ሥዕል ብቻ ©
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ሥዕል ብቻ © 的分析概览
频道 ሥዕል ብቻ © (@seiloch) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 481 名订阅者,在 艺术与设计 类别中位列第 3 167,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 905 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 481 名订阅者。
根据 10 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -158,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.67%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 651 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 11 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 艺术与设计 类别中的关键影响点。
11 481
订阅者
-324 小时
-337 天
-15830 天
帖子存档
11 478
“Sanctum” Solo Exhibition by Tibeb Sirak & Curated By Ribka Sisay
An intimate look into the artist’s creative sanctuary, where memory, pattern, and imagination come together. Rooted in East African visual traditions, the works bridge the personal and the collective.
📍 Addis House Of Culture, inside National Palace
From June 6–28, 2026
Palace Entrance: 300 Birr | Gate 6, Parking available next to Finfine Cultural Center.
https://maps.app.goo.gl/uYfWUf4cChBwMH2h6?g_st=ic
@seiloch
11 478
Repost from Sunset Hiking
🌄 We’re Back And We’re Hiking Again
Hey Sunset community 🌄
Life happened. The city got louder.
And for a while, the sunsets were quieter without us.
Sunset Hiking is officially back with a stronger team, clearer plan, and a growing 4,000+ hiking community ready to move again.
Over the next weeks, we’ll be sharing:
🥾 Upcoming sunset hikes
🌅 Community moments
🧭 Safe, well-organized experiences
If you’re still here, it means you love nature as much as we do.
Let’s start again one sunset at a time. 🌄👣
11 478
+9
የ ሥዓሊ እና መምህር ኃይሉ ክፍሌ
"ተገማች፡ ዋዜማ"
እዚህ ትርዒት ላይ ተገኝቼ፣ በከተማ ዝመና ውስጥ የማንነትንና የትዝታን ትርጉም የሚፈትሹ ስራዎችን ተመልክቻለሁ። የጥበብ ስራዎቹ የሚጠቀሟቸው ቁሶችና የሚያነሷቸው ሰብአዊ ጥያቄዎች ቆም ብሎ ለማሰብ ትልቅ እድል ይሰጣሉ። የለውጥ ሂደቱ ወዴት እየወሰደን ነው? የጋራ ትዝታችንን እያካተትን ነው ወይስ እየረሳን?
እነዚህንና መሰል ጥያቄዎችን የሚመልስ ድንቅ ትርዒት ነው። እድሉ ያላችሁ እንዳያመልጣችሁ!
📍 እስከ ግንቦት 24 ድረስ ክፍት ነው
@Seiloch
#Hailukifle #artExhibition.
11 478
Get ready! we can’t wait to see you this Tuesday, April 21st 5:30, at the “Voices of #Sudan” event in Ethiopia! 🎉✨
Experience an unforgettable evening of live music, a Khartoum film screening, and a vibrant exhibition. 🎶🎬🖼️
Don’t miss out—come be part of something truly special!
Voices of Sudan
Event’s Location
Bata complex 22 - Abel Cinema 22, Next to Getfam Hotel, Haile Gerbe Silase St, around Golagul
Google Map: https://maps.app.goo.gl/35H1n7rVuN3hr3Sm8?g_st=ic
@seiloch
11 478
ADDIS ABABA — FOR SUDAN
Voices From Sudan
On April 21, join us for a powerful evening where film, music, and community come together to mark the 3rd anniversary of the Sudan war.
The night opens with a special live performance by The Tana Quintet by Hazim Alshafei, bringing the rhythm, soul, and resilience of Sudan to life—followed by a screening of the acclaimed film Khartoum.
✨ Free Entrance
This is more than a screening.
It’s a gathering.
It’s a shared moment.
It’s solidarity in action.
Expect a full house, a powerful atmosphere, and a night that will stay with you.
📅 Tuseday, April 21, 2026
📍 Bata Complex 22, around Golagul
🕠 5:30 PM
Bring your friends. Be present. Stand with Sudan.
#Khartoum #Sudan #AddisAbaba #InDeepCultures #FilmScreening #LiveMusic #1960Films #AddisCinemaClub
11 478
📌 በሀዋሳ ከተማ አዲስ የስነ-ጥበብ ትምህርት ቤት የምዝገባ ጥሪ!
ጥበብን ለሚወዱ እና ተሰጥኦአቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ ታላቅ እድል! በሀዋሳ ከተማ ከዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር አዲስ የስነ-ጥበብ (ስዕል) ትምህርት ቤት ስራ ሊጀምር ዝግጅቱን አጠናቋል።
🎨 ለምን ይመዘገባሉ?
• በዘርፉ ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች የታገዘ ስልጠና ለማግኘት።
• ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በተቀናጀ መልኩ እውቀትን ለማዳበር።
• የፈጠራ ስራዎትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር።
🌟 የእርስዎ ድርሻ፦
ጥበብ የሀገር መገለጫ ናት! ይህ መልዕክት እንዲደርሳቸው የሚገባቸው ወጣቶች እና ፍላጎቱ ያላቸው ግለሰቦች እንዲያውቁት በማጋራት (Share በማድረግ) ማህበራዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ።
ምዝገባው ተጀምሯል!👇👇 link ይጫኑ
https://tally.so/r/D4Jjrl.
11 478
''ኩይሳ'' በ እዮብ ኪታባ
አጋፋሪ: ቆንጂት ሥዩም
አርብ መጋቢት 18,2018
ቦታ: ሚካኤል ፀጋዬ ስቱዲዮ👇
https://maps.app.goo.gl/y8aK5noKVEnTWLiz9?g_st=ic
11 478
It is with great honor that we invite you to our Art Talk and Closing Ceremony of “Elemental Motions” at ACC Art Gallery.
Have you ever wondered about the stories woven into a finished piece?
Join us for a session of conversation as we dive into the processes and inspirations that bring this collection to life.
Come early and watch the Artists perform.
Saturday March 21, 2026 at 9:00 Local Time
11 478
ግብዣ ለአርቲስቶች
በአዲስ ሲኒማኮምፕሌክስየ
ሥዕል ጋለሪ የኤግዚቢሽን ማንዋል ላይ የውይይት ስብሰባ ይካሄዳል።
🗓️ ቀን፡ ቅዳሜ 5/7/18 ዓ.ም.
⏰ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 4፡00
📍ቦታ፡ ዘመን ባንክዋና መስሪያ ቤት ጀርባ አዲስ ሲኒማኮምፕሌክስ
ህንፃ 3ኛ ፎቅ (ጋለሪው ውስጥ)
https://maps.app.goo.gl/Ywb2fwqr5XFcVgV8A?g_st=ic
ሁሉም አርቲስቶች በክብር ተጋብዘዋል።
11 478
አድዋ
ADWA
ወርቃማ እግሮች።
በእኛ ጫማ ውስጥ ያለው ማን ነው? 2020
Who is in our shoes? 2020
80 X 60 cm, drawing/painting on cardbord
የመጣሁት በቅኝ ያልተገዛች ሀገር ከኢትዮጵያ ነው። ከቅኝ ግዛት ጋር ጦርነት ገጥመው ጣሊያንን ድል ላደረጉ ወገኖቼ ፍቅሬንና አክብሮቴን ማስተላለፍ እፈልጋለሁ። ዛሬ በነዚህ ሰዎች ኩራቴና ኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ፤ እኔ ግን አፍሪካዊ መሆኔን መቼም አልረሳውም። እና የተቀረው አፍሪካ በቅኝ ግዛት ተያዘ። በቅኝ ግዛት ስር በነበሩት ሀገራት የሚኖሩ ህዝቦች የመጀመሪያ ስማቸውን፣ ትውፊታቸውን፣ ባህላቸውን፣ ቋንቋቸውን እና ሃይማኖታቸውን አጥተዋል። ይህ ሁሉ በምዕራባውያን ባህሎች ተለውጧል።
ግርማቸው ጌትነት ከሮብ ፔሬ ጋር የተደረገ ውይይት።
ግርማቸው ጌትነት
@seiloch
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
