ch
Feedback
G-Tutorialclass

G-Tutorialclass

前往频道在 Telegram

Impossible is possible with learning & reading.

显示更多
904
订阅者
无数据24 小时
-57 天
-1530 天
帖子存档
#Congratulations DV 2024 is just a few months away. Our embassy says take advantage of this special opportunity to double you
#Congratulations DV 2024 is just a few months away. Our embassy says take advantage of this special opportunity to double your winnings chance. First click this link @USEmbassyAddiaAbaba and join our channel. Next, kindly share this information with 35 of your friends. Even if you don't fill out DV, get ready for various opportunities, join and forward now.  @USEmbassyAddiaAbaba እንኳን ደስ አላችሁ DV  2024 ሊወጣ ጥቂት ወራት ብቻ ቀርተዉታል። ኤምባሲያችን ይህን ልዩ እድል ተጠቅመው የማሸነፍ ኢድሎን በእጥፍ ያሳድጉ ይላል። በቅድሚያ ይህንን ሊንክ @USEmbassyAddiaAbaba ተጭነው ቻናላችንን ይቀላቀሉ ። በቀጣይም ይህን መረጃ በትንሺ ለ35 ጓደኛዎቾ  ያጋሩ ። DV ካልሞሉም የተለያያ እድሎች ተመቻችተው ይፍጠኑ አሁኑኑ ጆይን ና ፎርዋርድ ያድርጉ ። @USEmbassyAddiaAbaba

✅የጂኒየስነት ሚስጢር ምዕራፍ 2 💥💥💥💥💥💥💥💥💥         ክፍል 4 ✅ (✍ተጻፈ በ ዘ ካንፓስ) 💡 ዛሬ ምነግራችሁ Maths እና Physics እንዴት መነበብ እንዳለባቸው ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦ ✅ በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦ ለPhysics  ❓ ✅ concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ፡፡ እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ለምሳሌ ፦ ፡-Newtons law of motion. ፦ Pascal principle ፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ለMaths  ❓ ✅ ስናጠና ደግሞ የtopicኡን ህግ እንዲሁም ጥያቄዎቹ የሚሠሩበትን መንገድ step by step በደንብ ለመረዳት መሞከር እንዲሁም ያልገባን ጥያቄ ካለ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍችን( ከላይብረሪ ብትጠቀሙ ብዬ እመክራለሁ )  እና ት/ቱን የሚያስተምረውን አስተማሪ መጠየቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ ብዙዎች የሚሳሳቱት ነገር ❓ ✅ ደግሞ Maths ፣Physics ማጥናት ያለብን ፈተና ሲደርስ ብቻ አይደለም፡፡ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤  ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል፣ ይልቁንስ  topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ  ጥያቄዎችን  በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡፡ አሁን ተግባባን አይደል ❓ 💬 ከእነዚህ ት/ቶች ደስ የሚለው ነገር ደግሞ  topicኡን አንዴ በደንብ  ከተረዳነው ከጭንቅላታችን አይጠፉም ስለዚህም ፈተና ሲደርስ በመጨናነቅ ፈንታ ራሳችንን በተለያዩ ጥያቄዎች challenge የማድረግ እድሉን እናገኛለን ማለት ነው፡፡ እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ፡፡ በሉ ተነሱና ፍለጡት ❓ በተረፈ መልካም የፍሬሽነት ዘመን ይሁንላችሁ ፡፡ ስም :-ፀጋ ማቴዎስ ት/ቤት ፡- ሳውዝ ዌስት አካዳሚ የEntrance ውጤት:- 531 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨    ክፍል 5 ✅ ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች አንዳንድ ነገሮችን ላንሳላችሁ ፦ 💭 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለውም። ራሳችሁን ዘና አድርጉ motivated ሆናችሁ አጥኑ እመነኝ ትኩረት እስከሰጣችሁት ድረስ የማይሳካ ምንም ነገር የለም። አመናችሁኝ ❓ እንቀጥል ..! 🩸 የተወሰኑ እኔን የጠቀሙኝን የጥናት ዘዴዎች ልንገራች ፤ ተከተሉኝ ፦ 💥 ጥያቄ አውጡ ❓ ✅ እስካሁን ከብዙ ሰዎች እንደሰማችሁት ጥያቄዎችን መስራት ውጤታማ የሆነ የጥናት ዘዴ ነው። የ worksheet , አጋዥ መፅሐፍት ፣ እንዲሁም text book  ጥያቄ መስራት ጠቃሚ እንደሆነ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። ዛሬ እኔ ሌላ ቴክኒክ ላሳያችሁ....ምን በሉኛ ❓    በራሳችሁ ጥያቄ አውጡ። ✅ እኔ አስተማሪ ብሆን ኖሮ ምን ጥያቄ ነበር ልጆቼን የምፈትናቸው ብላችሁ አስቡ። ይሄንኑ ጥያቄ ራሳችሁን መልሳችሁ ፈትኑ። ከጓደኞቻችሁ ጋር ስሩት ። ለምን ይጠቅማል ያላችሁ እንደሆነ ከማንበብ በተጨማሪ የጥያቄ አወጣጥ (exam question concept) ታገኙበታላችሁ ። ላውጋችሁማ ❓ ✅ እኔ የማልረሳው አንድ ታሪክ አለ። የ elementary ተማሪ እያለሁ ሳይንስ አስተማሪያችን ፈተና ሲቃረብ አካባቢ አሳይመንት ሰጠን። አሳይመንቱ እኛ በራሳችን ጥያቄ አውጥተን ከነመልሱ ሰርተን ማስገባት ነው።  የሚገርመው ነገር እኔ ያወጣሁአቸውን ጥያቄዎች ፋይናል ፈተና ላይ በብዛት አገኘሁአቸው። የመምህራንን exam question psychology ስታገኙ ትምህርቱ ልክ እንደ ውሀ ቀላል ነው ሚሆንላችሁ።     ✅concept ያዙ ❓ ✅ በጣም ብዙ ተማሪዎች በደንብ እያጠኑ ግን ውጤታማ ሳይሆኑ ሲቀሩ ይታያል። ለምን ❓ ከተባለ የሚያነቡት መፅሐፉ ላይ ያለውን ፅሁፍ እንጂ Conceptun አይደለም። የምናነበው ነገር ስለምንድነው  እያወራ ያለው ❓ ምን እንድንይዝ ነው የተፈለገው ❓ ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን። 🈯️ ቆይ ጥናታችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ ❓ 💥 ክላስ አትቅጣ ✅ ይብዛም ይነስም teacherሩ የሚነግረን concept ዋጋ አላት። ጂኒየስም ይሁን አይሁን የሚያስረዳበት መንገድ ይጣፍጥም አይጣፍጥ ክላስ ተከሰት ። 💥 ከጓደኞቻችሁ ጋር ተጠያየቁ።  ✅ አሪፍ ጀማ ሰርታችሁ ጥያቄ ፍለጡ ፤ ጥሩ እና መልካም ጓደኞች ጋር የሚደረግ ጥረት ትልቅ effect አለው ። 💥 informal way ተጠቀሙ። ✅ በጨዋታ (በቀልድ) አስታካችሁ የያዛችሁትን ዕውቀት ልትረሱ ብትፈልጉ ራሱ አትችሉም ፣ በፌዝ መልክ አውሩት። እንደ ጉርሻ ❓ ✅ ከformal ጥናት ውጪ በሆናችሁ ጊዜ በማያጨናንቃችሁ መልኩ meditate አድርጉት ። ተመስዕጦ ራስን ለማግኘት ምርጥዬ መንገድ ነው ። (የግል ምክር ) 🔎 በተለየ መልኩ ደግሞ 💭 ✅ አልችልም የሚል ሀሳብን አስወግዱ። ትችላላችሁ ...! መቻልን ተሸክሞ የመጣ የለም ሁሉም በምድር በጥረቱ አበጅቶት ነው ።  ✅ በሚመቻችሁ ጊዜና ቦታ አጥኑ። ቀን or ማታ  ላይብረሪ ወይም ከሰው ጋር  ብቻ እናንተ በለመዳችሁት setting ( የምታውቁትን ጎበዝ ተማሪ ሳይሆን የራሳችሁን መንገድ ፍጠሩ ..!) ✅ፈታ በሉ ፤ ግን ከትምሮ መቼም አትራቁ። because ርቆ መመለስ ከባድ ነው ሚያረግባችሁ ...ስትኖሩ ተማሪ መሆናችሁን አትርሱ ...! 💭 ጆሲ ነበርኩ ከቡራዩ        ውጤት 558 ፦ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ክፍል 6👇 የለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም ❓ 💭 ይሄን ታውቁ ይሆን ❓ የሽምደዳ እና የኮንሴፕት ትምህርቶች ለየቅል ናቸው ። እንዴት ❓ተከተሉኝ 📚 ሽምደዳ ቃል በቃል መፅሐፉ ላይ የሰፈሩትን ዓ.ነገሮች አእምሮ ላይ ማስፈር ነው። ኮንሴፕት ግን ከዚ ይለያል የኮንሴፕት ትምህርት ከናንተ የሚፈልገው እዛጋ ምን አይነት ሃሳብ ያትታል የሚለውን ብቻ ነው  ስለዚህ ሃሳቡን እንጂ የቋንቋ መዋቅሩን ከመፅሐፉ መውሰድ አይጠበቅባችሁም ማለት ነው። ተግባባን ❓ 📚 በውነቱ የሽምደዳ ትምህርት የሚባል ነገር በሰብጀክት ደረጃ አይቼ አላውቅምየለምም (እንደኔ) ። ይልቁንም በአንዳንድ ቦታዎች ላይ  ሽምደዳ ግድ የሚሆንባቸው ሰብጀክቶች እንዳሉ እሙን ነው (በተለይ የሶሻል subjects ..... ✏️ ይሄን ካልኩ ዘንዳ ስለ ሽምደዳ ከማውራት ይልቅ ስለ ኮንሴፕት ማውራቱ ሞር ኢንክሉሲቭ ሆኖ እናገኘዋለን። ይቀጥላል.... #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

LOGIC AND CRITICAL THINKING 🧠💫 #AAU LECTURERS'S SHORT PPT ━━━━━━━━━━━━━━━ #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

ሙሉ Civic የ11 እና 12 Case study #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

+4
#AAU , Geography short note ppt #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

hawasa University physics mid exam ©ቀሰም #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

⚡️ Handouts / Short Notes 📚 Civics 🔗 Chapter 1 🔗 Chapter 2 🔗 Chapter 3 🔗 Chapter 4 🔗 Chapter 5 📚 Global Trends 🔗 Chapter 1 🔗 Chapter 2 🔗 Chapter 3 🔗 Chapter 4 📚 Anthropology 🔗 Chapter 1 🔗 Chapter 2 📚 Logic 🔗 Chapter 1 📚 Emerging Technologies 🔗 Chapter 1 🔗 Chapter 2 🔗 Chapter 4 📚 Entrepreneurship 🔗 Chapter 1 🔗 Chapter 2 — 🔤🔤🔤🔤🔤🔤   🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔹 Website: campushandout.com 🔹YouTube: https://www.youtube.com/@Campushandout 🔹 Telegram: https://t.me/campus_handout

📚 Global Trends Short Notes 🔗 Chapter 1 🔗 Chapter 2 🔗 Chapter 3 🔗 Chapter 4 — 🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔹 Website: campushandout.com 🔹YouTube: https://www.youtube.com/@Campushandout 🔹 Telegram: https://t.me/campus_handout

📚 Civics Short Note 👇 🔗 Chapter 1 🔗 Chapter 2 🔗 Chapter 3 🔗 Chapter 4 🔗 Chapter 5 — 🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔹 Website: campushandout.com 🔹YouTube: https://www.youtube.com/@Campushandout 🔹 Telegram: https://t.me/campus_handout

📑 General Physics Final Exam ➡️Bahir Dar University — ለተጨማሪ ያለፋ አመት ፈተናዎች ፣ Short Notes ፣ Tutorial Video ተከታተሉን 🔤🔤🔤🔤🔤🔤
+3
📑 General Physics Final Exam ➡️Bahir Dar University — ለተጨማሪ ያለፋ አመት ፈተናዎች ፣ Short Notes ፣ Tutorial Video ተከታተሉን 🔤🔤🔤🔤🔤🔤   🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔹 Telegram: https://t.me/campus_handout 🔹Website: campushandout.com 🔹YouTube: https://www.youtube.com/@Campushandout

BIOLOGY REMEDIAL MODULE ( NATURAL STUDENTS )         ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

+3
#For Remedial Students Social Science Courses. ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

LOGIC AND CRITICAL THINKING 🧠💫 #AAU LECTURERS'S SHORT PPT ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

+3
#For Remedial Students Social Science Courses. ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

+4
#For Remedial Students Natural Science Courses. ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

+4
AAU , Geography short note ppt ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

♨️ Grammar Reference ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013