ch
Feedback
Sina Branding

Sina Branding

前往频道在 Telegram

ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

显示更多

📈 Telegram 频道 Sina Branding 的分析概览

频道 Sina Branding (@sinabranding) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 607 名订阅者,在 教育 类别中位列第 14 975,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 483

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 607 名订阅者。

根据 15 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -446,过去 24 小时变化为 -22,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.16%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.59% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 294 次浏览,首日通常累积 80 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

凭借高频更新(最新数据采集于 16 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

13 607
订阅者
-2224 小时
-1137
-44630
帖子存档
Repost from N/a
ት/ት ሚኒስቴር ድንገተኛ መግለጫ አወጣ ‼️ በመግለጫውም ስለ ዘንድሮ remedial እና 12ኛ ክፍሎች አዲስ መረጃ..... Continue

የሚፈልጉትን መፅሀፍ መርጠው ያንብቡ

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

1GB ስንት MB ነው?

🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!! App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ 👇 https://t.me/+bBcJ-sKR9Uk2NGE0 https://t.me/+bBcJ
🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!! App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ 👇 https://t.me/+bBcJ-sKR9Uk2NGE0 https://t.me/+bBcJ-sKR9Uk2NGE0

የሚፈልጉትን መፅሀፍ መርጠው ያንብቡ

#ምደባ ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ አሰራርን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥቷል። ማብራሪያ ፦ - የምደባ ስርዓቱ በተፈጥሮም ሆነ በማህበራዊ ሳይንስ መስኮች 1000 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በመጀመሪያ የዩኒቨርስቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸው ምደባ የሚካሄድ ይሆናል። - የምደባ ስርዓቱ እያንዳንዱ ተማሪ ያስመዘገበውን አጠቃላይ ውጤት በምደባ ስርዓት ሂደት ውስጥ መለያ አድርጎ ይጠቀማል፡፡ የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ሌሎች ተፈጻሚ የሚሆኑ ህግና ደንቦችን ባልጣሰ መልኩ ምርጫቸውን በመጠበቅ ረገድ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡ - የምደባ ስርዓቱ በተማሪዎች የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡ ተማሪዎች 46 ዩኒቨርሲቲዎች ለምርጫ ቀርበውላቸዋል፡፡ - የምደባ ስርዓቱ በተማሪዎች የተመረጡ የትምህርት ፕሮግራሞች እና የተመረጡት ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የትምህርት ፕሮግራም መሰረት ያደረገ ነው። - በተቋማት የጾታ ተዋጽኦን ለመጠበቅ በሚኖረው የምደባ ስርዓት የጾታ ተዋጽኦና ሚዛን እንዲጠበቅ ተደርጓል። - የምደባ ስርዓቱ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚመደቡ ተማሪዎችን ተዋጽኦ በጠበቀ መልኩ እንዲሆን ያግዛል፡፡ ይህም ከአንድ ት/ቤት የወጡ ተማሪዎች በአንድ ዩኒቨርሲቲ ወይም ፕሮግራም ውስጥ እንዳይታጨቁ ይደርጋል፡፡ - የምደባ ስርዓቱ  ተማሪዎች ያስመዘገቡትን ውጤት  ታሳቢ ያረገ ሲሆን ይህም ተመሳሳይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች አንድ ላይ እንዳይመደቡ በማድረግ የተለያየ ችሎታና ተሰጥኦ ያላቸው ተማሪዎችን ቀላቅሎ ለማስተማር ያግዛል፡፡ - የምደባ ስርዓቱ እንደ ወሊድ ያሉ ልዩ ሁኔታዎችን ያማከለ ነው፡፡ በመሰል ሁኔታ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ለመቀጠል የሚቸገሩ ከሆነ ትክክለኛ ለውጥና ድጋፍ የሚደረግ ይሆናል፡፡ -  በምደባ ወቅት የጤና ችግር ኖሮባቸው ትክክለኛ የሕክምና ማስረጃ ላላቸው ተማሪዎች ምደባው በተለየ መልኩ ሊታይ ይችላል፡፡ • አስፈላጊ ማስረጃዎች፡ ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና ከህዝብ ጤና ተቋማት የህክምና ምስክር ወረቀት በሶስት ዶክተሮች እና በህክምና ዳይሬክተሩ የጸደቀ። - በተማሪዎቹ መካከል ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትዮች ካሉ የምደባ ስርዓቱ ከፍተኛ ነጥብ ያገኘው/ችው ተማሪ  ከተመደበበት/ችበት የትምህርት ተቋም ቀሪው መንትያ ደግሞ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በቀጥታ ይመድባል። - የምደባ ሲስተሙ የአካል ችግር ላለባቸው ተማሪዎች እኩል እድሎችን የሚሰጥ ሲሆን ልዩ ፍላጎቶቻቸውን እና ለምደባ መስፈርቶቻቸውን ግምት ውስጥ በማስገባት የሚሰራ ይሆናል። ትምህርት ሚኒስቴር ሀሰተኛ የህክምና ማስረጃ  የሚያቀርብ ተማሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከምደባ ውጭ የሚሆን መሆኑን አሳስቧል። ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር @https://t.me/MOE_ETHIOPEA

#ሁሉም_ሰዉ_online_ስራ_ብሎ_ያወራል_ግን__እንዴት_እንደሚሰራ_እና_እዉነተኛዉን_መንገድ_አይናገሩም🤔 #ይሄንን_ችግር_ሊቀርፍላቹ_jobsina_አዲስ_እድል_ይዞላቹ_ቀርቧል_ራሱ_ስልጠናዉን_ሰቶ_ራሱ
#ሁሉም_ሰዉ_online_ስራ_ብሎ_ያወራል_ግን__እንዴት_እንደሚሰራ_እና_እዉነተኛዉን_መንገድ_አይናገሩም🤔 #ይሄንን_ችግር_ሊቀርፍላቹ_jobsina_አዲስ_እድል_ይዞላቹ_ቀርቧል_ራሱ_ስልጠናዉን_ሰቶ_ራሱ_ሊቀጥራቹ_ነዉ🤗 ➣ተመርቀህ ስራ እየፈለክ ነው? ➣ተማሪ ሆነሽ በትርፍ ሰዓትሽ ስራ መስራት እያሰብሽ ነው? ➣ተቀጥሮ መስራት ሰልችቶሀል? ➣ተጨማሪ ገቢ ትፈልጋለህ? ➣ሀብታም ማግባት ሳይሆን ሀብታም መሆን እንዳለብሽ ታስቢያለሽ? ➣በጣም ትልቅ ህልም አለህ ለህልምህ መሳካት ከፈጣሪ ቀጥሎ ገንዘብና ሰው እንደሚያስፈልግህ ታምናለህ? ለእነዚህ ጥያቄዎች መልሳችሁ አዎ ከሆነ እንኳን ደስ አላችሁ።      አዲስ እድል ይዘንሎ ስለመጣን ስልክ ቁጥሮን በቴሌግራም አዉኑኑ ይላኩልን👇👇👇👇👇👇👇         @Work_opportunity_ethio         @Work_opportunity_ethio         @Work_opportunity_ethio

⭐️ HainoTeko C5 Smart Watch 💯High Quality 🚩2022 Model 🚩Model: C5 ⚡️ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚችሉበት ⚡️ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስ
⭐️ HainoTeko C5 Smart Watch         💯High Quality 🚩2022 Model 🚩Model: C5 ⚡️ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚችሉበት ⚡️ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል ✔️ Color: Black ✔️ Full Touch Screen ⚡️Bluetooth Calling ⚡️Notifications ⚡️Music & Camera Remote Control ⚡️Heart Rate Tracker #ELECTRONICS 🏬 አድራሻ:-- ❇️ቁጥር 1:-  ፒያሳ ❇️ቁጥር 2 :- መገናኛ የመረጡትን እቃ ይዘዙን፤ያሉበት ድረስ በነፃ  እናደርሳለን ስልክ: 📞☎️ 0928025569 📞☎️ 0928025669 📞☎️ 0928025669            ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝             👇𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑 👇 https://t.me/Sina_market_channel https://t.me/Sina_market_channel https://t.me/Sina_market_channel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @Sina_Adivert ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! © ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🕺 በ2016 አመት ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ ። የመጀመሪያ አመት የመጀመራያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇👇   📌 MATHEMATICS ( for natural science) 📌 GENERAL PHYSICS 📌 GEOGRAPHY 📌 LOGIC & CRITICAL THINKING 📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL 📌 PSYCHOLOGY 📌 PHYSICAL FITNESS 🥺 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።     ❇️ MATHS 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው። ስለዚህ ብዙም አትቸገሩበትም ፡ አሪፍ ውጤት መስራት ትችላላችሁ👌። A+ 🙈         ❇️ General Physics ይኸም 11 ኛ እና 12 ኛ የተማራችሗቸው ናቸው አብዛኞቹ👌። ❇️ Logic and critical thinking ይህ course ለእናንተ አዲስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ እና English ቋንቋ የምትሞክሩ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም☹️። ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ። 1ኛ) Concise introduction to logic 2ኛ)  freshman logic 📌 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😴። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን  ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏። 📌 Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ👏😘። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ 1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። 2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው። 3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ A+ ታመጡና መቀወጥ🕺💃🕺💃😁😁። ❇️ Communicative English skill ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡ ግቢ ላይ ውጤታችሁን ከሚያነሱ ኮርሶች መካከል ነው🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔 📌 Speaking skill ( ራሳችሁን በ እንግሊዝኛ ማስተዋወቅ🙈 ፡ ከዛ መምህሩ የሆነ ርዕስ ይሰጣችሁ እና ስለዛ ነገር በ እንግሊዝኛ presentation ማቅረብ (የሆነ ማርክ%) 📌 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%) 📌 Writing skill ( letter , descriptive , narrative,argumentative , expository ከነዚህ ባንዱ ትፅፋላችሁ( ከዛ የሆነ ማርክ) Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ፡ Concise ላይ የተለቀቁ ኖቶችም ሊጠቅማችሁ ይችላል።)      ❇️ Geography ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም።    ❇️ Psychology ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል ፡ ግን biology ማንበብ ስለለመዳችሁ አትቸገሩም። theory ነው ፡ ከእናንተ የሚጠበቀዉ ማንበብ ብቻ ኘው።    ❇️ Physical fitness , ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም ዝም ብላችሁ ሜዳ ወታችሁ ትሰራላችሁ እንጅ Grade ( A , A- , B+ ,B , C ....) የለውም። pass or fail ነው የምትባሉት። Attendance ወይም በዚህ ኮርስ ክፍለ ጊዜ ካልቀራችሁ pass ትሆናላችሁ። እሽ እስከአሁን የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸውን ኮርሶች አየን። 🥺 ነገር ግን  አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ በ Logic and critical thinking ቦታ emerging technology የሚያስተምሩ አሉ ። ከዛ second semester ላይ ደግሞ logic and critical thinking ያስተምራሉ። ብቻ ምንም ለውጥ የለውም ፡ እንድታውቁት ያክል ነው።   ❇️ Emerging technology ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ አይደለም። ከ 9 - 12 የተማራችሗቸው የ Ict ትምህርቶችን ያካትታል ( Ms word , Ms PowerPoint, Ms excel , database ..... ወዘተ) በቃ አለቀ። እነዚህን ኮርሶች ወስዳችሁ እንደጨረሳችሁ ህክምና ( Medicine , Dental Medicine , Veterinary medicine , pharmacy...) መግባት የምትፈልጉ ቴክኖሎጂ( Engineering, Architecture, Computer science, It , software engineering...) መግባት የምትፈልጉ Coc exam ተፈትናችሁ ትገባላችሁ ማለት ነው። ለማስታወስ ያክል First semester ( 50%) Coc exam ( 30%) Entrance exam( 20%) computational science ( Physics , Chem , bio , maths , biotechnology...) Other health ( medical laboratory, nursing , midwifery....) መግባት ለምትፈልጉ ደግሞ የመጀመሪያውን አመት( የመጀመሪያ ሴሚስተር አይደለም) እንደጨረሳችሁ ትገባላችሁ። በመጨረሻም የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች እና አጋዥ መፅሀፍ በ PDF ከባለፈው የቀሬ ቀጣይ እንልክላችሗለን። በቀጣይ ደግሞ የ social science Course እናያለን!

✅3ተኛ ዙር የprograming ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል ‼️‼️ #ለ12 ክፍሎች ታላቅ ቅናሽ አድርገናል💥 🆎PROGRAMING በ አማርኛ 💥 🌐🌐በ ዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት። 📛 HTML �
✅3ተኛ ዙር የprograming ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል ‼️‼️ #ለ12 ክፍሎች ታላቅ ቅናሽ አድርገናል💥   🆎PROGRAMING በ አማርኛ 💥 🌐🌐በ ዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት። 📛 HTML 📛 CSS 📛 JavaScript 📛WordPress 📛Responsive Design & More topics...... 🛑ዌብሳይት ዴቬሎፕመንት ስልጠና🛑 #በዚህ ኮርስ ዳይናሚክ የሆኑ ድረ-ገጾችን እንዴት መንደፍ፤ መስራት እና የሰራችሁትንም እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል ታያላችሁ። #የፍሪላንስ ስራዎችን ከቤታችሁ ሆናችሁ እንዴት እንደምትሰሩ ስለምታዩ  የዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ስልጠና ወሳኝ ነው። 👉👉ለበለጠ መረጃ👇👇👇👇          +251915306817           +251915306817

photo content
+2