ch
Feedback
G-Tutorialclass

G-Tutorialclass

前往频道在 Telegram

Impossible is possible with learning & reading.

显示更多
904
订阅者
无数据24 小时
-57 天
-1530 天
帖子存档
#PSYCHOLOGY ❇️ 500 ፡ Psychology Questions ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

📚 Wolayta sodo University Geography assignment ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

📁File size: 67.5 kB #GRAMMAR QUESTIONS ❇️ EXAM BASED QUESTIONS ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

🙌 Anthropology final exam 🏢 University :- Adiss ababa *⃣:- 2014 ✅በየትምህርት ቤታችሁ group ላይ ሼርርርርርርርርርር አድርጉት 🙏🙏 ⭕️TOP STUDENTS " TOPPERS HOME" #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

+1
Direct To Indirect Speech(Reported speech) RULES.pdf1.79 KB

Chapter 7 Psychological Disorders 🔰 Nature of psychological Disorders ሰላም ሰላም እንዴት ናቹህ? 🙌 ይህን ምዕራፍ በተወሰነ መልኩ በጹሁፍ አብዛኛውን ደግሞ በድምጽ የምናቀርብላቹ ይሆናል ።😉 Psychological disorder (Mental illness or mental health disorders) የምንላቸው በመጠናቸው ብዙ የአዕምሮ ህመሞችን የሚይዝ ሲሆን የእየለቱ ሁኔታችንን (Mood) አስተሳሰባችንን (Thinking) እና ባህርያችንን (Behavior ) የሚጎዱ ናቸው ። Keep in mind 😳 ❗Mental Helath Disorders affect our mood , thinking and behavior . ✍ሰዎች ስለ አዕምሮ ህመም ያላቸው ግንዛቤ እየተሻሻለ ቢመጣ ነገር ግን በአብዛኛው በሽታው ትኩረት የሚሰጠው የሚያሳየው ምልክትና በኛ ላይ የሚፈጥረው stress እንዲሁም የእለት ተእለት የመስራት አቅማችንን በተደጋጋሚ ሲጎዳ ብቻ ነው ። ✍ አንድ ሰው የአዕምሮ ጤና ዕክል አለበት ወይስ የለበትም ለማለት የምንጠቀምባቸው መስፈርቶች ምን ይመስላቹሀል ? 😎 Keep in mind 😳 ❗ Abnormality , maladaptivness & Personal distress are the three main criterias. ✅ Abnormality : What is abnormal behavior ?😟 Abnormal behavior ማለት አንድ ሰው ከማህበረሰቡ እንዲሁም ከሀይማኖት አንፃር ትክክለኛ ተብለው ከሚወከሉ ወይንም ከሚወሰዱ ባህርያት የወጣ ባህሪ የሚያሳይ ወይንም የሚታይበት ከሆነ ያ ባህሪ Abnormal ይባላል ። ✍ When someone's behavior abnormal he or she violates the norm stanadards rules and regulation of the society and her or his religion . አንድ ሰው የሚያሳየው ባህሪ Abnormal ነው ከማለታችን በፊት አንድ ነገር ግን ልናጤን ይገባል ❗ Abnormal behaviouሩ የተከሰተበትን ሁኔታ ( context ) ማገናዘብ ይገባል ። Keep in mind 😳 ❕Only abnormal behaviour can't be sufficient for diagnosis of psychological disorder . Abnormal behaviour መታየቱ ብቻውን❗ አንድ ሰው በ አዕምሮ በሽታ ተጠቂ ነው ብለን እንድንደመድም አያስችለንም ። ✅ Maladaptiveness ይህ ደሞ የሚገልጸው ሰውየው የሚያሳየው ባህሪ ከሰው ጋር ያለውን ግንኙነት( personal relationship) ፣ ማህበራዊ ህይወቱን(social life) ፣ የስራ ሁኔታውን ( work) እና የእለተእለት እንቅስቃሴውን( day to day function) ይጎዳል ወይ የሚለውን ነው ። ✅ Personal distress ይህ የመጨረሻው መስፈርት (criteria) ሲሆን ሰውየው ምን ያህል ለ ተለያዩ አስደሳች ላልሆኑ ስሜቶች ማለትም Anxiety stress Tension ተጋላጭ ሆኗል የሚለውን ይገልጽልናል ። Keep in mind ones 😳 ❗ሶስቱም መስፈርቶች ብቻቸውን በቂ አይደሉም ነገር ግን አንድ ሰው psychological disorder እንዳለበትና እንደሌለበት ሊያመለክቱን ይችላሉ ። 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass 𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛 @miki_ye12 @miki_ye12

✍Denial : Refuse to recognize or acknowledge a threatening situation . ምሳሌ 🙌 Despite profound evidence and a murder conviction Dawit 's mother refused to accepted or believed her son Could killed their neighboor Naol . ዳዊት እና ናኦል አንድ ጊቢ የሚኖሩ ጎረቤታሞች ነበሩ ..... ከእለታት አንድ ቀን ናኦል በቤቱ ውስጥ ሞቶ ይገኛል😳 ለዛም በ police💂‍♀ ምርመራ ገዳይ ዳዊት እንደሆነ ተረጋግጦ ይደረስበታል 🙉 ይህ ወሬ በሰፈሩ ውስጥ ይዳረሳል ይህን የሰሙት የዳዊት እናት ይህን ሁኔታ አምነው ለመቀበል ይከብዳቸውና እውነታውን ለመካድ ይሞክራሉ 🙅‍♂ አያቹህ ልጆች 😉 እውነታው ዳዊት ናኦልን ገሎታል ያም በ ቦሊስ 🧐 ተረጋግጦ አልቋል ግን በቃ የዳዊት እናት ያን መቀበል እና ዳዊት ገዳይ መሆኑን ማመን አልፈለጉም 🙄 ✍ Projection : Giving one's inappropriate unattractive & undesirable feelings to other people . ምሳሌ 🙌 ውቢት ባለትዳርና የ 3 ልጆች እናት 😁ነች ነገር ግን ከጊዜያት በሁዋላ ከስራ ባልደረባዋ ሳሚ ጋር የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ገባች (cheating or )😳 ..... የ ውቢት ባል ሄኖክ የሰማውን ሰምቶ ውቢትን ለመጠየቅ ሲሞክር ውቢት ስራዋን ታቃለችና ግና ጥያቄውን ሳይጨርስ ቺተር ላለመባል ( undesirable unattractive feeling) ስትል በሷ ላይ እንዳመነዘረ (give her behaviour to henok) ሌላ ሚስት እንዳለችው ሄኖክን ወደመውቀስ ገባች 🤪 ..... በእውነት ያመነዘረችው እሷው ሆና ያን የማትፈልገውን ባህሪ ለ ሄኖክ ( ባህሪው ላልታየበት ) ሰጠች ። ✍ Sublimation : Expressing sexual or agressive behaviour through indirect socially acceptable activities . ምሳሌ 🙌 እዮብ የሰፈራችን ጉልቤ ተደባዳቢ ቦክሰኛ ልጅ በተናደደ (Agressive behaviour) ቁጥር ያገኘውን ሰው ይመታ ነበር ግን ከግዜያት በሁዋላ በ Olympic ተወዳድሮ ለሀገሩ ወርቅ🏅🏅🏅 አመጣ እንዴት ? 😳 እንዴት ማለት ጥሩ እዮብ በተናደደ ቁጥር ሰውን መደብደብ ልክ እንዳልሆነ ስለገባው ያ ባህሪ መናደዱ (agressive behavior ) ሲታይበት ወደ ቦክስ ስፖርት ሜዳ በመሄድ ያን ስሜቱን የቦክስ ስፖርት 🤜 ( acceptable activity ) በመስራት ተወቶ ይመሰላል ሲል ሲል ሀገሩን ለመወከል በቃ ምንያህል ተናዳጅ ቢሆን ነው ባካቹ 😉 Keep in mind 😳 ❗we all use defense mechanisms to manage our internal conflicts and stress . ❕ use of Defense mechanisms is not abnormal unless we depend on them to an extreme level . Defense mechanism ውስጣዊ መረጋጋትን ለመፍጠር ጭንቀታችንን🙍‍♂ ለማስወገድ ወይም ለመቀነስ እንጠቀማቸዋለን ይህን ለማድረግ ሙሉ ለሙሉ ጥገኛ እስካልሆንባቸው ድረስ እነሱን መጠቀም አግባብ አይደለም ማለት አንችልም ። 🤙 Thanks for following us . ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን። A+ Tutorial class 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass 𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛 @miki_ye12 @miki_ye12

Chapter 6 personality 🔰 Defense mechanisms 🙅‍♂ ✅ Meaning OF defense mechanisms ✅ Defination and Examples For psychological defense mechanisms 🆔 Ego እና Super Ego በኛ ማንነት ውስጥ ጎልተው ለመታየት በሚያደርጉት ፉክክር Conflict ይፈጠራል ያን ግጭት ለመቀነስ ወይም እንዳይከሰት ለማድረግ የምንጠቀማቸው psychological Tactics 😉 Defense mechanisms እንላቸዋለን። Defense mechanisms are unconscious tactics either to prevent surfacing or Exposing of threatening Materials . Keep in mind 😳 ❗Defense mechanisms are unconsious tactics . Meaning 👆 Defense mechanisms የምንጠቀመው ባብዛኛው ሆም ብለን አስበንበት ( consciously ) ሳይሆን በ ዘልማድ ነው። ✅ psychological Defense mechanisms ✍ Repression : Motivated forgetting ምን ነበር 🤕 ❓ አስታወሳቹት አደል . የሰው ልጅ በህይወቱ ላይ ያሳለፈው ነገር በሀሳቡ ደጋግሞ እየመጣ የሚረብሸው ከሆነ ያን ሀሳብ ወደ ድብቁ አእምሮ unconscious mind በመግፋት 😳 የምን መግፋት ነው ያልከው ❓ ማለትም Consiousely በንቁ አእምሮዋችን ያን ነገር ለማሰብ አለመሞከር ማለት ነበር Repression ከዚ ጋር በጣም ይመሳሰላል ምሳሌ 🙌 A women who was raped a years ago in one party has forgotten the incident . 😔 ሴትየዋ ከተደፈረች አመታት አልፈዋታል ነገር ግን Repression በመጠቀም ከላይ 👆 በገለጽኩት መንገድ ሁኔታውን ረስታዋለች አታስታውሰው ። ✍ Regression : Reverting to immature / Early development age to relieve anxiety . ምሳሌ 🙌 ወይዘሮ መቅደስ የ 5 5 አመት ወጣት 😳 ማነው የእድሜ ባለጸጋ ናቸው ግን ትልቅ አድርጎ የሚያያቸው ሰው ካለ 😡 እና ወይዘሮ መቅደስ ፀጉራቸው ቢሸብትም ቀለም እየቀቡ ውጪ ሲወጡ እንደ ወጣቶች አጭር ቀሚስ ጥፍር ቀለም .... 👯‍♀ 💄 በመጠቀም እርጅናቸውን ለመደበቅ ይሞክራሉ እንደውም የሰፈራችንን ወጣት ወንዶች ለማማለል ይሞክራሉ 😫 ። ጥፍር ቀለም አጭር ቀሚስ ሂል ጫማ ባብዛኛው በወጣትነት እድሜ ላይ ባሉት ቢዘወተርም ወይዘሮ መቅደስ ግን 55 ሞልቷቸውም ወደ ወጣትነት ( Early stage of development) ለመመለስ ይሞክራሉ Immature behaviour( ማማለል ከእድሜያቸው አንፃር) ያሳያሉ ። ✍ Rationalization : Giving socially acceptable reasons for one's inappropriate behavior . ምሳሌ 🙌 Yared Did not have a good study habit and he missed classes everyday to play pool 🙊 as a result Yared had a bad Semister and academically dismissed . He gave the quality of their teachers and the campus as a reason 🙄 for his failure . ከላይ በምሳሌው እንደምታዩት ያሬድ በሴሚስተሩ ጥሩ ውጤት ስላላመጣ ተጫረ ለምን ሲባል መምህራንንና ግቢውን ምክንያት አደረገ ግን እኮ ያሬድ ክላስ ሲቀጣና ሁል ግዜ pool ሲጫወት እንጂ ትምህርቱን ሲከታተል አልነበረም ። 😶 ይሄ ነው Socially inappropriate ለሆነ ባህሪ ( ከ ግቢ መባረር ከትምህርት ቀርቶ pool በመጫወትና ባለማንበብ ) socially acceptable reason (መምህራንንና ግቢውን ) ማቅረብ መሞከር ። አገኛችሁኝ ? 😉 ነቃ በሉ ተከተሉኝ ✍ Reaction formation : A tendency to act in manner opposite to one's True feeling. ከሚሰማን ስሜት በተቃራኒ ለመሆን ስንሞክር 😕 ምሳሌ 🙌 Betty who keeps accusing chalu being in love with her probably has secret love / feeling for chalu . 🤫 ቤቲ ሁልግዜ ለጓደኞቿ ቻሉ ከሷ ፍቅር እንደያዘው ስታወራ ትደመጣለች , ኤጭ አሁንስ ሰለቸን 🤣 🧏 ግን እሷ እራሷ ለሱ የፍቅር ስሜት አላት አያቹ ፍቅር ይዞታል ብላ ትከሰዋለች (opposite act) ግን እሷ እራሱ ቻሉን ትወደዋለች ( True feeling) ✍ Displacement : Expressing A feeling toward a person who is less threatening rather than the person who is true target . ይሄኛው Tactic ደሞ ምን መሰላቹ 🧐 እስኪ በ ምሳሌ እንመልከተው ምሳሌ 🙌 Biruk who is the boss of Taddese Yelled 🗣 at Taddese🥵 Taddese in return Yelled at his wife tsion 😳 Tsion in return spanked 😁 their kid & the kid kicked the dog . አያቹ መጀመርያ ብረክ የአሰፋ አለቃ አሰፋን ተቆጥቶ ጮሆ ተናገረው አሰፋ አሁን ብሩክን መልሶ ቢናገረው ከስራ መባረር 🙅‍♂ ወይ ደሞዝ መቀነሱ እንደማይቀርለት ያቃል 🙆‍♂ ስለዚህ አሰፋ ስሜቱን አምቆ ይዞ ቆይቶ ያን ስሜት ሚስቱ ላይ ጮሆ ለመወጣት ይሞክራል ያው ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ አይደል የሚቀዳው 😁 እሷም እንደ አሰፋ ባልዋን ትታ ልጇን ትመታዋለች 🤜 ልጇ 🤕 ደሞ ውሻውን 🤥 ..... ምን ልላቹ ነው አሰፋ ጮሆ የተናገረው ብሩክ እያለ (True target ) ሚስቱ ጮሆ የተናገራት ባልዋ (True target ) እያለ ልጁ የመታችው እናቱ(True target ) እያለች ሶስቱም ግን ስሜታቸውን የገለጹት ከ ትክክለኛው አካል ለተለየ ነው። 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass 𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛 @miki_ye12 @miki_ye12

+1
ደብረማርቆስ ዩንቨርስቲ ♻️በ2015 የትምህርት ዘመን ፍሬሽማን ደብረማርቆስ ዩንቨርስቲ ♨️ሴት ተማሪዎች የዶርም ድልድል

St. Paul Medicine Admission requirements 1.  The applicant should only be who took Ethiopian higher education entrance Examination (EHEEE) in 2023 GC 2.  Ethiopian higher education entrance examination (EHEEE) result should be: a.  For Afar, Borna'zone (Oromia) BenshágnulGumz, Gabmbella, Somali,               South Omo zone (SNNP), Wagehmira Zone (Amhara) and West Omo               Zone (SNNP): For Male 400 and above                                                                                                                                     For Female 375 and above b.  For All other regions: For Male 450 and above      For Female   425 and above                                                                                                                    3.  The transcript average mark from 9th -12th grade should be 80% and above. 4.  High school transcript from 9th -12th grade should be uploaded. 5.  EHEEE result print out that show clear admission number should be uploaded. 6.  Application fee of100 Birr should be paid and the receipt should be uploaded. 7.  The application will be complete if all necessary information is filled and uploaded. 8.  PLEASE VISIT https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement FOR ONLINE APPLICATION.  APPLICATION will be accepted only ONLINE.                                                                                               DO NOT COME PHYSICALLY TO THE COLLEGE. Remark •  Written examination accounts 60% and will cover , Situational judgment tests  •  Multiple mini interview (30%) (only for short listed applicant's) •  Academic records accounts10% (Transcript 5 % and EHEEE result 5%) •  The maximum intake capacity of the college is 65 students •  From the total Intake 15% will be accepted from the following emerging regions and zone: Afar, Benshangul -Gumze, Borena (Oromia), Gambella, Somalia, South Omo (SNNP), West Omo(SNNP), Wagimera ( Amhara) •  Written examination will be held on Sunday February 26, 2023 GC •  Written Examination and Interview will be given only in Addis Ababa, and place of examination center will be communicated on the college official website, Facebook and Telegram account. •  Bank Account number of the college: Commercial Bank of Ethiopia, St. Paul's Hospital Millennium Medical A/C Number 1000208431068 •  Contact: - phone: +251118965125. •  Online application starts on Tuesday, February 14 and the deadline is Wednesday, February 22, 2023 at 5 PM (11 o’clock local time). ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

📢 በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የ 2014 Freshman course የመጀመሪያው Semester ይሄን ይመስላል ። 🔑 በዚህ ዓመትም አንዳንድ courses ወደ Second semester ሊሸጋገሩ ይችላሉ። ያም ሆነ ይሄ ግን Common ኮርሷችን በየትኛውም ዓመት ብትሆኑ መውሰዳችሁ ይቀርም። ✅ Prepared and organized by @keleme_2013. Tankiw all ቀለሜs family🫡🤗 ። የቀሩትን ግቢዎች pls ላኩልን። 🏢 Addis Ababa Universty Anthropology ,Economics ,Global trend, Communicative English1,psychology 🏢 Bahirdar university ✔️Social science  1.global trend 2.emerging technology 3.entrepreneurship 4.English skill 1 5.economics 6.anthropology 🏢 Debremarkos university    ✔️ Ns  Math Physics Psychology Anthropology Emerging Physical fitness Civics English ✔️Ss Geography Economics Logic English Global inclusive 🏢 Jinka university        Ns Physics Mathematics Psychology Communicative English Geography Critical thinking Physical fitness    Ss Geography Mathematics for social Economics Communicative English Physical fitness Psychology Critical thinking 🏢Wachamo     ✔️Natural  Psychology Logic and critical thinking Geography C English 1 G physics Maths Physical fitness 🏢Mattu University    ✔️natural science 1 mathematics 2 physics 3 logic and critical thinking 4 geography 5 physical fitness 6 chemistry 7 english skill 1 ✔️ social science 1 psychology 2 english skill 1 3 logic and critical thinking 4 economic 5 geography 6 social anthropology 🏢 Debrebirhan    ✔️Social science 1.ecnomics 2.logic 3.maths 4.psychology 5.communicative English skill 1 6.geography 7.physical fitness 🏢 Haramaya   ✔️social science 1.English 2.Logic 3.Geography 4.Maths for social 5.psychology   6.physical fitness   7.Economics 🏢 Hawassa ✔️natural science 1.Communicative English skills 1 2.general physics 3.logic and critical thinking 4. Introduction to emerging 5. Maths for natural science 6. Social anthropology 7. Sport ✔️natural science 1.Communicative English skills 1 2.general physics 3.logic and critical thinking 4. Introduction to emerging 5. Maths for natural science 6. Social anthropology 7. Sport 🏢 Woldiya ✔️social  anthro, English, phycology, Eco, global, enter, civic 🏢Assosa ✔️social Psychology Global trend Inclusiveness English Maths Geography Anthropology 🏢 Gonder University  1, English Communication skills 1 2, critical thinking (logics) 3, geography 4, Psychology 5,Economics (for natural  general physics) 6, mathematics 7, HP (sports) ©ቀለሜ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  | @Keleme_2013                        @Keleme_2013

በ 2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ወደ 15 ዩንቨርሲቲዎች ተመድበዋል። 15ቱ ዩንቨርሲቲዎችና የተመደቡላቸ
በ 2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ወደ 15 ዩንቨርሲቲዎች ተመድበዋል። 15ቱ ዩንቨርሲቲዎችና የተመደቡላቸው የተማሪዎች ብዛት እንደሚከተለው አቅርበንላቹሃል👇 ፨ASTU (1491) ፨AASTU (1488) ፨AAU (4950 ፨አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ (1498) ፨አርሲ ዩንቨርሲቲ (989) ፨ባህርዳር ዩንቨርሲቲ (5187) ፨ደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲ (1079) ፨ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ (1340) ፨ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ (1505) ፨ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (1974) ፨ሀረማያ ዩንቨርሲቲ (1796) ፨ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (2337) ፨እንጂባራ ዩንቨርሲቲ (998) ፨ጂማ ዩንቨርሲቲ (2309) ፨ዋቻሞ ዩንቨርሲቲ (1063) በጠቅላላ 30,004 ተማሪዎች ወደ 15 ዩንቨርሲቲዎች ተመድበዋል። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

📚University today and life! From high school to University students useful information you can take this channel 📒ለትምህርታዊ መ
📚University today and life! From high school to University students useful information you can take this channel 📒ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች 📒ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች 📒ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎች 📒የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ መጽሀፍት ✔ Pdf note ✔ ppt note ✔Campus life እንዲሁም የCampus life ቀልዶች ይቀርቡበታል፡፡🙏🙏🙏 ✳️👇👇👇👇👇 https://t.me/Universitytoday15 https://t.me/Universitytoday15 https://t.me/Universitytoday15

💬 Psychology Only 2014 mid exams Collection. 1. DebreMarkos 2. 40minch 3. Gonder 4. Haramaya 5. Adiss Ababa 6. Wolkite 7. jimma 8. Wolyaita sodo 9. Wollega 10. Asossa 11. DebreBirhan 12. wachamo 13. Ambo 14. Aastu 15. Metu 16. 40monch 17. Bahirdar. ©ExamClass! @keleme_2013

ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች መግቢያ አሳውቁዋል በዚህም መሠረት የምዝገባ ቀን የካቲት 13 እና 14/2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርስቲው በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ
ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች መግቢያ አሳውቁዋል በዚህም መሠረት የምዝገባ ቀን የካቲት 13 እና 14/2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርስቲው በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ሙሉውን ከላይ ይመልከቱ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

የጥሪ ማስታወቂያ አዲስ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ፣ በዋቸሞ ዩንቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ከየካቲት 15-16/201
የጥሪ ማስታወቂያ አዲስ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ፣ በዋቸሞ ዩንቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ከየካቲት 15-16/2015 ዓ.ም እንዲሁም ለሬሜዲያል (Remedia) የተመደባችሁ ከየካቲት 21-22/2015 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን ሲሆን በReadmission እና withdrawal ምክንያት የወጣችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከየካቲት 17-18/2015 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ፣ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡ 1ኛ. የመሰናዶ (12ኛ) ክፍል ያስፋችሁበት ሰርተፍኬት፣ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ8ኛ ክፍል ካርድ፤ 2ኛ. የሌሊት አልባሳት፣ 3×4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ብዛት 8 እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ እያሳሰብን፤ ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

📢 ስለ ግቢ Library 📚 ስለ ቤተ መጻሓፍት ለተማሪ ለዛውም ለግቢተማሪ መናገር ትንሽ ይከብዳል ቢሆንም ግን ላይብራሪ ለመግባት በቅድሚያ የግቢ መታወቂያ ካርድ መያዝ ይኖርብናል ፤ማንኛውም ተማሪ ላይብረሪ በር ላይ ለሚገኙ ላይብራሪስቶች ID CARD ማሳየት ግድ ይለዋል ። ወደ ውስጥ ከመግባታቹህ በፊት ግን ሲሊፐር ጫማ and  hill ጫማ and ማስቲካ እና የመሳሰሉትን ነገሮች drop out ማድረግ ይኖርብናል። ከገባቹህ በኋላ መፅሀፍ ለመዋስ ከፈለጋቹህ ID በማስያዝ የምትፈልጉትን መፅሀፍ መዋስ ትችላላቹሁ ወይም የምታነቡትን ነገር ይዛቹህ ከገባቹህ ወንበር ይዞ መፍለጥ ነው ። 💬  ላይብራሪ ውስጥ earphone መጠቀም ፍፁም ክልክል ሲሆን ምናልባትም ሊያስፈርም የሚችል crime ነው፤earphoኑ ሊወሰድባችሁም ይችላል።የምታውቋቸው የላይብራሪ ህጎች በሙሉ እንዳሉ ስለሆኑ ብዙ ማውራት አስፈላጊ አይመስለኝም ። Library ውስጥ በPC EARPHONE መጠቀም ማለት ቲቶርያል ቪድዮዎችን ማየት እንደሚችል የላብ ህግና ደንብ ላይ በሁሉም ግቢዎች ባይሆንም ተካቷል ይሁን እንጂ ላይብራሪስቶች ብዙ ጊዜ እንደሚቻል ስለማያውቁ ሊቀሟቹህ ብሎም ሊያስፈርሟቹህ ስለሚችሉ ቅድሚያ ask ለማድረግ ሞክሩ። 📚 ከላይብረሪ ተቆጣጣሪዎች ጋር በምንም መልኩ ላለመጣላት ሞክሩ coz ተንኮለኞች በመሆናቸው በማታውቁት ጉዳይ ተጠያቂ ሊያደርጓቹህ ስለሚችሉ ፤አንዳንድ የዋህ ቀለሜ  ደግሞ የሆነ ኮርስ ካበሳጨው ኦቭሮ ምናምን ግቢ ይመጣና በላይብረሪው በር ሲያልፍ ቤቴንማ ሳልዘይራት አላልፍም ብሎ ጎራ ይላል ፤ ገብቶ በሰላም እንደማይወጣ ግልፅ ነው ። ፍሬሽ እያለሁ ሁለት GC ተማሪዎች ለgraduation date 2 week ሲቀራቸው ጥምብዝ ብለው ላይብረሪ በመግባት ፈታ ስላደረጉን ብቻ መመረቂያ ጊዜያቸውን ለሁለት ዓመት አራዝመውላቸውል።( ለሁለት ዓመት ተባረሩ...!) 💡★ከጠጡ አይቸክሉ ፤ ከቸከሉ አይጠጡ ★ 📝ያስታውሱ፦ 📚 ግቢ ውስጥ ከካፌ፣ከዶርም፣ ከላይብረሪና ከጥበቃ የዲሲፕሊን ፊርማ ከተፈረመላቹህ expiry datachu ይደርሳል ፤ ትጫራላችሁ..!። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

Economics final exam |bahirdar ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013 @Keleme_2013
+2
Economics final exam |bahirdar ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

Economics final exam | 2013 jijiga university ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013 @Keleme_2013
+4
Economics final exam | 2013 jijiga university ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013