ch
Feedback
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

前往频道在 Telegram

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

显示更多
3 148
订阅者
无数据24 小时
-107 天
-2730 天
帖子存档
በፋና ቲቪ የተላለፈው ኢንተርቪው እነሆ ስለዮጋ ሳይንስ እና ልምምድ ከአሰልጣኝ የክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ ዮፍታሔ ጋር https://youtu.be/zPw12Y2yWaA #ዮጋ #ሳይንስ #ጥቅሞች #ክሁል #ሁለንተናዊነት #ዮፍታሔ #ፋና #ቲሌቪዥን

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያላችሁበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 12ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ ከሰብዓዊ ምህንድስና https://tinyurl.com/jctu
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያላችሁበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 12ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ ከሰብዓዊ ምህንድስና https://tinyurl.com/jctuk4u8 ከዚህ ጨዋታ ተሳትፎ ምን ይጠብቁ... ★ የላቀ ትኩረት ★ ጭንቀትን የመቀነስ ክህሎት ★ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ ★ የተሻለ አቅም/ጥንካሬ ★ አእምሮን ማነፅ/ነፃነትን ማወጅ ★ አሁን ላይ የመተግበር ልምምድ ★ የውስጥ መረጋጋት እና ራስን መግራት ★ በሽታ የመከላከል የአተነፋፈስ ስልጠና ★ የተለየ እና ሰፊ እይታ መፍጠር ★ የፈጠራ እና የማስታወስ አቅምን መጨመር ★ የላቀ ቁርጠኝነት ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ? የ21 ቀኑ የአዕምሮ ልህቀት/ክህሎት ጨዋታ/ቻሌንጅ 12ኛ ዙር እነሆ 🥁🥁🥁 ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ልዩ ግሩፕ ይጀመራል 🎆፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እና ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው:: ጨዋታዉን በድል የጨረሱ ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉 ዝግጁ??? ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ! 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 https://tinyurl.com/jctuk4u8 ምዝገባውን ሲጨርሱ ሙሉ ስም እና ስልክ በ @SelfEng21DaysChallengeBot በኩል ይላኩልን🌞🙏 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏

"አርምሞ" የተሰኘ በዶ/ር ኤልያስ ገብሩ የተፃፈ ድንቅ መፅሀፍ የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 10:30 በብሔራዊ ትያትር የሚመረቅ ሲሆን በዚሁ ድግስ ላይ የኛው የሆነው ዯፍታሄ (ሀፒ) ክሁልን ወክሎ አጭር አ
"አርምሞ" የተሰኘ በዶ/ር ኤልያስ ገብሩ የተፃፈ ድንቅ መፅሀፍ የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 10:30 በብሔራዊ ትያትር የሚመረቅ ሲሆን በዚሁ ድግስ ላይ የኛው የሆነው ዯፍታሄ (ሀፒ) ክሁልን ወክሎ አጭር አርምሞ ግዜ ይመራል:: እናንተም በዚህ ድግስ ላይ ተገኝታችሁ እንድትታደሙ በአክብሮት ተጋብዛቹሀል:: መግቢያው መፅሀፉ ሲሆን ቀድማቹ ላልገዛችሁ በሩ ላይ እንደሚገኝ በአክብሮት እንገልፃለን🙏🏾 #አርምሞ #Book #Launch #NationalTheatre #KhulWellbeing

Living life without food for 19 years Some of you who come to Yoga class keep asking about the power of Prana (life force energy) and what the significance is, we discuss the science in the class, and here is an interesting living example we invite you to watch 🙏🏽 Watch "Story of a Breatharian- Elitom El-Amin" on YouTube https://youtu.be/ORDAis1YH9k #Prana #Meditation #NoFood #OnlyBreath #Breatharian @KhulWorld @SelfEngineering

+3
ውጫዊ ጫናዎችን/ለውጦችን ለውስጣዊ ምልከታ/ቅኝት VOA ከአሜሪካ ድምጽ አማርኛ ክፍል ለዮፍታሔ ማንያዘዋል የተደረገ አጭር የስልክ ቃለመጠይቅ #ኮቪድ #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ቃለ_መጠይቅ #ዮፍታሔ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ሰላም ለዚህ ቤት ከአቅም በላይ በሆነ ሁኔታ የዛሬ ምሽት የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ እንደማይኖር ስንነግራችሁ እናዝናለን 🙏🏽 በቀጣይ ፕሮግራም እስክንገናኝ ቀጣዮቹን ቀረፃዎች እንድታዳምጡ እንጋብዛለን 😊 https://t.me/SelfEngineering/454 https://t.me/SelfEngineering/404 https://t.me/SelfEngineering/402

🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊ የእድገት ማእከል ፡፡ “አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባ
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊ የእድገት ማእከል ፡፡ “አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“  ካትለን ማክዶናልድ አድራሻ፡- ክሁል ወርልድ ፤ ክሁል አለም ዩኒኮን ህንፃ አንደኛ ፎቅ፤ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በስተቀኝ በሦስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @khulservice ወይም በስልክ ቁጥር 0932333382 #አርምሞ ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ  #Community_Meditation #Awareness #Focus #Happiness #የህብረት_አርምሞ #አስተውሎት #እድሳት #ሐሴት #KhulWellbeing @HappYoga @KhulWorld

ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆 ስለ
ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆 ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering እሁድ ታህሳስ 17/2014 ከሰዓት በኋላ ከ11-1 ሰዓት በክሁል ማዕከል @KhulWorld ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ T.me/KhulService +251913233382 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊ የእድገት ማእከል ፡፡ “አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባ
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊ የእድገት ማእከል ፡፡ “አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“  ካትለን ማክዶናልድ አድራሻ፡- ክሁል ወርልድ ፤ ክሁል አለም ዩኒኮን ህንፃ አንደኛ ፎቅ፤ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በስተቀኝ በሦስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @khulservice ወይም በስልክ ቁጥር 0932333382 #አርምሞ ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ  #Community_Meditation #Awareness #Focus #Happiness #የህብረት_አርምሞ #አስተውሎት #እድሳት #ሐሴት #KhulWellbeing @HappYoga @KhulWorld

Thank you to each and every one of the beautiful faces that showed up to Yogathon 2022, where we had nine different sessions
+3
Thank you to each and every one of the beautiful faces that showed up to Yogathon 2022, where we had nine different sessions with awesome instructors/facilitators and various participants who made the day fun and memorable. #yogathon_2022 #khulwellbeing #yogaaddis #community #yogafun

ቀና አዲስ ጊዜ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች #12ኛ ዙር የሰብዓዊ ምህንድስና በቀጥታ ከዮፍታሔ ጋር ዛሬ ማታ 1 ሰዓት ላይ ይካሄዳል ምሽት እንገናኝ 😊🙏🏽 በቀጣዮ ሊንክ ይቀላቀሉን https://t.me/SelfEngineering?livestream=bb6af60ce8c9bd165c #ጥያቄ #ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

🌞 1 DAYS TO GO🌞 Only one day left to kick off the funnest first day of 2022 Plans for the next year ☑️ Spending time with l
🌞 1 DAYS TO GO🌞 Only one day left to kick off the funnest first day of 2022 Plans for the next year ☑️ Spending time with loved ones ☑️ Attend Yogathon ☑️☑️☑️ Use the link below and reserve your spots https://t.me/KhulWorld/3075 “Yoga is the journey of the self, through the self, to the self” - The Bhagavad Gita #Yogathon #Celebration #Khul #Wellbeing #Community #2022 @KhulWorld @SelfEngineering

🌞 2 DAYS TO GO🌞 It is on, it is on, it is on and only 2 days left🧘🏾‍♀️🤸🏾‍♀️🎨🎉 🥳 Hope you have your tickets and are g
🌞 2 DAYS TO GO🌞 It is on, it is on, it is on and only 2 days left🧘🏾‍♀️🤸🏾‍♀️🎨🎉 🥳 Hope you have your tickets and are getting ready for the day of fun that’s awaiting you 😁 If not click on this link and see how https://t.me/KhulWorld/3076 “Your body will most likely become more flexible by doing yoga, and so will your mind. ” -Cyndi Lee #Yogathon #Celebration #Khul #Wellbeing #Community #2022 @KhulWorld @SelfEngineering

🌞 3 DAYS TO GO🌞 The count down is on and we only have 3 days to go till the big day of festivities 🥳 For details click on
🌞 3 DAYS TO GO🌞 The count down is on and we only have 3 days to go till the big day of festivities 🥳 For details click on this link https://t.me/KhulWorld/3076 ARE YOU READY??? 📣 “Yoga is the perfect opportunity to be curious about who you are.” -Jason Crandell #Yogathon #Celebration #Khul #Wellbeing #Community #2022 @KhulWorld @SelfEngineering

WIN a FREE Yoga ticket to 🥁YOGATHON 2022🥁 Organized by Khul World a full day of Yoga extravaganza on the 1st day of 2022 @
+1
WIN a FREE Yoga ticket to 🥁YOGATHON 2022🥁 Organized by Khul World a full day of Yoga extravaganza on the 1st day of 2022 @ Khul Wellbeing Center Welcome to another exciting Khul Challenge Where you get a free ticket with just these 3 tasks 😁 1. Mention and explain (in your own few words) at least three Khulosophies (Khul values)? 2. Forward this post from this channel to at least 10 groups/channels and send us the screen shots (all social media groups are acceptable) Aaaand you are DONE🥁😁 go ahead and receive your free Ticket from telegram @KhulService after sending the above two 😉 Hint there is something helpful in this link 🤫👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/KhulWorld/2973 For those who want to join us for this celebrative day, and know the available slots, send reservation with #Yogathon @ #Khul and your name, on telegram to @KhulService or send your sms reservation text on +251932333382 to buy your ticket #Yogathon #Celebration #Khul #Wellbeing #Community #2022 @KhulWorld @SelfEngineering

12ኛ ዙር ሰብዓዊ ምህንድስና በቀጥታ ቀረፃ እንደወረደ

አርምሞ (Meditation) ምን አይደለም? አብዛኞቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችት መሠረት ይህንን ከኦንላይን አርምሞ ስልጠና የተቀነጨበ መልስ እነሆ🎉 5 ተደጋጋሚ ስለአርምሞ (ሜዲቴሽን) የሚጠየቁ ጥያቄዎች 1. አርምሞ (ሜዲቴሽን) የመዝናኛ ልምምድ ነዉ? 2. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከገሀዱ አለም ("reality") ማምለጫ መንገድ ነዉን? 3. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከሀይማኖት ጋር ይገናኝ ይሆን? 4. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ቁጭ እና ዝም ነዉ? 5. አርምሞ (ሜዲቴሽን) በአጭር ቀናት ሁሉንም የህይወት ችግር ያስተካክላል? ይህ የድምፅ ገለፃ ለነዚህ አስፈላጊ ጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያ ይሰጠናል የአርምሞ (የሜዲቴሽን) ኮርስ ከዮፍታሔ ጋር፣ በሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ ካለዎት በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል እንዲሁም  የኦንላን ኮርሱን ለመውሰድ መመዝገቢያውን በ http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

አርምሞ (Meditation) ምን አይደለም? አብዛኞቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችት መሠረት ይህንን ከኦንላይን አርምሞ ስልጠና የተቀነጨበ መልስ እነሆ🎉 5 ተደጋጋሚ ስለአርምሞ (ሜዲቴሽን) የሚጠየቁ ጥያቄዎች 1. አርምሞ (ሜዲቴሽን) የመዝናኛ ልምምድ ነዉ? 2. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከገሀዱ አለም ("reality") ማምለጫ መንገድ ነዉን? 3. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከሀይማኖት ጋር ይገናኝ ይሆን? 4. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ቁጭ እና ዝም ነዉ? 5. አርምሞ (ሜዲቴሽን) በአጭር ቀናት ሁሉንም የህይወት ችግር ያስተካክላል? ይህ የድምፅ ገለፃ ለነዚህ አስፈላጊ ጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያ ይሰጠናል የአርምሞ (የሜዲቴሽን) ኮርስ ከዮፍታሔ ጋር፣ በሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ ካለዎት በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል እንዲሁም  የኦንላን ኮርሱን ለመውሰድ መመዝገቢያውን በ http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

Khul World presents 🥁YOGATHON 2022🥁 a full day of Yoga extravaganza on the 1st day of 2022 @ Khul Wellbeing Center Many of
Khul World presents 🥁YOGATHON 2022🥁 a full day of Yoga extravaganza on the 1st day of 2022 @ Khul Wellbeing Center Many of you came to celebrate this Special event about a year ago and cycle came around with a line of awesome Yoga Teachers to celebrate you as you celebrate the day 🎆 To join us for this celebrative day, and know the available slots, send reservation with #Yogathon @ #Khul and your name, on telegram to @KhulService or send your sms reservation text on +251932333382 #Yogathon #Celebration #Khul #Wellbeing #Community #2022 @KhulWorld @SelfEngineering