ch
Feedback
Sex felagi ወሲብ ፈላጊ

Sex felagi ወሲብ ፈላጊ

前往频道在 Telegram
919
订阅者
-224 小时
-117 天
-5830 天
帖子存档
ለወገኖቻችን ድምጽ ለማሰማት እኚህን ካርዶች ተጠቀሙ 🙏🏽 ✅@Ashrukamedia
+9
ለወገኖቻችን ድምጽ ለማሰማት እኚህን ካርዶች ተጠቀሙ 🙏🏽 ✅@Ashrukamedia

ድምጽ የማሰማት ጥሪ 🙏🏽 በየግሩፑ ሼር አድርጉት 🙏🏽✊ በአማራ ወገናችን ላይ የታወጀው መንግስታዊ ጭፍጨፋ ሰሞኑን አንድ አመት ይሆነዋል:: ወገናችን በድሮን ጭምር በግፍ ተጨፍጭፎብናል በየቀኑ
ድምጽ የማሰማት ጥሪ 🙏🏽 በየግሩፑ ሼር አድርጉት 🙏🏽✊ በአማራ ወገናችን ላይ የታወጀው መንግስታዊ ጭፍጨፋ ሰሞኑን አንድ አመት ይሆነዋል:: ወገናችን በድሮን ጭምር በግፍ ተጨፍጭፎብናል በየቀኑ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት እየተፈጸመበት ሴቶች እየተደፈሩ ነው:: ነገር ግን የህዝባችን ጉዳት የሚፈለገውን ያክል የሚድያ ትኩረት አላገኘም እናም ሶሻል ሚድያ ላይ ያለን በአንድነት ለወገናችን ድምጽ ማሰማት ይገባናል:: እሁድ August 4, 2024 (ሐምሌ 28,2016 ዓ.ም) በህዝባችን ላይ የደረሰውን ግፍ የሚያሳይ ፖስት በማድረግ የወገናችንን ህመም በአንድ ድምጽ እናስተጋባ 🙏🏽:: ከተቻለ #stopwaronamhara የሚለውን ሀሽታግ በአንድነት ፖስት የምናደርገው ፎቶ እና ቪድዮ ላይ እናስገባ🙏🏽:: አሽሩካ ኢንፎቴንመንት ሐምሌ 25, 2016 ዓ.ም 💚💛❤️✊

365 ቀናት ❗️❗️❗️ በአማራ ህዝብ ላይ ብልጽግና ያወጀው መንግስታዊ ጭፍጨፋ አንድ አመት ሆነው🚨 ጥቁሮቹ ፋሽስቶች የአብይ አህመድ ሰራዊት አማራ ክልልን በፍጥነት ለቀው ሊወጡ ይገባል❗️ ወራሪው
365 ቀናት ❗️❗️❗️ በአማራ ህዝብ ላይ ብልጽግና ያወጀው መንግስታዊ ጭፍጨፋ አንድ አመት ሆነው🚨 ጥቁሮቹ ፋሽስቶች የአብይ አህመድ ሰራዊት አማራ ክልልን በፍጥነት ለቀው ሊወጡ ይገባል❗️ ወራሪው ኅይል ህጻናትን ሴቶችን አዛውንትን ወጣቶችን በግፍ መጨፍጨፉን ያቁም ❗️❗️❗️ #stopwaronAmhara ✅@Ashrukamedia

በአማራ ህዝብ ላይ የተፈጸመውንና እየተፈጸመ ያለውን የዘር ፍጅት ማስቆም ታሪካዊ እዳችን ነው:: @ashrukainfotainment
በአማራ ህዝብ ላይ የተፈጸመውንና እየተፈጸመ ያለውን የዘር ፍጅት ማስቆም ታሪካዊ እዳችን ነው:: @ashrukainfotainment

ኑ በአማራ ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ኢ-ፍትአዊነት እንቃወም ❗️❗️❗️ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በስዊድን ስቶክሆልም ከተማ ቀን : ሐሙስ ሐምሌ 18,2016 (July 25/2024 ) ሰአ
ኑ በአማራ ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ኢ-ፍትአዊነት እንቃወም ❗️❗️❗️ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በስዊድን ስቶክሆልም ከተማ ቀን : ሐሙስ ሐምሌ 18,2016 (July 25/2024 ) ሰአት : 13:00 (1 pm local time) አድራሻ : በስዊድን የአሜሪካ ኤምባሲ Dag Hammarskjölds väg 31 አዘጋጅ: የአማራ ማህበር በስዊድን 💚💛❤️🦁✊ @ashrukainfotainment

ለመብትህ ታገል❗️ እንስሳዊ ተግባርን በኢትዮጵያዊ ወገንህ ላይ ኢሰብዓዊ ድርጊትን ተጸየፍ ተቃወምም አማራ በመሆናቸው ብቻ ከ 10 ሺ በላይ ሰዎች በግፍ መጨፍጨፋቸውን ፍትህ ጠይቅላቸው:: ዘረኞች እና
ለመብትህ ታገል❗️ እንስሳዊ ተግባርን በኢትዮጵያዊ ወገንህ ላይ ኢሰብዓዊ ድርጊትን ተጸየፍ ተቃወምም አማራ በመሆናቸው ብቻ ከ 10 ሺ በላይ ሰዎች በግፍ መጨፍጨፋቸውን ፍትህ ጠይቅላቸው:: ዘረኞች እና ጽንፈኞች ያቀዱትን ቀጣዩን ጭፍጨፋና ግፍ አስቁም :: 💚💛❤️✊ Stand for your right

Repost from Ashruka Media
ለመብትህ ታገል❗️ እንስሳዊ ተግባርን በኢትዮጵያዊ ወገንህ ላይ ኢሰብዓዊ ድርጊትን ተጸየፍ ተቃወምም አማራ በመሆናቸው ብቻ ከ 10 ሺ በላይ ሰዎች በግፍ መጨፍጨፋቸውን ፍትህ ጠይቅላቸው:: ዘረኞች እና
ለመብትህ ታገል❗️ እንስሳዊ ተግባርን በኢትዮጵያዊ ወገንህ ላይ ኢሰብዓዊ ድርጊትን ተጸየፍ ተቃወምም አማራ በመሆናቸው ብቻ ከ 10 ሺ በላይ ሰዎች በግፍ መጨፍጨፋቸውን ፍትህ ጠይቅላቸው:: ዘረኞች እና ጽንፈኞች ያቀዱትን ቀጣዩን ጭፍጨፋና ግፍ አስቁም :: 💚💛❤️✊ Stand for your right

ከብልጽግና ካድሬ በላይ አማራን የመከፋፈል አጀንዳን የሚያራምዱት የቲክቶክ ታጋዮች መላ ይባሉ ❗️🙏🏽 የፋኖ መሪዎቻችን እስካሁን ያለውን በማጤን ገለል ማድረግ ያለባቸው በተለይ በአማራ ስም የሚንቀሳቀሱ ነገር ግን አማራው እንዲከፋፈል ትግሉም የርስበርስ እንዲሆን በሚድያ በኩል ትልቅ ሚና የተጫወቱትን ነው:: በአማራው ዘንድ ተደማጭነት ካተረፉት ፖለቲካን በስማም ወልድ ብለው ማውራት ከሚጀምሩት ሀይማኖት ቀመስ ፖለቲከኞች ጀምሮ ጥቂት ተከታይ እስካላቸው የሶሻል ሚድያ ተጽእኖ ፈጣሪዎች ዘንድ ዛሬ አጀንዳቸውን ተመልከቱ:: ዳንኤል ክብረትንና ናትናኤል መኮንን ያስንቃሉ አብዛኞቹ ከብልጽግና ካድሬዎች በላይ አማራን እርስበርሱ ሊያባላ በር የሚከፍት አጀንዳ ሲያራግቡ ይውላሉ:: ሲናገሩለት የነበረው የአማራ ሞት እና ጭፍጨፋ ረስተውታል:: እንደ ማንችስተር እና አርሰናል ደጋፊዎች ሲባሉ ይውላሉ:: ይሄን የማድረግ አቅም ያገኙት ደግሞ እንደሚመስለኝ ብዙዎቹ ከፋኖ አመራሮች ጋር ግኑኝነት በመፍጠራቸውና መረጃ በማግኘታቸው የልብ ልብ ተሰምቷቸው ነው:: ሌላም ከኛ በላይ አዋቂ የለም ብለው የህዝብን ትግል ከራሳቸው አላዋቂነት መደባለቃቸው ነው:: ከስትራቴጂ ይልቅ ስሜታዊነት ከአላማ ይልቅ ግለሰብ ላይ በማተኮራቸውም ይመስለኛል:: ይሄን ለመፍታት ፋኖ በሚድያ በኩል ያለማንም ጣልቃ ገብነት በቀጥታ ለህዝቡ በጽሁፍ በምስል እና በድምጽ ጭምር መረጃ የሚያደርስበት የራሱን ኅይል ማደራጀት አለበት:: የፋኖ ፌስቡክ ዩትዩብ ቲክቶክ ገጽ ያስፋልጋል:: ከፍ ሲልም የፋኖ አፍ ሳተላይት ያስፈልገናል:: ከየዕዙ የሚወጡ መረጃዎችን በተባራሪ ሳይሆን ቀጥታ ከጀግኖቻችን መስማት ይገባናል:: አንድነት ኅይል ነው ፋኖ ይችላል አማራም ያሸንፋል 💪🏾🦁 💚💛❤️ @ashrukainfotainment

ኑ በአማራ ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ኢ-ፍትአዊነት እንቃወም ❗️❗️❗️ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በስዊድን ስቶክሆልም ከተማ ቀን : ሐምሌ 18,2016 (July 25/2024 ) ሰአት :
ኑ በአማራ ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ኢ-ፍትአዊነት እንቃወም ❗️❗️❗️ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በስዊድን ስቶክሆልም ከተማ ቀን : ሐምሌ 18,2016 (July 25/2024 ) ሰአት : 13:00 ቦታ: በስዊድን የአሜሪካ ኤምባሲ አዘጋጅ: የአማራ ማህበር በስዊድን 💚💛❤️🦁✊ @ashrukainfotainment

”ዋናው ነገር ዋናውን ዋና ማድረግ ነው" ❗️ ዋናው ትግላችን ከፋሽስቱ ስርአት ከኦሮሙማው ጽንፈኛ ኅይል ጋር ነው:: ጉልበታችን ገንዘባችን እውቀታችን ሁሉ ወደዛ ይሁን:: ዲያስፖራውም ወደ አለም ጎዳ
”ዋናው ነገር ዋናውን ዋና ማድረግ ነው" ❗️ ዋናው ትግላችን ከፋሽስቱ ስርአት ከኦሮሙማው ጽንፈኛ ኅይል ጋር ነው:: ጉልበታችን ገንዘባችን እውቀታችን ሁሉ ወደዛ ይሁን:: ዲያስፖራውም ወደ አለም ጎዳና ይውጣ የወገኑን በደል ያሰማ:: ሰብአዊ ድጋፉን ያጠናክር:: የትግሉ መሀንዲስ ፋኖ የመሬት ስራውን ይስራ እንተውለት:: ያስኬደናል በሚሉት አደረጃጀት እና አወቃቀር ያስተካክሉት:: እኛ ባልነው ብቻ ሊባል አይችልም:: ጊዜ የሚፈታው ጉዳይም አለ:: አንድነቱም የማይቀር ጉዳይ ነው:: ተስፋ እናድርግ:: ሚድያዎች ለአማራ ህዝብ የሚጠቅም ላይ እንጂ የግለሰብ ቲፎዞ መሆን ላይ አናተኩር:: ውድቀት ለአብይ አህመድ ❗️❗️❗️ ድል ለአማራ ✊💚💛❤️ @ashrukainfotainment

Geraphic content🛑 መነሻችን አንድነት መዳረሻችን የጎንዮሽ ትግል አይደለም ❗️❗️❗️ ትግላችን አማራ በማንነቱ እንዲ በግፍ ዘሩ መጨፍጨፉን ለማስቆም እና ግፍ የፈጸሙትንም ተመልሰው ከእናታ
Geraphic content🛑 መነሻችን አንድነት መዳረሻችን የጎንዮሽ ትግል አይደለም ❗️❗️❗️ ትግላችን አማራ በማንነቱ እንዲ በግፍ ዘሩ መጨፍጨፉን ለማስቆም እና ግፍ የፈጸሙትንም ተመልሰው ከእናታቸው ሆድ ቢገቡም ለጥፋታቸው እንዲፈረድባቸው ለማድረግ ነው❗️ የአማራን ህዝብ በማይመጥን መልኩ ትግሉን እርስበርስ ማድረጋችንን እናቁም❗️ኅያላችንን አሰባስበን የመጣብንን አደጋ እንመክት 🙏🏽 ከስሜታዊነት ወጥተን የወገናችን ሞት ስደት እና መከራ አብቅቶ የነጻነት ጸሀይ እንዲወጣለት እንስራ 🙏🏽 ፋኖ ይችላል ፍትህ ያሰፍናል አማራ ያሸንፋል 💚💛❤️✊ @ashrukainfotainment

የፋሽስቱን ግፍ እና ስርአት የመቃወም ሰልፍ በስዊድን ስቶክሆልም save the date ❗️ ቀን : ሐምሌ 17,2016 (July 25/2024 ) ሰአት : 13:00 ቦታ: በስዊድን የአሜሪካ ኤምባሲ ድል ለአማራ ፋኖ ይችላል 💚💛❤️🦁✊

“አማራን ከስደት ከስቃይ ከእንግልት ከመታረድ የሚያድነው ሰራዊት ጋር የትኛውም ቦታ ላይ ብንሄድ እንቀላቀላለን... ሀገር የሚረከብ ሰው በጎጥ የተወሰነ ሊሆን አይገባውም::" 💚💛❤️🦁 አንድነት ኅይል ነው❗️❗️❗️ 💚💛❤️✊ ✅@Ashrukamedia

ፋሽቱን ኅይል እንቃወም✊ 💚💛❤️ ✅@Ashrukamedia

በአማራ ማንነታቸው እና በፖለቲካ ልዩነታቸው ብቻ የታሰሩት ክቡር አቶ ክርስትያን ታደለ ይፈቱ ‼️ 💚💛❤️ ✅@Ashrukamedia
በአማራ ማንነታቸው እና በፖለቲካ ልዩነታቸው ብቻ የታሰሩት ክቡር አቶ ክርስትያን ታደለ ይፈቱ ‼️ 💚💛❤️ ✅@Ashrukamedia

ትግል ጎታች የቲፎዞ ትግል እንውጣ ‼️ የአማራ ህዝብ ያለበት ሁኔታ የማንችስተር እና የአርሰናል ጨዋታ አይደለም::  የሪፐብሊካንና የዴሞክራት አይነት የፖለቲካ ክርክርም አይደለም:: በህዝብ ዘንድ ቲፎዞነት ይቁም ይረጋጋ:: ከቲፎቮ ትግል ወጥተን ትክክለኛውን የአማራ ህዝብ የህልውና ጥያቄ ላይ እንጠልጠል:: ህጻናት እና ሴቶች በገፍ እየተገደሉ በፊት በርቀት በኦሮምያ እና በቤንሻንጉል የነበረው አማራን የመፍጀት ተግባር ዛሬ በአማራ ደጃፍ ላይ በሆነት ሰአት በቲፎቮ እርስ በርስ መባላት ምን የሚሉት ትግል ነው?:: እኔ የእንትን ፋኖ ደጋፊ ብለን ሌላውን እየሰደብንስ ስንውል እንደው የህጻናቱ ደም ከገዳዮቹ ጋር ቆጥሮን አይፋረደንምን ⁉️:: እባካችሁ ለህዝቡ ብለን ከራሳችን "ኢጎና" እና የግል ጥቅም የስልጣን ጥማትም ተሻግረን ለአላማችን እንቁም:: ዲያስፖራውም ሚናውን ረስቶ ፋኖ ውስጥ ጣልቃ ገብቶ መረበሹን ያቁም ባልሰራው በራሱ ስራ ላይ ሰብሰብ ይበል‼️:: ህዝቡም እኔ የእከሌ ፋኖ የእከሌ የሚለውን አቁሞ አፋኖዎቻችንን ያለልዩነት ይደግፍ:: ፋኖዎቻችንም እየሄዱበት ያለውን የአድነት መስመር በቅፍር እና በድል ሊቋጩት ተቃርበዋል:: ያለን አማራጭ አንድ እና አንድ ብቻ ነው:: እሱም ልዩነትን ወደ ጎን ትቶ በአንድነት ጥቁሮቹን ፋሽቶች ለማንበርከክ መቆም ‼️‼️ ድል ለአማራ ✊ ፋኖ ይችላል 💪🏾 💚💛❤️ ✅@Ashrukamedia

ታፕ ታፕ እንዳልወድቅ አግዙኝ 😃 አይ ብልጽግና 😎 በነ ዳንኤል ክብረት እና በነ ናትናኤል መኮንን የጥላቻ ፕሮፖጋዳ የህዝብን ጥያቄ ማክሸፍ ያቃተው ብልጽግና ደሞ በዚህ መንገድ መጥቷል:: እናም አ
+1
ታፕ ታፕ እንዳልወድቅ አግዙኝ 😃 አይ ብልጽግና 😎 በነ ዳንኤል ክብረት እና በነ ናትናኤል መኮንን የጥላቻ ፕሮፖጋዳ የህዝብን ጥያቄ ማክሸፍ ያቃተው ብልጽግና ደሞ በዚህ መንገድ መጥቷል:: እናም አሁን ላይ ህዝቡን ለመያዝ እና ምዕራባውያንን ለማሳመን በሚል ስም ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ብሎ በሰየመው የአሻንጉሊት ስብስብ አንዳንድ ቲክቶከሮችን ሰስብቦ እያወያየ ይገኛል:: .....*..... የሠላም ጸር የሆነው ብልጽግና በአማራ ህዝብ ላይ ሙሉ ጦሩን አዝምቶ ግፍ እየፈጸመ ይገኛል:: የአማራ ህዝብም በህዝባዊ ሀይሉ ፋኖ በአግባቡ ህልውናውን እያስጠበቀ ይገኛል:: ነገር ግን ብልጽግና ህጻናትን ጭምር በድሮን መግደሉን ንጹሀንን መጨፍጨፉን ቀጥሎ በሌላ በኩል የሠላም ምክክር ኮሚሽን በሚል ህዝብ ላይ ድራማ እየሰራ ነው:: ህዝብ ላይ ጦር ያዘመተ ንጹሀን እየጨፈጨፈ ያለ አካል ፖለቲከኞችንና ጋዜጠኖችንና በማንነታቸው እና መንግስትን የተቃወሙትን ሁሉ በማሰር የሚድያ ነጻነትን ያፈነው እውን ስለ ሠላም ውይይትን ይፈልጋልን ?:: አይፈልግም ‼️ብልጽግና ጦርነት ቁርስ ምሳና እራቱ ነው:: ለዚህም ከስልጣኑ ሊወገድ ይገባዋል:: በመሆኑም የምክክር ኮሚሽን በሚል የዳቦ ስም በማወቅም ባለማወቅም የብልጽግናን አላማ እያስፈጸመ ያለው አካል ጋር የተባበራችሁ ወንድም እህት ቲክቶከሮች እና ሌሎች ኮንቴንት ክሬተሮች 📌ከሚወዳችሁ ህዝብ ጋር ከሚያቀያይም ስራ መሳተፍ አቁማችሁ ቢቻል በረሀብ እና በጦርነት እየተሰቃዩ ላሉ ኢትዮጵያውያን ሁሉን በሚጠቅም የጋራ ጉዳይ ሰብአዊ ድጋፍ ላይ ብትሳተፉ የሚል ወገናዊ ምክር እንለግሳለን::📌 ሠላም 🕊️🕊️🕊️ለሀገራችን ኢትዮጵያ ውድቀት በአብይ አህመድ ብልጽግና ድል ለፋኖ 💚💛❤️✊ ✅@Ashrukamedia

የተቃውሞ ድምጽ እናሰማ ጥሪ በስዊድን 🚨‼️ በወገናችን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ ልናወግዝ ይገባናል 📌ቀንና ሰአቱን ከፈቃድ በኃላ እናሳውቃለን ይላል በስዊድን የአማራ ማህበር 💚💛❤️✊ ✅@A
የተቃውሞ ድምጽ እናሰማ ጥሪ በስዊድን 🚨‼️ በወገናችን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ ልናወግዝ ይገባናል 📌ቀንና ሰአቱን ከፈቃድ በኃላ እናሳውቃለን ይላል በስዊድን የአማራ ማህበር 💚💛❤️✊ ✅@Ashrukamedia

ሠላም ለኢትዮጵያ ውድቀት ለአብይ አህመድ 🕊️ ✅@Ashrukamedia
ሠላም ለኢትዮጵያ ውድቀት ለአብይ አህመድ 🕊️ ✅@Ashrukamedia

ኢትዮጵያውያን ሠላም ይሻለናል ☮️ 🕊️ ሀገራችንን ሰላም የነሳት አሸባሪው የአይብይ አህመድ አመራር የብልጽግና መንግስት ነው🚨 የራሱን ህዝብ በድሮን መጨፍጨፍ ያቁም ‼️ በአማራ ክልል ጦርነት አቁ
ኢትዮጵያውያን ሠላም ይሻለናል ☮️ 🕊️ ሀገራችንን ሰላም የነሳት አሸባሪው የአይብይ አህመድ አመራር የብልጽግና መንግስት ነው🚨 የራሱን ህዝብ በድሮን መጨፍጨፍ ያቁም ‼️ በአማራ ክልል ጦርነት አቁሞ ስልጣንን ለኅዝባዊ ሀይል ያስረክብ ‼️ ሠላም እንዲሰፍን እና ሁሉን አቀፍ መንግስት እንዲመሰረት አብይ አህመድ ስልጣኑን ይልቀቅ 💚💛❤️ ሠላም ለሀገራችን ይሁን ፍትሕ ለንጹሐን ‼️‼️‼️ 💚💛❤️ ✅@Ashrukamedia