ch
Feedback
G-Tutorialclass

G-Tutorialclass

前往频道在 Telegram

Impossible is possible with learning & reading.

显示更多
904
订阅者
无数据24 小时
-57 天
-1530 天
帖子存档
ural perspectives ናቸው አጠር አጠር አድርገን እንያቸው By the way ፈተና ላይ ስለማይቀሩ እንደ ቀላል አትዩዋቸው😳 1⃣Psychodynamic perspective - It has its origins in Freud's theory of psychoanalysis, but many other psychodynamic theories exist. 📒የሄ ስኩል አስተሳሰቡ ከFreud ጋር ተቀሪሪቢ ነው፣ ለሰዎች ህመመ ምንጭ ስለሆነው (ነገር ግን ሰዎቹ ስለማያውቀት Unconsious) ውስጣዊ ኃይልና ውስጣዊ ግጭት ነው። ባይዘዌ Psychodynamists እራሳቸውን እንደ አይምሮ Archeologist ነው ሚያዩት😁 2⃣Behavioral Prespective It is concerned with how the Environment affects the persons actions. 📒ይሄኛው አስተሳሰብ Biology G12 Unit 4ላይ ካለው ጋር ይቀራረባል። 🖇እና አስተሳሰቡ Focus ያደረገው የአየሩ ሁኔታ በሰዎች ላይ ምን ያክል ተፅኖ እንዳለው። እና ውጫዊው ነገር ላይ ነው የሚያተኩረው። ለምሳሌ የሰዎች ንግግር እናንተን ከገነባና ተፅኖ ካመጣባችሁ..እዚጋ📌 አሁን Behaviourism የሚያጠናው ስለ እነዚያ ሰዎች ንግግር (Environment) እና በእናንተ ላይ ስለመጣው ተፅኖ ነው። 👉By the way Sometimes, Behavourism #BlackBox ተብሎ ይጠራል፣ ምክንያቱም፦ 🖇It focuses on what goes in to and out of the box, but not on the processes that take place inside. እና ደግሞ አይምሮ በዚህ ውስጥ ብዙም አያስፈልግም የሚል ዕሳቤ አለ። 3⃣Humanistic Perspective 🖇ይሄኛው ከላይኞቹ ይለያል it emphasizes the uniqueness of #human_beings and focuses on #human_values and #subjective_experiences. 👉አያቹአ ይሄ ሙሉ በሙሉ ትኩረት ያደረገው የሰው ልጅ ልዩነት (uniqueness) እና የሰው ልጅ እሴትና ልምምድ ላይ ነው። 📌የሰው ልጅ እንዴት በውስጡ ያለውን potential እንደሚያሳድግ ሰዎች እንዴት አድርገው ራሳቸው Creatively express ማድረግ እንደሚችሉ ምናምን የዚህ ስኩል ግብ ነው። 4⃣Cognitive Perspective 📒emphasizes what goes on in people's heads; how people reason, remember, understand language, solve problems, explain experiences and form beliefs. አያቹ ይሄ ደግሞ ስለ Mental process ነው። ሰዎች አስተሳሰባቸው እንዴት Actionአቸው ላይ ተፅኖ እንዳለው፣ ሁሉ ነገሩ ከአይምሮ ጋር የተያያዘ ነው፣ ወግድ behavourism😁 5⃣Biological Perspective 📒It holds that the brain and the various brain chemicals affect psychological processes such as learning, performance, perception of reality, the experience of emotions, etc 🖇ይሄም እንዳያቹት አካላዊ ነገሮች ወይም የሰውነታችን አሰራር በድርጊታችን፥ በአስተሳሰብ እና በስሜት ላይ እንዴት ተፅኖ እንደሚያመጣ ነው። 6⃣Socio-cultural Perspective 🖇ይሄ ደግሞ ልክ አሳ ያለ ውሃ እንደማይኖር😊፣ የሰውንም ባህሪ ያለ Social and Cultural Env't መረዳት አይቻልም፣ ብሎ ነው የሚያምነው። 🖇ማህበራዊ ነገሮች እንዲሁም ያለንበት ባህል ምን ያክል በባህሪ ላይ ተፅኖ እንዳላቸው። 1.4. Branches of Psychology Bytheway እኛ እንዱሁ በተለምዶ ሳይኮሎጂስት እንላለን እንጂ ብዙ አይነት ናቸው ያሉት። 1. Developmental Psychology 2. Personality Psychology 3. Social Psychology 4. Cross-cultural Psychology 5. Industrial Psychology 6. Forensic Psychology 7. Educational Psychology 8. Health Psychology 9. Clinical Psychology 10. Counseling Psychology እነዚህ ያው ማብራሪያ አያስፈልጋቸውም፣ ስማቸው ራሱ ይገልፃቿል😊 1.5 Types of Research Methods ስለ research methodኡ በስፋት ከModuleኡ ላይ ማንበብ ትችላላችሁ፣ ዋናዎቹ ግን👇👇 1⃣Descriptive research - in this type of research, the researcher simply records what she/he has systematically observed. 🌷ይሄ የሚዩዪትን ወይም የሚሰሙትን ነገር ዝምብሎ መመዝገብ ነው። 2⃣Correlational research - is a research method that measures the relationship between two or more variables. 🌷ይሄ ደግሞ ለምሳሌ ሲጃራ ማጨስ ወይም አለማጨስ በምድር በሚኖረን እድሜ ላይ ተፅኖ አለው ወይ?🙄 ማጨስና አለማጨስ✅ ስለዚህ እንዳያቹት ሁለት ነገሮችን ባለቸው ተፅኖ ላይ ተመስርቶ የሚያነፃፅር ነው! 3⃣Experimental Research: it is a research method that allows researchers to study the cause and effect relationship between variables. 🌷ይሄን ካስታወሳቹ Biology G11 Unit 1ላይ ተምራቹታል። ለምሳሌ አንድ ሰው የተማሪዎች መማርያ Class ጥበት ወይም ስፋት በትምህርት Resultአቸው ላይ ተፅኖ አለው ወይ ሚለውን ለማጥናት፣ አሁን እዚህጋ independent የሆነው ➨የClassኡ መጠን ነው Dependent የሆነው ደግሞ ➨የተማሪዎቹ Result ነው (የተማሪዎቹ ውጤት በclassኡ ላይ ነው depend የሆነው፣ እንደ classኡ መጠን ሊለያይ ስለሚችል ነው dependent የሆነው👍) ያው stepኦቹን ደግሞ ታቃላቹ (እነ hypothesis ምናምን😊) ከረሳቿቸው Handoutኡ ላይ አለ! "Chapter one The End" ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━

✍ በ A+ tutorial class ተዘጋጅቶ የቀረበ። 📚 CHAPTER ONE ESSENCE OF PSYCHOLOGY 📍 በዚህ ቻፕተር ስር ምን ምን እናያለን 🌹 Definition of psychology and related concepts. 🌹 Goals of psychology 🌷 Historical background and major perspectives in psychology 🌹 Branches/subfields of psychology 📌 Definition of Psychology & Related concepts The word "psychology" is derived from two Greek words 'psyche' and 'logos'. 🎈 Psyche(ሳይኬ) - refers to mind, soul or sprit. 🎈 Logos (ሎጎስ) - means study, knowledge or discourse. Therefore, by combining the two Greek words the term "psychology" epistemologically(አንድ ነገር በብዙ መንገድ ትርጉም ሊሰጠው ይችላል Etymologically, Epistemologically... ወደ ፊት Logic ላይ ትማሩታላችሁ) refers to the study of the mind, soul, or spirit. ሳይኮሎጂስቶች ግን በተለያየ መንገድ ነው ሳይኮሎጂን የሚያብራሩት ነገረ ግን አብዛኞቹ በዚህ ላይ ይስማማሉ፦ 📖 Psychology is the scientific study of human behavior and the underlying mental. 🎯 ሳይኮሎጂ ማለት ስለ ሰው ልጅ ባህሪና ስለ ዋናው አይምሮአቸው(አስተሳሰባቸው) የሚያጠና ሳይንስ ነው። 👆 ልብ በሉ ከላይ በዋናነት 3 ነገሮች ተጠቅሰዋል፦ 1⃣ Science ፦ psychology uses scientific methods to study behavior and mental processes in both humans and animals. ይህ ማለት አንድ ሳይኮሎጂስት የሰዉን ባህሪ እና ስነልቦና ሊመረምር ከፈለገ ከመሬት ተነስቶ ስሜት ላይ ተመስርቶ አይደለም:: He Must use Sceintific methods. Scientific methods ደግሞ lower class ላይ እንደተማርነው (observation,asking the question,hypothesis...እያለ የሚቀጥለው ነው፥ Psychologyም ይህንን ሂደት መከተል አለበት።) 2⃣ Behavior : refers to all of our overt actions and reactions. 👉 Overt ማለት ውጫዊ ባህሪያት ማለት ነው:: such as talking( የአነጋገራችን ሁኔታ), facial expressions( ፊታችን ላይ የሚነበበው ስሜት), movement(እንቅስቃሴዎቻችን), etc. 3⃣ Mental processes: refer to all the internal, covert activities of our minds, such as thinking, feeling, remembering, etc. 👉 Mental process ማለት ደግሞ ሌሎች ሰዎች ሊያዩት የማይችሉ ፡ ድብቅ የሆነ በ ውስጣችን ያለ የ አዕምሮአችን ስራ ወይም እንቅስቃሴ ነው። ለምሳሌ ስለ አንድ ነገር ማሰብ ማሰላሰል ፡ ስለ አንድ ነገር የተሰማን ስሜት ፡ ስለ አንድ ነገር ማስታወስ ወዘተ። 😎 ስለዚህ psychology ማለት ሳይንሳዊ ዘዴዎችን ተጠቅመን ስለ ሰው ልጆች ውጫዊ እና ውስጣዊ ባህሪ እንዲሁም አስተሳሰብ ማጥናት ማለት ነው። 🤔እናንተስ ቀድሞ ስለ ሳይኮሎጂ ምን አይነት መረዳት ነበራችሁ? 📌 Goals of Pyschology 🤔 ይህ ማለት ሳይኮሎጂ ለምን አስፈለገ? ግቡ ምንድነው? 👨‍🏫 ሳይኮሎጂ ስለ ሰው ልጆች ባህሪ ና አስተሳሰብ ሲያጠና ሊያሳካቸው የሚፈልገው አራት መሰረታዊ አላማዎች ወይም ግቦች አሉት። Psychology has four goals፡ 📍description 📍explanation 📍 prediction 📍 control አንድ በአንድ እንያቸው እስኪ። 🔶 Description - it involves observing the behavior and noticing everything about it. 🔷 Description ማለት አንድ ሰው ውስጡ ላይ ያለውን ስሜት(ሀዘን ፡ ደስታ ፡ ጭንቀት ወዘተ) በውጨኛው የስሜት ህዋሱ በሚያንፀባርቅበት ጊዜ የሰውየውን ውጫዊ ባህሪ ፡ የሚያሳየውን ውጫዊ ስሜት ማወቅ ፡ መረዳት ፡ ማስተዋል ማለት ነው። 👉በአጭሩ ሰዎች የሚያሳዩትን ስሜት ፡ የሰዎችን ባህሪ መረዳት መገንዘብ description ይባላል። ስለዚህ🙌 "What is happening?" (ምን ሁኖ ነው ? ምን ተፈጥሮ ነው?) "Where does it happen?" (መቼ ነው የተፈጠረው?) " To Whom does it happen?.." ( ማን ላይ ነው የተፈጠረው?) እና ለመሳሰሉት ጥያቄዎች መልስ መፈለግ ነው። ለምሳሌ😎 አንዱ ፍሬው(ፍሬሽማን) ትምህርቱን በ አግባቡ ለመከታተል ከተቸገረ ፣ ውጤት ቢቀንስበት እና Class ውስጥ ጭንቀት ቢታይበት፣ ...ይሄ Description ነው ምክንያቱም ውጫዊ የሆነ የጭንቀት የመረበሽ ስሜት ከሱ ላይ ማየት ስለምንችል እና ከላይ የዘረዘርናቸውን ጥያቄ ይመልሳል። 🔶 Explanation: It is about trying to find reasons for the observed behavior. 🔷 Explanation ማለት የሰውየውን ውጫዊ ስሜት እና ባህሪ ከተረዳን ካወቅን በሗላ ፡ ሰውየው ያንን ስሜት ወይም ባህሪ ያሳየበትን ምክንያት ለማወቅ ጥረት የማድረግ እና ምክንያቱን የመግለፅ ሒደት ነው። ይሄ ደግሞ "Why it is happening?🤔" ለሚለው ጥያቄ መልስ የሚፈለግ ነው። 😎ለምሳሌ በላይኛው👆 የፍሬው ልጅ ምሳሌ "ልጁ #ለምን እንደዛ ሆነ?🤔" " ልጁ ለምን ውጤቱ ቀነሰ?🤔" " ልጁ ለምን የመረበሽ የመጨነቅ ስሜት እና ባህሪ አሳየ?🤔" ብለን በመጠየቅ ምክንያቱን ማወቅ እና መግለፅ explanation ይባላል። ☹️ለምሳሌ ልጁ እንደዚያ የሆነው ምናልባት ከፍቅረኛው ጋር ተጣልቶ ይሆናል። (Also explanation is the process forming Theory.) 🔶 Prediction : It is about determining what will happen in the future. 🔷 Prediction ከስሙ እንደምንረዳው ስለወደፊቱ መተንበይ ነው። ስለዚህ ሰውየው ከሚያሳየው ስሜት በመነሳት እንዲሁም ምክንያቱን መሰረት በማድረግ ወደ ፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል ፡ ሰውየው ወደፊት ምን ሊሆን እንደሚችል መተንበይ prediction ተብሎ ይጠራል። ከላይ በወሰድነው ምሳሌ መሠረት "ይሄ ልጅ ወደፊት ምን ሊሆን ይችላል?" ምናልባት በትምህርቱ ውጤታማ ላይሆን ይችላል ፡ ትምህርቱን ሊያቋርጠው ይችላል ወይም ደግሞ እራሱን ሊያጠፋ ይችላል።" ይሄ prediction(ትንበያ) ነው። ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ☪ ኢድ ሙባረክ ☪
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ☪ ኢድ ሙባረክ ☪

📖 Exam:- Maths mid exam. 🏢 University:- Jimma. ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, @Keleme_2013 @Keleme_2013
+1
📖 Exam:-  Maths mid exam. 🏢 University:- Jimma. ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  @Keleme_2013                      @Keleme_2013

📖 Exam:- Physics mid exam. 🏢 University:- Hawassa. ⏳ Time:- 2014. ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, @Keleme_2013 @Keleme
+1
📖 Exam:-  Physics mid exam. 🏢 University:- Hawassa. ⏳ Time:- 2014. ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  @Keleme_2013                      @Keleme_2013

📖 Exam:- Physics mid exam. 🏢 University:- Wachamo. ⏳ Time:- 2014. ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, @Keleme_2013 @Keleme
+4
📖 Exam:-  Physics mid exam. 🏢 University:- Wachamo. ⏳ Time:- 2014. ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  @Keleme_2013                      @Keleme_2013

Leyet yal

maths-mid-dtu-keleme-2013.pdf4.54 KB

📖 Exam:-  Maths mid exam. 🏢 University:- DebreTabor. ⏳ Time:- 2014. ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  @Keleme_2013                      @Keleme_2013

📖 Exam:-  Maths mid exam. 🏢 University:- Injibara. ⏳ Time:- 2014. ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  @Keleme_2013                      @Keleme_2013

📖 Exam:-  Maths mid exam. 🏢 University:- Haramaya. ⏳ Time:- 2014. ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  @Keleme_2013                      @Keleme_2013

Repost from G-Tutorialclass
Please try to answer of this questions 📌 Join and share 👇👇👇 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass
Please try to answer of this questions 📌 Join and share 👇👇👇 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

Repost from G-Tutorialclass
𝗳𝗮𝗹𝗹𝗮𝗰𝘆 𝚋𝚎𝚍𝚐𝚊𝚖𝚎 𝚗𝚎𝚠 𝚢𝚗𝚎𝚋𝚎𝚋 𝚝𝚎𝚖𝚊𝚛𝚒𝚠𝚎𝚌𝚑𝚒 𝚍𝚎𝚐𝚊𝚐𝚖𝚞𝚝 📌 Join and share 👇👇👇 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

Repost from G-Tutorialclass
📚Fallacies of Weak Induction This types of fallacies usually appears in inductive arguments. እነዚህ አሳሳች የሆኑ የግምታዊ አስተሳሰብ አመክንዮዎች ናቸው። Chapter 2 ላይ ባያቿቸው inductive arguments ላይ defect ሲፈጠር Fallacies of weak induction are committed እንላለን። The premises of the argument may be relevant but not sufficient to establish a conclusion. 9. Appeal to Unqualified Authority [Argumentum Ad Verecandium] Sometimes we are in need of the suggestion, comment, advice and information of others that would enable us to reach a conclusion of our own. However, The person that we relied on to provide the information that we seek might be unreliable. ይሄ መረጃ ለመስጠት ብቃት የሌለውን ሰው እማኝ ወይም ምስክር ማድረግ ነው። ለምሳሌ፣ " Dr. Ismail, who is the famous biochemist in this country, told me last night that all economic policies of this country are wrong. It implies thay, this country's Economic policy is wrong." አያቹ Dr. Ismail በህክምና ትልቅ ስልጣን አለው ማለት ስለ ሌላ ነገር የሰጠው ሃሰብ ትክክል ነው ማለት አይደለም። ከዚው ጋር ተያይዞ ግን ስለ ኢኮኖሚው ማብራርያውን የሰጠው Economist ቢሆን ኖሮ Appeal to Authority ወይም Appeal to expert opinion ነው የሚባለው። ስለዚህ ስለማያገባችሁ ወይም በደንብ ስለማታውቁት ነገር ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጠቡ😊 So that you do not commit this fallacy😎 10. Appeal to Ignorance [Argumentum ad ignorantiam] This Fallacy is committed when one's conclusion is supported by one's own ignorance, lack of evidence or lack of tangible information or knowledge. ስለ መረጃው ትክክለኛ እውቀት ሳይኖረን እንደምናውቀው ሆነን መደምደሚያ መስጠት። ይሄ Fallacy በሁሉት መንገድ ሊፈጠር ይችላል:- 📌Arguing that something is True Because no one has proved to be false. (ሀሰት እንደሆነ ስላልተረጋገጠ እውነት ነው ማለት) 📌Arguing that something is false Because no one Hassan proved it to be True. (እውነት እንደሆነ ስላልተረጋገጠ ውሽት ነው ማለት) Eg1. "Life After death is real, since no one has proved that there is no such thing as life after death." Eg2. "Life after death is a myth, because no one yet proved that it is real." 11. Hasty Generalization Fallacy This fallacy is just the opposite of Accident fallacy. It is drawing a conclusion or reaching a certain point of generalization from too small evidences. ከተወሰኑ ወይም ከጥቂት መረጃዎች ብቻ ተነስተን መደምደሚያ ስንሰራ የሚፈጠር የአስተሳሰብ ስህተት ነው። Eg. "Addis Zemen Gazeta carried an interview to know the reading skill among young people. It has found out that, among ten young people it interviewed, none of them read a book for the last two years. The conclusion is obvious: all young people in the country do not have the culture of reading books." 12) False Cause Fallacy Is Committed when someone infering causal explanations from premises that do not provide sufficient evidence to it. የስህተት መንስኤን መረጃ ስናደርግ የሚፈጠር Fallacy ነው። ሶስት አይነት የFalse cause fallacy አይነት አለ 📍Post hoc ergo propter hoc fallacy ስሙን ማንበብ ከበዳቹአ😂 This fallacy is committed when we arrive at a certain conclusion by claiming that one thing is the cause of another thing Because it preceds by the time. ለምሳሌ፣ "ፈተና ላይ ሆናችሁ ወደ ክላስ እየሄዳችሁ የሞተ ጥቁር ዶሮ 🧟መንገድ ላይ ካያቹ ከዚያ ያንን ፈተና ከ3/10 ብታመጡ ያ ዶሮ ነው እንዲ ያረገኝ ስትሉ😁" ይህ post hoc...ነው። ሌላ ምሳሌ " Ever since we quit going to church, our business has been going to worse. If we start attending church our business would become good" 📍Non causa pro causa fallacy 🔖Not the cause for the cause ማለት ነው። መንስኤ መሆን የማይገባው መንስኤ ሆኖ ሲወሰድ። Eg1. "እሷ ድሃ ናት ምክንያቱም ጠንቋይ ረግሟታል"😔 Eg2. "What makes Africans poor is because they are black people." 📍OverSimplified cause fallacy አንድ ነገር ለመከሰቱ ብዙ ምክንያቶች እያሉት አንዱን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ። Eg. "Don't worry; she will be all right from her abdominal sicknes. I gave her good advices" ስለመከራት ብቻም አይሻላትም፣ ነገር ግን ከህመሟ እንድታገግም ምክር እንዱ ምክንያት ሊሆን ይችላል። 13. Slippery Slope Fallacy 🔖is a species of negative reasoning from consequences, used where two parties are deliberating together and one warns the other not to take a contemplated action. ለተከሰቱት ሁኔታዎች ሁሉ ወይም መጨረሻ ላይ ለደረሰው ከባድ ችግር የመጀመሪያውን ምክንያት ተጠያቂ ማድረግ። ለሜሳሌ:- Student: I do have a question, teacher. Teacher: I will not allow you to ask me because, If I allow you to ask me, others will start asking me and as a result I will not have enough time for my lecture. 📌 Join and share 👇👇👇 📚 JOIN :@GTutorialclass

Repost from G-Tutorialclass
እውነቱን ለመናገር እኔ A+ tutorial classin ከተቀላቀልኩ ጊዜ ጀምሮ በጣም እከታተል ነበር እና በትምህርቱ በቀሠምኩት ኖቶች አማካኝነት mid exam ተፈትኜ ጥሩ ውጤት ነበር ያመጣሁኝ... እና ሰሞኑን ደግሞ እናንተም ስራ በዛባችሁ መሠል ትንሽ ዘግየት ብለናል ከመከታተል እናንተን አድስ ኖት አተን ማለት ነው..ለማንኛውም ለሁሉም ነገር ምስጋናዬ ከልብ ነው ቀጥሉበት እላለሁኝ።እኛ ጋ final exam Augest 24_02 phagume ስለሆነ በተቻላችሁ መጠን fallacyንና psycho chapter 6&7 ብትለቁልን ደስ ይለናል። ለ@A+ tutoria ⓀⒶⓈⓈⒶⒽⓊⓃ ነኝ ከJIMMA univeristy

Repost from G-Tutorialclass
Is Usually committed by discrediting (damaging the good reputation of a person) for the purpose of criticizing the arguments forwarded by the person. የግለሰብን ማንነት በማጥቃት የቀረበውን ሀሳብ ውድቅ ለማድረግ ሲሞከር የሚፈፀም የአስተሳሰብ ስህተት ነው። There are three types of the fallacy of Ad hominem 📍Ad Hominem Abusive Fallacy Is committed when we engage in abusive remarks about the person and use them as a ground for rejecting the person's claim. አንድን የቀረበ ሃሳብ መቃወም ሲፈለግ ማስረጃ አቅርቦ ከመቃወም ይልቅ የዚያን ሰው ስብዕና በማጉደፍ የሚቀርብ የስህተት ትችት ነው። ይቺን ምሳሌ እዩአት👇 Eg. "Hailu's idea that there is life after death should be discounted; since he was regularly treated in Emmanuel Hospital-a hospital that treats individuals having personality disorders." 📍Ad Hominem Circumstantial Fallacy This fallacy inferes that "A claim the person makes is false because somebody in that position could be expected to make such claims." ይህ ከግለሰቡ ጋር የሚገናኙ ሁኔታዎችን በመጥቀስ ሀሳቡን ውድቅ ለማድረግ መሞከር ነው። Eg. "We heard the saying of Getachew that 'Freedom is that we yearn (የምንናፍቀው)for Centuries in Ethiopia. But it could not yet to be achieved.' But Getachew's idea should be rejected, because he is one of the leaders of opposition parties." አሁን Getachew 'በኢትዮጵያ ውስጥ ነፃነት የለም' ያለው የተፎካካሪ/የተቃራኒ Party አባል ስለሆነ ነው ብለን ብንደመድም ስህተት ነው። 📍Ad Hominem tu quoque This fallacy is committed when we say that a person's clam is false because it's contrary with something else the person has said or done before. Tu quoque ማለት "You also", "you did it, too" ማለት ነው። የራስን ስህተት ለመሸፈን የሌላውን ስህተት መጥቀስ ነው። ለምሳሌ እናት: ልጄ አትስረቅ ሌብነት ጥሩ አይደለም። ልጅ: እንዴ እኔን እንዴት አትስረቅ ቲይኛለሽ? ባለፈው ከአባቴ ስር ብር ስትሰርቂ በአይኔ በብረቱ አላየሁሽምን 5. Accident is committed when a general rule is applied to a specific case it was not intended to cover. ለምሳሌ: "ማንኛውም ሰው የማውራት መብት አለው፣ ስለዚህ ፕሮፌሰር ከበደ ባለፈው ስለ ኢትዮጵያ መንግስት ስላወረው ነገር መታሰር አልነበረበትም።" 6. Straw Man Fallacy This Fallacy is committed when some one opposes an opponen'ts ot other's opinion and presents in its place a distorted, oversimplified, misrepresented and exaggerated version for the purpose of making it easier to attack the opponenent's position. የተናጋሪውን ወይም የፃፊውን ሀሳብ በማጋነን ወይም በማጣጣል ለትችት እንዲመች በማድረግ መቃወም ነው። The basic structure of the argument consists of Person A making a claim, Person B creating a distorted version of the claim (the “straw man”), and then Person B attacking this distorted version in order to refute Person A’s original assertion. ይቺን ምሳሌ ስትመለከቱ በደንብ ግልፅ ይሆንላችኋል😊 example, imagine a husband and a wife are trying to decide whether they should adopt a dog or a cat. Wife: I'd rather have a dog than a cat. Husband: Why do you hate cats? The wife never said that she hated cats, only that she preferred dogs. The husband either assumed or pretended that her argument was against cats instead of for dogs. Now the wife must argue that she doesn't hate cats — which completely changes the course of the discussion[ወደ red herring fallacy ይመራናል].  7. Missing the point [Ignoratio elenchi] This fallacy is caused when the argument has a problem of the logical imlplication of the premise and draws the conclusion that which is not a right conclusion. ይሄ በመረጃ ሀሳቡ መሠረት ትክክለኛውንና ተገቢ የሆነ መደምደሚያ ሃሳብ ላይ መድረስ አለመቻል ወይም ግብን መሳት ማለት ነው። Eg. "Addis Ababa University has lots of problems. Students services and facilities are inadequate. Many of the instructors are inexperienced. It follows that; the University should be entirely closed." አያቹ አ የደረሰበትን Conclusion..ከመረጃዎቹ ተነስቶ "ብዙ ጉድለት ስላለበት ይዘጋ።" ማለቱ Fallacy ነው። 8. The Red Herring Fallacy [Off the track fallacy] This fallacy occurs when we instead of trying to prove or disprove others views some one attempts to change the subject. It can also be called "Diversion". በአጭሩ ማስቀየስ ማለት ነው። ተናጋሪው ባነሳው ሀሳብ መሠረት አንድ መደምደሚያ ሀሳብ ላይ እንዳይደረስ ሲፈለግ ከተነሳው ጉዳይ ጋር የማይገናኝ ሀሳብ በማንሳት የመጀመሪያውን ሃሳብ መቃወም ማለት ነው። Eg. "Teferi: Do you know, that Almaz has got "A"🤩 in logic. Asfaw: You knows that she always wears a miniskirts and she attracts teachers with her half-naked body. That is it🤷‍♂ and not her own effort. So, scoring "A" is not a kind of grade that sh

Repost from G-Tutorialclass
Professor, hear me once please. I should deserve at least a B in this course. If I do not, I will be in Prohibition and total lose of moral courage to attend other courses." 3. Appeal to People [Argumentum ad Populum] Is committed whenever anyone urging the acceptance of a claim by arousing strong feelings that may leaf audiences to accept the claim without a logical justigication of it. ይህ ደግሞ የህዝብን ስሜት በማነሳሳት የፈለጉትን ለማሳካት ሲሞከር የሚፈፀም የስህተት አስተሳሰብ ነው። Two approaches are involved in appeal to people fallacy: 📍direct and 📍indirect. 🔖The direct approach occurs when an arguer, addressing a large group of people, excites the emotions and enthusiasm of the crowd to win acceptance for his or her conclusion. ለምሳሌ እነ Hitler የህዝቡን ስሜት በማነሳሳትና በመቀስቀስ ነበር በሁዝቡ የዘረኝነትን መርዝ ከረጨ በኃላ የዚያ ሰው ሁሉ እልቂት የተፈፀመው። 🔖In the indirect approach, the arguer aims his or her appeal not at the crowd as a whole but at one or more individuals separately. ይህ ደግሞ ለግለሰቦች የሚቀርብ ማባበያ ነው። There are Three forms of indirect approach 📍Appeal to Bandwagon Emphasizes that the majority's choice is a correct one and urges audiences to join them ይህ ማለት "አብዛኛው ሰው ተቀብሎታልና አንተም ተቀበለው" ማለት ነው። Eg. " Many Freshman Students study in library so, Studying in library is the best for freshman students" 📍Appeal to Vanity በችሎታቸው ዝኘኛ የሆኑ ሰዎች ስለሚጠቀሙበት አንተም ብትጠቀምበት የዝነኞቹ ክብር ይኖረሃል። Eg. "Who is going to wear this new fashion dress, a dress worn by the famous Aster Awoke in her New Year's Sheraten Hotel's Show?" 📍Appeal to Snobbery የተከበሩ ሰዎችን መጥቀስ ወይም ለሌሎች #የበላይ (Superior) የመሆን ፍላጎት Eg. "The newly produced Malt Guiness is not for everyone to drink. But you are different from other people, aren't you? Therefore, the newly malt guiness is for you. 🔖In Birhanu direct and indirect approach to appeal to the people fallacy the arguer targeted on exploiting strong emotions of the people. 4. Argument against The Person [Argumentum Ad Hominem] 📌 Join and share 👇👇👇 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

Repost from G-Tutorialclass
📚CHAPTER 5 📖INFORMAL FALLACIES 🔖What is Fallacy? A fallacy, in most general terms, is an error or defect or mistake commited in arguments. ብዙዎች "Fallacy" የሚለውን ቃል "ህፀፅ" በሚለው ይተረጉሙታል፣ ነገር ግን ቃሉን በደንብ ግልፅ የሚያደርገው ትርጉም "በአመክንዮ/በምክንያታዊነት አስተሳሰብ የሚከሰት ስህተት፣ ስህተት የማይመስሉ ነገር ግን ሰዎችን የሚያስቱ.." 🔖Depending on the kind of the problems or defects they contain, (i.e., the problems or defects that make them fallacious), arguments may commit either a formal or an informal fallacy. As a result, they are often grouped in two: Formal fallacies and Informal fallacies 📌Formal Fallacy is When an argument contains a #structural defect or problem and violates the standard form of a good argument. 📌ይህ ማለት በሃሳባቸው የተዋረድ ስርዓት ሊታወቁ የሚችሉ አሳሳች የአመክንዮ ስህተቶች ማለት ነው። የአረፍተ ነገሮቹና የቃላቶቹ አቀማመጥ ብቻ አይተን መለየት የምንችላቸው ናቸው። እስኪ ቀጣዩን ምሳሌ ተመልከቱ👇 All Freshmans are Clevers. Therefore, All Clevers are Freshmans. አያቹ አ ይሄ አሁን Structural defect አለበት። ሁሉም ፍሬሽማን ጎበዝ ነው ማለት ሁሉም ጎበዝ ፍሬሽማን ነው ማለት አይደለም። ስለዚህ Formal Fallacyን እንዲሁ አይታችሁ መለየት ትችላላችሁ! ደግሞ ያልነገርኳችሁ "formal fallacy are only found in Deductive Argument." እነ Categorical, hypothetical, disjunctive syllogism formal fallacyን Commit ሊያረጉ ይችላሉ። እስኪ ሌላ ምሳሌ ልጨምርላችሁ👇 All Elephants are animals. All mammals are animals. Therefore, all elephants are mammals. እንዲህ አይነቱን አሁን በቀላሉ informal fallacy መሆናቸውን የArgumentኡን Structure ብቻ በመመልከት መለየት ትችላላችሁ። 📚INFORMAL FALLACIES 📖Is a fallacy, which is committed due to a defect in the very content of an argument, other than in its structure of form. Informal fallacies cannot be identified through mere inspection of the form or structure of the argument. "Informal Fallacy"ን በአማርኛ ስንተረጉመው "በቃላቶቹና በአረፍተ ነገሮቹ መዋቅር ሳይሆን #ይዘታቸውን በመመርመር ሊታወቁ የሚችሉ አሳሳች የአመክንዮ ግድፈቶች ማለት ነው። Informal fallacyዎች በብዛት ትክክለኛ Argument ይመስላሉ፣ ሰዎችን የማሳመን ኃይል አላቸው ነገር ግን ስህተት ናቸው። እስኪ አንድ የinformal fallacy ምሳሌ እንመልከት [ከሞጁሉ የተወሰደ]👇 All factories are plants. All plants are things that contain chlorophyll. Therefore, all factories are things that contain chlorophyll. ሲታይ ትክክለኛ argument ይመስላል አ? ነገር ግን አይደለም! " Plant" የሚለው Word የመጀመሪያውና የሁለተኛው Sentence ውስጥ የተጠቀመበት Context አንድ አደለም! የመጀመርያው ላይ Plant ማለት "ተመሰረተ፣ ተተከለ( ለቤት፣ ለፋብሪካ..)" የሁለተኛው ላይ Plant ማለት ችግኝ ማለት ነው። ስለዚህ Formኡ እንዲህ ሊሆን ይችላል👇 All A are B. All B are C. ------------------ Therefore, All A are C. አያቹ አ በደንብ ካላስተዋላችሁት informal fallacyን ለመለየት ትንሽ ከባድ ነው። Now a day, more than 100 fallacies have been invented. Now let's see some of them. መጀመሪያ ግልፅ እንዲሆንላችሁ ከታች የተለቀቀውን Photo ተመልከቱ 1⃣Fallacies of Relevance Arguments in which the premise is logically irrelevant to establish the conclusion. (Except missing the point) In this fallacy, although the premise is logically irrelevant, #Psychologically it could be relevant to the conclusion. ማለትም the connection between premises and conclusion is emotional. Such arguments are often called non sequiturs ወይም Argumentative leaps ተብሎ ይጠራሉ። መረጃ ሀሳቡ ከመደምደሚያው ጋር አግባብነት ካሌለው Fallacy of Relevance ይባላል። በምስሉ እንዳያችሁት እዚህ ስር ስምንት(8) fallacies of relevance እናያለን። 1. Appeal to Force [Argumentum Ad Baculum] 📍Occurs when an arguer poses a conclusion to another person and tells that person either implicitly or explicitly that some harm will come to him if he does not accept the conclusion. ይሄ "ማስረጃ በማቅረብ ከማሳመን ይልቅ በዛቻ ተቀባይነት ለማግኘት የሚደረግ የስህተት አስተሳሰብ ነው።" እስኪ እቺን ምሳሌ እዪአት: አባት ለልጁ:- "My boy, you must study hard, if not you will be either a criminal or a beggar." 🔖This fallacy always involves a threat by the arguer to the physical or psychological well- being of the listener. NB: ነገር ግን Argumentኡ በውስጡ ዛቻና ማስፈራራት ስለያዘ ብቻ Appeal to Force ነው ማለት አንችልም። 2. Appeal to Pity [Argumentum ad misericordiam] Is committed when one is persuaded to accept the conclusion because of pity or sympathy. ይህ ደግሞ ማስረጃ ከማቅረብ ይልቅ #በማሳዘን የሚፈለገውን ለማግኘት ሲሞከር የሚፈፀም የስህተት አስተሳሰብ ነው። ከappeal to force የሚለየው:- 📍ያኛው በማስፈራራት ነው[Force] ይህኛው ደግሞ በማሳዘን [pity] ነው። 📍ያኛው በሰሚው ወይ በአንባቢው ላይ ስለሚደርሰው ጉዳት ይናገራል ይህኛው ደግሞ በባለቤቱ ላይ ስለሚደርሰው ጉዳት [unfortunate consequence] ይናገራል። እስኪ አንድ ምሳሌ እንውሰድ👇 A weak student to his instructor "Pr @gtutorialclass

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍