ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

አማርኛ አባባሎች

አማርኛ አባባሎች

前往频道在 Telegram

ጣፋጭ እና አዝናኝ የአማርኛ አባባሎችን በቀን ሶስቴ ያግኙ

显示更多
9 112
订阅者
-324 小时
-257 天
-5530 天
帖子存档
እከከኝ ልከክህ

ድሀ ካልጋረ ዶሮ ካልጫረ

ተተናገረ አያባራ አፋቸው ከያዘ አይለቅ እጃቸው

የማታርፍ ጣት አር ጠንቁላ ወጣች

ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል

ተከብት እንስት ተሀብት ርስት

የውሀ ጡር በእድፍ ያስታጥባል

የማይድን ባህታዊ ወተት አምጡ የማይድን ፉቅራ ጠላ ስጡ

ብልጥ ለብልጥ አይን ብልጥጥ

ያለ ጎረቤት ቡና ያለ ሙያ ዝና

እብድ ለእብድ ቀን ይባጅ

የሞኝ ሚስት በምልክት

ሆዴ ኑር በዘዴ

ካለቃና ከጠገራ ፊት ዞር በል

ያለ ሴት ምን ያደርጋል ቤት

ተቁመትህ ማጠሩ ሆድህ መጠጠሩ

የፈስ ማደናገሪያው ዳባ

ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ

ለገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ

ቻቻታ የለመደ ሰው አባይ ዳር ቅበሩኝ ይላል