ch
Feedback
Binye21

Binye21

前往频道在 Telegram

This Is My Official Channel Add your friends for more my latest pictures and my vines funny videos Contact me @Binye21

显示更多
2 790
订阅者
无数据24 小时
-127
-4330
帖子存档
Binye21
2 790
photo content

Binye21
2 790
መልካም በአል https://t.me/Bini_Photography2

Binye21
2 790
መልካም በአል @Bini_Photography
+4
መልካም በአል @Bini_Photography

Binye21
2 790
መልካም በአል https://t.me/Bini_Photography2

Binye21
2 790
Hhh

Binye21
2 790
#NoMore Ethiopia shall prevail 💚💛❤✊

Binye21
2 790
💚💛❤️ @Bini_Photography

Binye21
2 790
የመጨረሻዉ ሳቅ የኛ ነዉ 💚💛❤️
የመጨረሻዉ ሳቅ የኛ ነዉ 💚💛❤️

Binye21
2 790
መኖር ለሀገር ሲሆን ሞትም አያስፈራ ቴዲ አፍሮ @Bini_Photography

Binye21
2 790
🔥🔥🔥🔥🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Binye21
2 790
ሀገራችን ኢትዮጵያ ገና በወጣትነታቸው ብዙ አርቲስቶችን አጥታለች ከ እነርሱም መካከል ደረጀ ዱባለ አንዱ ነዉ አይኔን አላሽም የተሠኘ ተወዳጅ አልበም ለአድማጭ አድርሶ ሁለተኛ አልበም ሥንጠብቅ በሞት
ሀገራችን ኢትዮጵያ ገና በወጣትነታቸው ብዙ አርቲስቶችን አጥታለች ከ እነርሱም መካከል ደረጀ ዱባለ አንዱ ነዉ አይኔን አላሽም የተሠኘ ተወዳጅ አልበም ለአድማጭ አድርሶ ሁለተኛ አልበም ሥንጠብቅ በሞት አጥተነዋል እራሱን ተክቶ ያለፈ ሠው መቼም ሥሙ ህያው ነው ! የመጀመሪያ ልጅ የሆነው ናትናኤል ደረጀ ወደድኩሽ የተሠኘ ቆንጆ ነጠላ ዜማ ይዞልን መቷል….! Coming soon 🔜 https://t.me/Bini_Photography2

Binye21
2 790

Binye21
2 790
photo content
+2

Binye21
2 790
❤️😅
❤️😅

Binye21
2 790
0.75 KB

Binye21
2 790
ሃያ አንዱ ማኅበራዊ ሕግጋት በዶ/ር ምህረት ደበበ 1. ይሰለቹሃል አስሬ አትደውል፤ ሰዎች ጋር ከሁለቴ በላይ አይደወልም። ተሰልቺ ትሆናለህ! 2. 'ሼም ነው' ነው የሚከፍለው ሌላ ሰው ነው ብለህ ከፍ ያለ ዋጋ ያለው ምግብና መጠጥ አትዘዝ! 3. አይባልም "... እንዴ እስካሁን አላገባሕም? ለምንድነው እስካሁን ያልወለድሽው? እንዴት ዲግሪሽን እስካሁን ሳትይዢና ሳትይዝ ወዘተ..." አይባልም። 4. ክፈል አብሮህ ላለው ሰው ታክሲ ላይም ሆነ የትም ቦታ አግባብ ነው ብለህ ስታምን ቀድመህ ክፈል። ገና ለገና ይከፍላል ብለህ ከሱ ስትጠብቅ ደምህን እያሯሯጥክ ትሰቃያለህ። 5. ነውር ነው ሰው እየበላም ይሁን በማንኛውም ሰዓት ከሰዎች ጋር ካለህ ጥርስህን አትጎርጉር፣ አፍንጫህንና ሌሎች ያልተገቡ ቦታዎችንም አትነካካ። 6. አታቋርጥ ግዴለህም አብሮህ ያለው ሰው አውርቶ ይጨርስ። ጥልቅ እያልክ አታቋርጥ። ከባሕልም ከስልጣኔም ውጪ ነው። 7. አታብሽቅ ሆን ብለህ የማናደድ ባሕሪ ካለህ ተው። ሰዎች ለመባል የማይወዱትን ተው። ሰዎች ብዙ የማይናገሩትና የተሸከሙት የራሳቸው ብሽቀት ስላለባቸው ለተሻለውና ለሚበረቱበት ሕይወታቸው አድናቆት ስጥ። 8. አመሥግን ለተደረገልህ ማንኛውም ቅንጣት ነገር አመሥግን። 9. ያለስስት አድንቅ ሰዎችን በይፋ አድንቃቸው፣ መልካም ያልሆነ ነገራቸውን ግን በግል አውራቸው። 10. ክፉ አስተያየትህን ቆጥብ ያልሆነ ነገር ብታይ እንኳን አፍህ በበጎ ቃላት ይቀይረው። ወፍሮ ያየኸውን ሰው ኤጭ ተዝረጠረጥክ ከማለት ተቆጠብ። 11. ካልሆኑ ጥያቄዎች ታቀብ ሰዎች የሕክምና ቀጠሮ ሄደው መምጣታቸውን ነግረውህ ይሆናል። የውጤቱን ምንነት ለማወቅ ግን በጥልቀት አትጠይቅ። በነገሩህ ልክ መልካሙን ተመኝላቸው። በቻልከው መጠን በመረጃና በጥቆማ አግዛቸው እንጂ ድንበር አትዝለል። 12. ስነ ስርዓት ሰዎች ከስልካቸው ላይ ፎቶ እንድታይ ቢሰጡህ ከፈቀዱልህ ውጪ ሌላ ፎቶ ካላየሁ ብለህ ስልክ አትፈትሽ። ሁሉም ሰው ታልፎ እንዲገባበት የማይፈልገው የራሱ አጥር አለው። 13. ክብር ለሁሉም ከላይ ጫፍ ላለ የሥራ ኃላፊና ከታች ዝቅ ባለ ስራ ላይ ለሚገኘው ሰው እኩል ክብር ስጥ። እንደውም ከላይ ካለው ይልቅ ታች ላለው ሰው የሰጠኸው ክብር ብዙ እውቅና አለው። ለንቀትህ ግን የማንንም አድናቆትና ጭብጨባ አታገኝም። 14. ስልክህን አስቀምጥ ሰዎች በቀጥታ ላንተ እያወሩ ስልክህን የምትነካካ ከሆነ ቀሽምነት ነው። ከሰው ሰራሹ ይልቅ ራሱ ሰው ትልቅ ዋጋ አለው። 15. አድብ ሰዎች ካልጠየቁህና ካልፈቀዱልህ በስተቀር በራሳቸው ሕይወትና ሥራ ጣልቃ አትግባባቸው። 16. ተቆጠብ ከረጅም ጊዜ በኋላ ያገኘሃቸውን ሰዎች አስጨናቂ ጥያቄ አትጠይቃቸው። ሰዎች ቆይታቸውን እንዲሁም ዕድሜና ደሞዛቸውን ጨምሮ የመናገርና ያለመናገር ብቸኛ ባለመብት ራሳቸው እንደሆኑ እወቅ። 17. መነጽርህን አውልቅ ከሰዎች ጋር በዓይንህ አውራ። ከማንም ጋር በመንገድ ላይ ተገናኝተህ ስታወራ መነጽርህን ከዓይንህ ማንሳት እንዳለብህ አስታውስ። ክብርም ነው! 18. አትሳሳት በድኅነት አስተሳሰብ ሆነህ ስለሀብታሞች ምንነትና ማንነት አታውራ፤ ልጅ ሳይኖርህ ስለልጅና ልጅ ስላላቸው ሰዎች ባሕሪ አትፍረድ። 19. ለስልክ መልዕክት ምላሽ መስጠት በስልክህ የጽሑፍ መልዕክት ሲደርስህ አንብበህ ዝም ማለት ነውር ነው። ተገቢውን ምላሽ በበጎነት ቃል መመለስን ልማድህ አድርገው። 20. ዕቃ መልስ የወሰድከውን ማንኛውም ቁስ ባለቤቱ ሳይጠይቅህ በፊት ቶሎ መልስ። 21. አማራጭ ሐሳቦች ሁሌም አሉ የያዝከውን ሐሳብ ሳትፈራ አውጣው። ሌሎች እንዲወያዩበትና እንዲተቹት ክፍት አድርገው፤ አንተም ሐሳብህም ትጎለብታላችሁ። ነገርህን ደገፉትም አልደገፉት ምንጊዜም ቢሆን ላነሳኸው ሐሳብ ጥሩ ግብዓት አይጠፋም። ልክ አልሆን ወይ እያልክ ወይም ሐሳቤ ያንስ ይሆን ወይ ብለህ አትሸማቀቅ፤ ተሸማቀህ ትቀራለህ! https://t.me/Bini_Photography2