FUTURE MODELLING ETHIOPIA & Event
前往频道在 Telegram
አሁን እያዩት ያለው የ #የፊውቸር_ሞዴሊንግ_ኢትዮጵያ_ማሰልጠኛ ተቋም የቴሌግራም ቻናላችን ነው ይቀላቀሉን። it is #Future_Modeling_Ethiopia official Telegram Channel👣 The Future is yours come and join us our team‼️‼️ 0939512980 , 0983822949
显示更多1 001
订阅者
+124 小时
无数据7 天
-1430 天
帖子存档
እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳቹ!!! መልካም በዓል ይሁንላቹ።
በቅርቡ የሁለተኛ ዙር ተማሪዎችን ስራ ይዘን ወደ እርስዎ እንመጣለን።
+251939512980
+251941080792
@lazar_modeling
#Bagaa_Ayyana_Irrechan_Nagan_isin_Gahee
We may come to you soon with the work of second round students.
@lazar_modeling
Model Feven Menkir
#Lazar_Star #Lazar_Queen
#Happy_irechaa
@lazar_modeling
Model Mahider Mulu
#Miss_Bishoftu
#Lazar_Queen #Lazar_Star
#Happy_irecha
For Registration you can call by this number
+251939512980
+251941080792
@lazar_modeling
ዛሬ ቅዳሜ ጳጉሜ 5/2014 የአመቱ የመጨረሻው ቀን የበአል ገበያ እንዴት ነበር ? ሽር ጉዱስ ጥሩ እየሄደ ነው?
🌻እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
2015 ዓ.ም
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በ 2015 ዓ.ም ላዛር በተለያዩ ስራዎቹ ወደ እናንተ የሚመጣ ሲሆን በሞዴሊንግ ዘረፉ ደግም ዓላማቹህን ማሳካት እምትፈልጉ ደግሞ 0939512980 / 0941080792 / 0972937698
በመደወል ዓላማቹህን ማሳካት ትችላለቹህ❗️
@lazar_modeling
Repost from LAZAR MODELING ETHIOPIA 👣
እማይደረስ የለም ቀኑ ደርሶ በ ኪሎሌ ሆቴል ተሰብስበን በ Classic Fashion show ያማረ ጊዜ ልናሳልፍ እንሆ የ አንድ ቀን እድሜ ቀርቶናል።
ሁላቹንም ጠርተናል ጋብዘናል መቅረት ፈፅሞ አይታሰብም::
አክባሪ ጠሪዎ ደግሞ ላዛር ነው።
@lazarevent
@lazar_modeling
+251939512980 +251941080792
Repost from LAZAR MODELING ETHIOPIA 👣
እማይደረስ የለም ቀኑ ደርሶ በ ኪሎሌ ሆቴል ተሰብስበን በ Classic Fashion show ያማረ ጊዜ ልናሳልፍ እንሆ የ አንድ ቀን እድሜ ቀርቶናል።
ሁላቹንም ጠርተናል ጋብዘናል መቅረት ፈፅሞ አይታሰብም::
አክባሪ ጠሪዎ ደግሞ ላዛር ነው።
@lazarevent
@lazar_modeling
Urgent Casting 🚨
Casting for the classic fashion show, we have very limited space, tomorrow is the last day, so don't miss it.
@Lazar_modeling
@lazarevent
Urgent Casting 🚨
Casting for the classic fashion show, we have very limited space, tomorrow is the last day, so don't miss it.
@Lazar_modeling
@lazarevent
#Classic_Fashion_Show
ነሀሴ 29 ከቀኑ 7:00 በ ኪሎሌ ሆቴል
@Lazar_modeling
@Lazarevent
የላዛርን 2ተኛ አመት ክብረ በዓልን በማስመልከት ላዛር ከዚህ በፊት እሚታወቀብትን የበጎ አድራጎት ስራዎችን እየሰራን ለማክብረ አቅድናል። ለዚህ ሀሳብ ይረዳን ዘንድ የ ቢሾፍቱ የመጀመሪያዎቹ ሞዴሎች እሚሳተፉበት በአይነቱ ለየት ያለ Classic Fashion Show በ ኪሎሌ ሆቴል በነሀሴ 29 በዕለተ እሁድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል።
አዘጋጅ ደግሞ ብዙ ጊዜ የ ፋሽን ምሽት በማዘጋጀት እሚታወቀው ላዛር ኤቨንት ነው ሀሳባችንን እምትደግፋ በሙሉ ትኬቱን በመግዛት ከጎናችን ትሆኑ ዘንድ እንጠይቃለን።
የአንዱ ትኬት ዎጋ 100 ብር።
ከብዙ ውጣ ውረድ እና ድካም በሁዋላ . . . .በቅርብ ቀን ይጠብቁን🥰🔥
@Lazar_modeling @Lazarevent
እንኳን አደረሰን ፤ አደረሳችሁ!
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው ዐ.ሂ ዒድ አል አድሀ (አረፋ) በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን‼️
ዒድ ሙባረክ መልካም በዐል
🌙 •═•••🍃🌺🍃•••═• 🌙
@lazar_modeling
