ch
Feedback
Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

前往频道在 Telegram

دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

显示更多
1 619
订阅者
+424 小时
+107
+2530
帖子存档
sticker.webp0.26 KB

#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ

#የአረፋ ቀን ፆም! ከአቢ ቀታዳ ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾ “ያለፈውንና የመጪውን አ
#የአረፋ ቀን ፆም! ከአቢ ቀታዳ ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ አርብ ሐምሌ 1 ነው። ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

የ10 ደቂቃ ተክቢራ! || t.me/MuradTadesse

يوم عرفة د محمد.m4a8.51 MB

Beerî soom le muxxo aabbe wee num yanim makkalá immay kassissa hayná iggidi فقد ورد عن أبي قتادة رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم سئل عن صوم يوم عرفة فقال : ( يكفر السنة الماضية والباقية ) رواه مسلم (1162) وفي رواية له : ( أحتسب على الله أن يكفر السنة التي قبله والسنة التي بعده). “Qarafâ soom abeh yan numuh tatre sanat kee yamaate sanatih zambi kaah cabam qaagita” iyye yallih farmoyti (q.s.w). Toysa inki ayro soomaanamat tagide geytintek sah inki ayro soomaanam nel foore waytay. Yalli tawfiiqh neh yacaay

#የላቀ ሐዲስ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن دعا إلى هُدًى كان له من الأجرِ مِثْلُ أَجْرِ مَنِ اتَّبَعَهُ لم يَنْتَقِصْ من أجورِهم شيئًا
#የላቀ ሐዲስ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن دعا إلى هُدًى كان له من الأجرِ مِثْلُ أَجْرِ مَنِ اتَّبَعَهُ لم يَنْتَقِصْ من أجورِهم شيئًا ومَن دعا إلى ضلالةٍ كان عليه من الإثمِ مِثْلُ آثامِ مَنِ اتَّبَعَهُ لا يَنْقُصُ من آثامِهِم شيئًا﴾ “ወደ ቅናቻ (ሁዳ) የተጣራ ሰው የተከተለው ሰው አምሳያ ምንዳዎች ይኖሩታል። ይሄ ከምንዳዎቻቸው ምንም አይቀንስም። ወደ ጥመት የተጣራ የተከተለው ሰው አምሳያ ወንጀሎች ይኖሩበታል። ይሄ ከወንጀሎቻቸው ምንም አይቀንስም።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2674 ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

ድል የማግኛ መንገዶች በኡስታዝ አህመድ አደም || NesihaTv https://youtu.be/7FNu65bKex0 ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv

#Essero Udciyyah tansuggude wadarih melleb kaxxam fayya iyyeemik amakkaquk doolat taama abeenitih qasbi wokke gufe waamak amakkaquk, magoh udciyya abaanam keenih xiqtah inna? Hinnay eella haanam inkih wokket haak udciyya abaanam faxxinta...? Isi fardi keenil takkeh inna....? #Gacsa Udciya (qarafa) abaanam mango qoloma elle inteh tan innala #sunná ikkah waajib hinna. Waajib akke sinni caagidih magot maradan. Kalah kaadu buxá foyyah cabba heenih eella haanamat udciyya akah abaanam matan. Duudah yan mariiy abam faxxinta sunna yaanam burutaanam akke waytaamih sabbatah. Wonna hinná immay dudda sinni mari magod akah cule kee eella haanam edde akah haanam mali. Yalli tawfiiqh neh yaaxagay Dr Macammad Saani

🖋 قال الشيخ ابن باز رحمه الله 📌أخي المسلم يجبُ أن تحرص على نشر العلم بكل نشاط وقوة؛ وألاَّ يكون أهل الباطل أنشط في باطلهم؛ وأن تحرص على نفع المسلمين في ديـنهم ودُنيــاهم. "العلامة ابن باز رحمه الله" 📕[مجموع الفتاوى (67/6)] 🖋 ሸህ ኢብኑ ባዝ አላህ ይምራህ ብለዋል Muslim ሙስሊም ወንድሜ በሁሉም እንቅስቃሴዎ እና ጥንካሬዎ እውቀትን ለማሰራጨት ከፍተኛ ፍላጎት ሊኖርዎት ይገባል ፤ እናም የውሸት ሰዎች በውሸታቸው የበለጠ ንቁ መሆን የለባቸውም። እንዲሁም ሙስሊሞችን በሃይማኖታቸው እና በዓለማቸው ላይ ለመጥቀም ፍላጎት ያላቸው መሆን ፡፡ ምሁሩ ኢብኑ ባዝ እግዚአብሔር ይምራለት ፡፡ [ጠቅላላ ፈትዋዎች (67/6)] 🖋 Sheikh Ibn Baz, may God have mercy on him, said 📌 My Muslim brother, you must be keen to spread knowledge with all your activity and strength; And the people of falsehood should not be more active in their falsehood. And to be keen to benefit Muslims in their religion and their world. The scholar Ibn Baz, may God have mercy on him. 📕 [Total Fatwas (67/6)] @NekbaritaayNeebarisa

ስለ ዓረፋ ቀን ዱዓእ ሁለት ነጥቦች [1] በኢድ ዋዜማው የዓረፋ እለት ዱዓእ ተቀባይነት እንዳለው የሚዘክሩ ሀዲሶች ሀጅ ላይ የሌሉ ሰዎችንም ይመለከታሉን?? የአላህ መልእክተኛ «ከዱዓዎች ሁሉ በላጩ (የኢድ ዋዜማ) የአረፋ ቀን ዱዓ ነው...» ማለታቸውን ቲርሚዚይ ከአብዱላህ ኢብኑ ኡመር የዘገቡ ሲሆን፤ ሌሎች ተመሳይ ይዘት ያላቸው ሀዲሶችም ይገኛሉ። ታዲያ የዓረፋን እለት በዱአዕና በዚክር ያሳለፈ ሰው ታላቅ ክብርና ምንዳን የሚያገኘው ሀጅ ላይ ሲሆን ብቻ ነውን? በእርግጥ በዚህ እለት ክብር ባለው የዓረፋ ምድር የተገኘ ሰው የጊዜንም የቦታንም ክብር ተጎናፅፏልና በተሻለ ሁኔታ ላይ መገኘቱ እንዲሁም ዱአው ተቀባይነት ለማግኘት የቀረበ መሆኑ አያጠራጥርም። ይሁንና ሚዛን በሚደፋው የኡለማዎች አቋም መሰረት፤ እነዚህ ከአረፋ እለት ክብር ጋር ተያይዞ የዱአ ተቀባይነትን የተመለከቱ ሀዲሶች በማንኛውም ቦታ የሚገኙ ሙስሊሞችን ይመለከታሉ። በመሆኑም በሀጅ ስራ ላይ የሌሉ ሰዎችም በዱዓ ሊበረቱ ይገባል። ታላቁ አሊም ሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን በዚህ እለት የሚባሉ በሀዲስ የተላለፉ ዱአዎችን አስመልክቶ ሀጅ ላይ ላሉ ሰዎች መሆኑን ተጠይቀው ተከተዩን መልሰዋል¹ «በምላሻችን እንደገለፅነው፤ ይህ ለሁጃጆችንም ይሁን ሌሎችን የተመለከተ ጥቅል መልእክት ነው። ነገር ግን ሀጅ ላይ ላሉ ሰዎች ይበልጥ የተገባ ነው። ምክኒያቱም ሁጃጆች በዚህ እለት በዓረፋ ምድር በኢህራም ውስጥ ስለሚገኙ ከሌሎች በበለጠ ዱዓቸው ተቀባይነት ለማግኘት የቀረበ ነው። ስለዚህም የዓረፋን እለት በሀጅ ተግባር ላይ የሌሉ ሰዎች እንዲፆሙት ተደንግጓል። እለቱ ብልጫ ያለወወ ስለሆነም አላህን በማስታወስ፣ ማርታን በመለመን እና ዱዓ በማድረግ ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ፤ ሁጃጆችንም በኢባዳ ይካፈሏቸዋል ማለት ነው።» ከሸይኹ ድረገፅ የተወሰደ የድምፅ ፈትዋ [2] በዓረፋ እለት ሁጃጆች በአረፋ ምድር እንደሚሰባሰቡት ለዱዓና ለዚክር መሰባሰብ "ታዕሪፍ"ን በተመለከተ፤ ይህ ተግባር አንዳንድ ሰለፎች እንደፈፀሙት የተረጋገጠ ነው። ከነሱም መካከል ኢብኑ አባስ ይገኙበታል፤ ኢማሙ አህመድም ባይተገብሩትም እንደሚቻል ተናግረዋል። ነገር ግን ያወገዙትና ከቢድአ የመደቡትም አሉ። የኡለማዎቻችንን ማብራሪያዎች ስንፈትሽ ተከታዮቹ ድምዳሜዎች ላይ ያደርሱናል፤ 1) "ታእሪፍ"ን መተግበር በራሱ ችግር የለውም። ተግባሩን እንደሱና ወይም ሙስተሀብ ነገር መውሰድ ግን አይገባም። ጉዳዩ የኢጅቲሀድ መስአላ ነውና ተግባሩ የሚወገዝ ተግባር አይሆንም። የፈፀመውም ሰው ቢድአ ሰራ አይባልም። 2) ታእሪፍ ስንል ከምድረ አረፋ ውጭ ባሉ የየሀገሩና የየከማው መስጂዶች መሰባሰብን የተመለከተ እነጂ ለዚህ ብሎ ጉዞ ማድረግ አይፈቀድም። አላህ የአረፋን ምድር ለዚህ ቀን ኢባዳ መሰባሰቢያ እንደመረጠው በየሀገሩ አንዳንድ ቦታዎችን፣ መስጅዶችንና ቀብሮችን በመምረጥ ወደነሱ ጉዞ አድርጎ መሰባሰብ በፍፁም አይፈቀድም። ይህ የነብዩ መስጂድንም ይሁን በይተልመቅዲስን ያካትታል። 3) ይህ መሰባሰብ ጩኸትና ሱና ያልሆኑ የጋራ አምልኮዎች ከታከሉበት ቢድአ እንደሚሆን አያጠራጥርም። በተመሳሳይ መልኩ ኢባዳ ያልሆኑ ግጥሞችና መንዙማዎችን ለዚህ መለያ ማድረግ ጥፋት ነው። እነዚህን ነጥቦች በዝርዝር ለመረዳት የሚያስችሉ ማብራሪያዎችን ከኡለማዎች ድርሳናት እንደሚከተለው እናያለን። ቀሪዉን የፅሁፍ ክፍል ተከታዩን ሊንክ በመከተል ያንብቡት https://www.facebook.com/682494683/posts/10158937378539684/ t.me/abujunaidposts @abujunaidposts

☔️Addunyah caagid qajaba!! ★ Qimbo teetik weeqa. ★ Fan teetik taqabiiy, boola. ★ illacabo teetik baati. ★ Calaali teetik essero lakatle !! ★ Caraami teetik digaala lakatle !! t.me/httpsDiiniKeeAnaakara **//** ✍Md Ali

#ከዛፍ ላይ ቅጠል እንደሚረግፈው… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ۔إِنَّ سبحانَ اللهِ، والحمدُ للهِ، ولا إلهَ إِلّا اللهُ، واللهُ أكبرُ، تَنْفُضُ الخَ
#ከዛፍ ላይ ቅጠል እንደሚረግፈው… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ۔إِنَّ سبحانَ اللهِ، والحمدُ للهِ، ولا إلهَ إِلّا اللهُ، واللهُ أكبرُ، تَنْفُضُ الخَطايا كما تَنْفُضُ الشجرَةُ ورَقَها﴾ “ሱብሃንአላህ ወልሀምዱሊላህ ወላአኢላአሃ ኢለላህ ወላሁ አክበር የሚሉት ንግግሮች ወንጀሎችን ያራግፋል ቅጠል ከዛፍ ላይ እንደሚረግፈው።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 3168 ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

المدخل لدراسة الفقه وأصوله 2.m4a86.28 MB

sticker.webp0.29 KB