ch
Feedback
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

前往频道在 Telegram

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

显示更多
3 148
订阅者
无数据24 小时
-107
-2730
帖子存档
የህብረት አርምሞ🧘🏽‍♀🧘🏾‍♂️🧘 ዛሬ ምሽት ከስራ በኃላ ከ11:45 እስከ 1:30 ድረስ በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል:: 🌄🌻🧘🏽‍♀ አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ ቦታ ለማስያዝ ፤ ስም፣ ስልክ እና #አስተውሎት ብለው በቴሌግራም መሥመራችን @Sebawi_net ላይ ይላኩልን @khulworld @selfengineering

የሁለንተናዊነት ቀን #11 የሁለንተናዊ ጤንነት ፣ ደስተኛነት እና ልህቀት የሙሉ ቀን ኮንሰርት 🎉 🎉🎉🎉 በህይወትዎ ላይ ማየት ለሚፈልጉት ለውጥ ታላቅ አጋጣሚ ፣ በአንድ ቀን ውስጥ የሚካሄድ ራ
የሁለንተናዊነት ቀን #11 የሁለንተናዊ ጤንነት ፣ ደስተኛነት እና ልህቀት የሙሉ ቀን ኮንሰርት 🎉 🎉🎉🎉 በህይወትዎ ላይ ማየት ለሚፈልጉት  ለውጥ ታላቅ አጋጣሚ ፣ በአንድ ቀን ውስጥ የሚካሄድ ራስን የመፈተሻ፣ ማንነትን መመልከቻ እና አካል አዕምሮ ስሜትንና ሁለንተናን የማንቂያ ልዩ ዝግጅት 🎉 🎉 🎉 >ሁለንተናዊ ንቃት (Yoga Practice) >እድሳተ ትንፋሽ (Breathwork) >ድምፀ ልህቀት (Sound Healing) >የመግለጥ አርምሞ (Manifestation Meditation) >የሰብዓዊ ኮምፒውተርዎ ንቃት (EFT) >የግራና ቀኝ አንጎል ጥምረት (Creative Exploration) >ወደ ውስጠ ልጅነት ጉዞ (Inner Child Journey) >ልህቀተ ፈንጠዝያ (ፍንጣዜ) (Ecstatic Dancing) >ልቦናዊ አመጋገብ (Heartful Eating) >ሁሉን አካታች የቀና ፍቅር ልምምድ (All Inclusive Loving- kindness) >ምሳና የሻይ ክፍለ ጊዜን ጨምሮ አካልን፣ አእምሮን፣ ስሜትን እና አቅምዎን ለማደስ ለመግራት እና ለመቃኘት  (Reprograming) ታላቅ አጋጣሚ ይህንን ቀን ለራስዎ፣ ለሚወዱት ሰው እና ለህይወትዎ ታላቅ ስጦታ አርገው ያበርክቱ  🎁 💝 🎉 እሁድ/ ሚያዝያ/20/2016 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ >>>ስለሁለንተናዊነት ቀን  የበለጠ ለማወቅ እና የክፍያ ዝርዝሮች ለማየት እዚህ ይጫኑ ቦታ ለማስያዝ፡ በቴሌግራም ስምዎን፣ ስልክዎን እና #KWD ብለው ወደ @KhulService ይላኩ ወይም +251932333382 #የሁለንተናዊነትቀን #ክሁል #ሁለንተናዊነት @KhulWorld

🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ ከ 11:45 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡ “አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ  ከ 11:45 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡                                     “አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“  ካትለን ማክዶናልድ ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #አስተውሎት ብለዉ ስምዎትን እና ስልክዎትን ያስመዝግቡ  አድራሻ፡- >>>> እዚህ ይጫኑ #Community_Meditation #የህብረት_አርምሞ #Mindfulness #አስተውሎት @KhulWorld @Selfengineering

በድጋሚ ሰላም የክሁል ቤተሰቦች የዚህ ሳምንት የህብረት አርምሞ ፕሮግራም የማይኖር መሆኑን በአክብሮት እየገለፅን: ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እንላለን። ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

ሰላም የክሁል ቤተሰቦች የረመዳን ፆም ፍቺ ቀን ባለመታወቁ ምክንያት የዚህ ሳምንት የህብረት አርምሞ ፕሮግራም የሚካሄድበትን ቀን ማክሰኞ ጠዋት የምናሳዉቅ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። ጤና💚ደስታ
ሰላም የክሁል ቤተሰቦች የረመዳን ፆም ፍቺ ቀን ባለመታወቁ ምክንያት የዚህ ሳምንት የህብረት አርምሞ ፕሮግራም የሚካሄድበትን ቀን ማክሰኞ ጠዋት የምናሳዉቅ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

🤩 ''Barefoot festival Giveaway starts''🤩 ✨ Prepare to immerse yourself in a magical experience. We're giving away some amaz
🤩 ''Barefoot festival Giveaway starts''🤩 ✨ Prepare to immerse yourself in a magical experience. We're giving away some amazing prizes too! Follow us on TikTok | Instagram | Facebook | LinkedIn | Telegram pages for a chance to win. 🎁 To participate: Go to instagram 1️⃣ Like and share this post 2️⃣ Mention 5 people you think would be interested on the comment 3️⃣ Add this post to your story and send us the screenshot Prizes include: 🥇 First Prize: Free Barefoot Festival ticket 🥈 Second Prize: Free Yoga Class ticket 🥉 Third Prize: Free Meditation Class ticket Event Details: 📅 Date: April 14 🌳 Venue: Gulele Botanical Garden ⏰ Time: 12:30- 7:00 LT 6.30-1:00 PM Reserve on telegram @Khulservice by sending your name, phone number and #BFF ! Let's make this an unforgettable experience together. ✨" #khulworld #selfengineering #JoyfulConnection #Loveandconnection #Blissfulexprience #Giveaway #Yogaclass #Meditationclass #GuleleBotanicalGarden

'ፈረስ በልጓም እንዲገራ ሕይወቴንም በአተነፋፈሴ መፍራት እችላለኹ!' ዮፍታሔ ማንያዘዋል (Happy) https://youtu.be/Wm-JA7aIdT8?si=1e76eDpPWoHC09AB

የህብረት አርምሞ🧘🏽‍♀🧘🏾‍♂️🧘 ዛሬ ምሽት ከስራ በኃላ ከ11:45 እስከ 1:30 ድረስ በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል:: 🌄🌻🧘🏽‍♀ አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ ቦታ ለማስያዝ ፤ ስም፣ ስልክ እና #ትኩረት ብለው በቴሌግራም መሥመራችን @Sebawi_net ላይ ይላኩልን @khulworld @selfengineering

''የአርምሞ ግብ ሀሳብን መቆጣጠር መቻል ሳይሆን : ሀሳቦች እኛን እንዳይቆጣጠሩን ማድረግ መቻል ነዉ::'' -Unknown 🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨ ዘወትር
''የአርምሞ ግብ ሀሳብን መቆጣጠር መቻል ሳይሆን : ሀሳቦች እኛን እንዳይቆጣጠሩን ማድረግ መቻል ነዉ::'' -Unknown 🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨ ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ  ከ 11:45 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡ አድራሻ፡- ክሁል ማዕከል ዮኒከን ህንፃ አንደኛ ፎቅ ፣ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በሶስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #ትኩረት ብለዉ ስምዎትን እና ስልክዎትን ያስመዝግቡ  #Community_Meditation #የህብረት_አርምሞ #Focus #ትኩረት @selfengineering @KhulWorld

It is on, it is on, it is on and only 1 day left 🎉 🥳 Hope you are getting ready for the day of wholeness that's awaiting yo
It is on, it is on, it is on and only 1 day left 🎉 🥳 Hope you are getting ready for the day of wholeness that's awaiting you 😁 Some feedbacks from past participants. ✨“I felt liberated, it was a celebration of life” Steve ✨“I take away self acceptance without condition” Sara ✨“Boundaries I set for myself are imaginary, anything is possible” Anonymous This is exactly what we hope to achive with this kind of events. Few hours left for our second wave tickets 🎫 For reservation send your name, number and #KWD on @khulservice or +251932333382 #wholenessday #ሁለንተናዊነት #innerchildjourney #traumahealing #Meditation #breathwork #Yoga #soundtherapy #Breathelove

Less than 2 Days to Go Wholeness Day #10 Reserve your spots earlier as the payment on the day is different than the regular p
+1
Less than 2 Days to Go Wholeness Day #10 Reserve your spots earlier as the payment on the day is different than the regular price 🏃🏃 To reserve your spot send your name, number and #BFF here on telegram on @Khulservice +251932333382 Important information about the program, price and other details »» click here #Wholeness #Day #innerchild #yoga #meditation #breathing #creativity #emotions #releasing

Are you looking for a fun and engaging way to help your kids stay active and build strength? Look no further than our kids yo
Are you looking for a fun and engaging way to help your kids stay active and build strength? Look no further than our kids yoga classes! Our experienced instructor will guide your child through a series of breathing exercises, playful poses and relaxation techniques that will not only improve their flexibility and coordination but also help them develop focus, self-awareness, and a sense of inner calm. Join us on this journey of discovery and empowerment as we explore the magical world of yoga together. For more information send #KidsYoga on telegram @Khulservice or 0932333382 #KidsYoga #HealthyHabits #HappyHearts

WHOLENESS DAY Inner Child Journey 5 Days to go Event Date : Sunday, March 31 Package includes ✅ Creative Exploration | Inner child journey | Tapping (EFT) | Breath Work | Sound Therapy | Ecstatic Dancing | Lunch | Training materials Important information about the program, price and other details click here Book your spot now on telegram @Khulservice or 0932333382 by sending your name, number and #WD Khul Wholeness Center Khul World; Human Possibilities @Khulworld #wholeness #emotionrelease #Wholeness #khul #innerchildjourney #meditation #yoga

ቅኝተ ህይወት የጥያቄና መልስ እና የአርምሞ ልምምድ ኘሮግራም ከ ዮፍታሔ ጋር🧘🏽‍♀🧘🏾‍♂️🧘 ዛሬ ምሽት ከስራ በኃላ 12:30 በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል:: 🌄🌻🧘🏽‍♀ አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ ቦታ ለማስያዝ ፤ ለመመዝገብ ፤ ስም፧ ስልክ እና #ቅኝት ብለው በቴሌግራም መሥመራችን @Sebawi_net ላይ ይላኩልን @khulworld @selfengineering

ቅኝተ ህይወት ከሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል ሰኞ ማታ ከስራ በኃላ ከ 11:45 - 1:30 ድረስ በወር አንድ ሳምንት ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋ
ቅኝተ ህይወት ከሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል ሰኞ ማታ ከስራ በኃላ ከ 11:45 - 1:30 ድረስ በወር አንድ ሳምንት ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆 ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር ከዮፍታሔ ጋር ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ ቦታ ለማስያዝ #ቅኝት ብለው  ስሞትን እና ስልክ ቁጥር በቴሌግራም መስመራችን @Sebawi_net ላይ ይላኩልን ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

Are you ready to unlock your full potential and radiate with inner peace and balance? WHOLENESS DAY A full Day of Wellness, P
+1
Are you ready to unlock your full potential and radiate with inner peace and balance? WHOLENESS DAY A full Day of Wellness, Playfulness and Oneness Join us and awaken your mind, body, and energy to a new level of harmony and vitality. Let's come together to celebrate the beauty of holistic wellness and ignite a spark of transformation within ourselves. When : Sunday March 31/2023 From 8:30am morning For reservation send your name, number and #WD on telegram @Khulservice +251932333382 @KhulWorld Khul Wholeness Center Khul World : Human Possibilities!

የህብረት አርምሞ🧘🏽‍♀🧘🏾‍♂️🧘 ዛሬ ምሽት ከስራ በኃላ ከ11:45 እስከ 1:30 ድረስ በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል:: 🌄🌻🧘🏽‍♀ አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ ቦታ ለማስያዝ ፤ ስም፣ ስልክ እና #ልቦና ብለው በቴሌግራም መሥመራችን @Sebawi_net ላይ ይላኩልን @khulworld @selfengineering

What is wholeness day? የሁለንተናዊነት ቀን ምንድን ነው? A unique event brought to you by @khulworld

🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ ከ 11:45 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡ “አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተ
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ  ከ 11:45 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡                                     “አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“  ካትለን ማክዶናልድ አድራሻ፡- ክሁል ማዕከል ዮኒከን ህንፃ አንደኛ ፎቅ ፣ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በሶስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #ልቦና ብለዉ ስምዎትን እና ስልክዎትን ያስመዝግቡ  #Community_Meditation #የህብረት_አርምሞ #Mindfulness #የልቦና ልህቀት @KhulWorld @Selfengineering

Less than 2 Days to Go Barefoot Fest #14 Reserve your spots earlier as the payment on the day is different than the regular p
Less than 2 Days to Go Barefoot Fest #14 Reserve your spots earlier as the payment on the day is different than the regular price 🏃🏃 To reserve your spot send your name, number and #BFF here on telegram on @Khulservice +251932333382 More details here #Grounding #Earthing #Play #yoga #meditation #breathing #nature #mud #reflexology #fest