ch
Feedback
Sina Branding

Sina Branding

前往频道在 Telegram

ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

显示更多

📈 Telegram 频道 Sina Branding 的分析概览

频道 Sina Branding (@sinabranding) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 591 名订阅者,在 教育 类别中位列第 14 975,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 483

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 591 名订阅者。

根据 15 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -446,过去 24 小时变化为 -22,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.16%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.59% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 294 次浏览,首日通常累积 80 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

凭借高频更新(最新数据采集于 16 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

13 591
订阅者
-2224 小时
-1137
-44630
帖子存档
#Result የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ማክሰኞ በ29/01/2016 ዓ.ም ከጥዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ ብሏል። ተፈታኞች
#Result የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ማክሰኞ በ29/01/2016 ዓ.ም ከጥዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ ብሏል። ተፈታኞች የሚከተሉትን 3 አማራጭ አድራሻዎችን #ብቻ በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡       👉 በዌብ ሳይት፡- eaes.et 👉 በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፡- 6284 👉 ቴሌግራም አድራሻ፡- @eaesbot አገልግሎቱ ከላይ ከተገለጹት የውጤት መግለጫ አማራጮች ውጪ ሌላ የውጤት መግለጫ መንገዶች የሌሉ መሆኑን አሳውቋል። ተማሪዎች በማመሳሰል " ውጤት እንገልጻለን " ከሚሉ ከማንኛውም አጭበርባሪዎች እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተለልፏል። በተጨማሪ ተቋሙ ውጤት ለማሳየት ምንም ክፍያ የማይጠይቅ መሆኑን አስገንዝቧል። እንዴት ውጤት ልመልከት ? በዌብ ሳይት ለማየት ፦ 1. eaes.et ብለው ብሮውዘር ላይ ይጻፉ 2. በመቀጠልም በሚመጣው ገጽ ላይ የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) እና የመጀመሪያ ስም ይጻፉ 3. Check Result የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማግኘት ይችላሉ። በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ፦ 1. 6284 የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ብቻ ጽፎ አንዴ ብቻ በመላክ መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ። በቴሌግራም ቦት ፦ 1. @eaesbot ይፈልጉ 2. የሚመጡ አማራጮችን በመከተል የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ያስገቡ በመቀጠልም መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ፡፡  @timihirt_ministir ❤️

"ውጤት ተለቋል/ ዌብሳይት ላይ እየሰራ ነው" የሚሉ ፅሁፎች በሙሉ ትክክለኛ አይደሉም‼️ ተማሪዎ ውጤት ማየት የሚችሉበት ሰዓት የተገለፀ ቢሆንም ብዙ ጊዜ ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብሎ ዌብሳይቱ #Act
"ውጤት ተለቋል/ ዌብሳይት ላይ እየሰራ ነው" የሚሉ ፅሁፎች በሙሉ ትክክለኛ አይደሉም‼️ ተማሪዎ ውጤት ማየት የሚችሉበት ሰዓት የተገለፀ ቢሆንም ብዙ ጊዜ ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብሎ ዌብሳይቱ #Active ሊሆን ይችላል። ዌብሳይቱ እንዲሁም የቴሌግራም ቦቱ #Active በሆነበት ቅጽበት ተከታትለን የምናሳውቃቹህ ይሆናል። መልካም እድል ❤️  @timihirt_ministir ❤️

#Updated_Website👇👇 #ከጠዋቱ  12 ሰአት ጀምሮ  በሚከተሉት  አማራጮች  ውጤት  ማየት ይችላሉ 📌በ በዌብ ሳይት👇👇 https://eaes.edu.et/ 📌 በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም 📌፡በቴሌግራም👇👇 https://t.me/eaesbot ማየት ትችላላችሁ፡፡ መልካም እድል  @timihirt_ministir ❤️

✅ትክክለኛ ውጤት መመልከቻ ይሄ ብቻ ነው💡

🔰ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: 1. result.neaea.gov.et 2. result.ethernet.edu.et 3. Telegram @moestudentbot
🔰ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: 1.  result.neaea.gov.et 2.  result.ethernet.edu.et 3.  Telegram @moestudentbot 4. 9444 SMS @timihirt_ministir ❤️

MOE#ሙሉ_መግለጫ የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በተመለከተ የሰጠው ሙሉ መግለጫ ከላይ በvideo ተያይዟል። ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጥዋት 12 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ። 💾 9.2MB,7 : 28 minute @timihirt_ministir ❤️

#MoE ሚኒስትሩን ያስደናገጣቸው ቁጥር ? ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፦ " ከዚህ ፈተና አንድ #ሊያስደነግጠን የሚገባ ነገር ከተፈተኑት ጠቅላላ ተማሪዎች ውስጥ 50 ከመቶ የሚሆኑት እና ከዛ በላይ 26 ከመቶ
+1
#MoE ሚኒስትሩን ያስደናገጣቸው ቁጥር ? ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፦ " ከዚህ ፈተና አንድ #ሊያስደነግጠን የሚገባ ነገር ከተፈተኑት ጠቅላላ ተማሪዎች ውስጥ 50 ከመቶ የሚሆኑት እና ከዛ በላይ 26 ከመቶ ነው ያገኙት። ከ845 ሺህ ፤ 422,500 ሺህ ተማሪ ከ26 በታች ነው ያገኘው። እንደው ዝም ብሎ አንድ ተማሪ ፈተናውን በግምት ቢሞላ እንኳን ሊያገኘው የሚችለው ውጤት ነው። ለዚህ ነው ከታች ጀምሮ በደንብ አጥርተን መስራት አለብን የምንለው። " ስለ 2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ቁጥሮች ምን ይላሉ ? - በ2015 የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት 845,099 ፤ 50 በመቶና በላይ ያመጡ 27,267 ተማሪዎች (3.2%) ብቻ ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ፦ • ከተፈጥሮ ሳይንስ ያለፉ 19,017 ተማሪዎች • ከማህበራዊ ሳይንስ ያለፉ 8,250 ተማሪዎች - በማታ የተፈተኑ 16,541 ያለፉ 12 ተማሪዎች ብቻ - በግል የተፈተኑ 169,502 ያለፉ 498 ተማሪዎች ብቻ - በመደበኛ የተፈተኑ 659,056 ያለፉ 26,757 ተማሪዎች ብቻ - የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑ 3,106 ት/ቤቶች፤ 1,328 ትምህርት ቤቶች #አንድም_ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም / ምንም ተማሪ አላሳለፉም። - በሀገሪቱ ካሉትና የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑት ትምህርት ቤቶች 42.8 በመቶ የሚሆኑት አንድም እንኳን ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም። - 27 ሺህ 267 ተማሪዎች በቀጥታ ፍሬሽ ማን ሆነው ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ 160 ሺህ ገደማ ተማሪ በሬሜዲያል ይገባሉ። @timihirt_ministir ❤️

ተማሪዎች ውጤታቸውን ማወቅ የሚችሉት ነገ ጥዋት እንደሆነ ታውቋል። ሙሉ መግለጫው ከላይ 🙏 @timihirt_ministir
+5
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማወቅ የሚችሉት ነገ ጥዋት እንደሆነ ታውቋል። ሙሉ መግለጫው ከላይ 🙏 @timihirt_ministir

በአጠቃላይ በ2015 ከተፈተኑ ተማሪዎች ውስጥ 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው 50 በመቶ እና ከዛ በላይ ያስመዘገቡት። ከአምናው የተሻለ የፈተና ህግ የማክበር ነገር ዘንድሮ ተስተውሎል አምና 13600 ተማሪዎች  ፈተና አቋርጠው  የውጡ ሲሆን ዘንድሮ  ምንም  ተማሪ  አላቋርጠም በአማካኝ 28.65 ከ መቶ  በአንድ ተማሪ በተፈጥሮ  ሳይንስ 29.8 % በማህበራዊ  ሳይንስ  27% በግል ፈተና የወሰዱ  160ሺህ በላይ ተፈታኞች  14ሺህ በኢትዮጵያ  ከፍተኛው  649 በተፈጥሮ  ሳይንስ   ሴት ከክሩዝ ትምህርት  ቤት ከማህበራዊ  ሳይንስ  533    ከደብረ ማርቆስ አዳሪ ትምህርት  ቤት ከ600 በላይ ያመጡ  205   ተማሪዎች ከተፈጥሮ  ሳይንስ  ከማህበራዊ  ሳይንስ  15 ተማሪዎች  ከ500በላይ ከ600 ከ50% በላይ ተማሪዎች  ከ 26% በታች አምጥቷል  በጣም  አስድጋጭ ነው። በዘንድሮ አመትም Remedial እንደሚደገም አስከትለው ተናግረዋል ። ፕሮፌሰር  ብርሃኑ ነጋ @timihirt_ministir

ዘንድሮም Remedial Program ይኖራል፣ እስከ 160,000 የሚሆኑ ተማሪዎች የ programu ተጠቃሚ ይሆናሉ።   @timihirt_ministir

#Update በአጠቃላይ በ2015 ከተፈተኑ ተማሪዎች ውስጥ 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው 50 በመቶ እና ከዛ በላይ ያስመዘገቡት። @timihirt_ministir✅
#Update በአጠቃላይ በ2015 ከተፈተኑ ተማሪዎች ውስጥ 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው 50 በመቶ እና ከዛ በላይ ያስመዘገቡት። @timihirt_ministir

ውጤቱ እንዴት ነው ? ከፍተኛ ውጤት ተፈጥሮ ሳይንስ 649 ፤ የማህበራዊ ሳይንስ 533 ሆኖ ተመዝግቧል። 649 ያመጣችው የአዲስ አበባ ልደታ ክሩዝ ትምህርት ቤት ስትሆን 533 ያመጣው ከደ/ማርቆስ አ
ውጤቱ እንዴት ነው ? ከፍተኛ ውጤት ተፈጥሮ ሳይንስ 649 ፤ የማህበራዊ ሳይንስ 533 ሆኖ ተመዝግቧል። 649 ያመጣችው የአዲስ አበባ ልደታ ክሩዝ ትምህርት ቤት ስትሆን 533 ያመጣው ከደ/ማርቆስ አዲስ አለማየሁ ትምህርት ቤት ነው። @timihirt_ministir

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። "የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ግንቦት ወር ይሠጣል፡፡" "ከሰኔ ጀምሮ
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። "የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ግንቦት ወር ይሠጣል፡፡" "ከሰኔ ጀምሮ ለሦሥት ወራት ዩኒቨርሲቲዎች የክረምት ትምህርት ይሰጣሉ፡፡" "በሚቀጥለው ዓመት የሚሰጠው ፈተና ድብልቅ ፈተና ይሆናል፡፡ ግማሹን በኦንላይን፣ የኢንተርኔት ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ በአካል ይሰጣል፡፡" @timihirt_ministir