈጠረው አይደለምን?
በማኅፀንስ ውስጥ የሠራን አንድ አይደለንምን?አንድ አምላክ ብቻ ስላሴ አይታወቅም
ትንቢተ ኢሳያስ 45:18 እንድህ ይለናል
ሰማያትን የፈጠረ እግዚአብሔር፥ እርሱም ምድርን የሠራና ያደረገ ያጸናትም፥ መኖሪያም ልትሆን እንጂ ለከንቱ እንድትሆን ያልፈጠራት አምላክ፥ እንዲህ ይላል፦ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።
ከእኔ በቀር ስላሴ የለም ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ የምታመልኳቸው ጳኦታቶች ሁሉ የሉም ብቸኛ አምላክ አብ እግዚአብሔር (አላህ)ነው እግዚአብሔር ማለት እግዚ ማለት አምላክ ሲሆን ብሔር ማለት ደግሞ ህዝቦች ማለት ሲሆን እግዚአብሔር ማለት የህዝቦች አምላክ ማለት ነው
11 636
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9 ]
فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 10 ]
وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 11 ]
ተጨማሪ መረጃዎችን ከታች ያገኛሉ!!!
➷➴➘👇👇👇↙️↙️↙️
11 636
ዉሀ ቢወቅጡት እንባጭ የሆነ ህዝብ
ወደ ኤፌሶን ሰዎች
5:5 ይህን እወቁ፤ አመንዝራም ቢሆን ወይም ርኵስ ወይም የሚመኝ እርሱም ጣዖትን የሚያመልክ በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግሥት ርስት የለውም ምን መልዕክት ይዟል .
ይህንን የሚረዳ የተረዳ ኮመንት በማድረግ አብራሩ
11 636
ሙስሊሟ ታማ ቅባቅዱስ ልንቀባት ሙስሊሞች ከለከሏት ይላል እፎይ 😁😄🤭
ቅባቅዱስ ምንድን ነዉ ዘይት ላይ ከተደገመ በኋላ ቄሱ የሴቶችን የሰዉነት ክፍል ከታች በምስሉ ባሉ ነጠብጣቦች እንደተገለፁት ያሻታል 🤭🤓የክርስቲያን ሴቶች አካል ቅድሚያ የቄሶች እጅ ያሸዉ ነዉ የሚለዉን ቃል ብንጠቀም ቅር የሚለዉ አለ ?!
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
