ch
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

前往频道在 Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

显示更多

📈 Telegram 频道 Construction Proxy 的分析概览

频道 Construction Proxy (@constructionproxy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 515 名订阅者,在 商业 类别中位列第 3 468,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 724

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 515 名订阅者。

根据 22 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -18,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 32.67%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 374 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 31

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

凭借高频更新(最新数据采集于 23 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

19 515
订阅者
-924 小时
-117
-1830
帖子存档
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከ25 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተለያዩ የሃገሪቱን አካባቢዎች የሚያስተሳስሩ አስራ አምስት መንገዶችን በአስፋልት ደረጃ ለመገንባት የሚያስችል የውል ስም
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከ25 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተለያዩ የሃገሪቱን አካባቢዎች የሚያስተሳስሩ አስራ አምስት መንገዶችን በአስፋልት ደረጃ ለመገንባት የሚያስችል የውል ስምምነት ፊርማ ዛሬ አካሄደ። Good job.

ዋና ቀያሽ Surveyor Sunshine construction PLC JOB REQUIREMENT ተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ/በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ አሥራ ሁለት አመት በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ በቀያሽነት የሠራ፤ከዚህ ውስጥ ስድስት አመት በዋና ቀያሽነት የሠራ፤ እድሜ: ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች የሥራ ቦታ: በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች /ደብረብርሐን-ለሚ/ HOW TO APPLY ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ያላደረገ አመልካች ወደ ቢሮ መግባት የማይችል መሆኑን በቅድሚያ እንገልፃለን፡፡ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን (.የተ.የግል ማህበር ስልክ ቁጥር 0115513289 ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት

Coming soon!
Coming soon!

Is this true? What do you think?
Is this true? What do you think?

photo content

እንዴት መመዝገብ እችላለሁ? ------------------------------------- • ከላይ በስተቀኝ ካሉት አማራጮች ይመዝገቡ የሚለውን አማራጭ ይጫኑ • ቅጹን ይሙሉ እና መዝግብ የሚለውን ይጫ
እንዴት መመዝገብ እችላለሁ? ------------------------------------- • ከላይ በስተቀኝ ካሉት አማራጮች ይመዝገቡ የሚለውን አማራጭ ይጫኑ • ቅጹን ይሙሉ እና መዝግብ የሚለውን ይጫኑ • በመቀጠል ከላይ በስተቀኝ ካሉት አማራጮች ግባ የሚለውን አማራጭ ይጫኑ • ኢሜልዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ • ግባ የሚለውን ይጫኑ ማህደሬን እንዴት መቀየር እችላለሁ? ----------------------------------------------- • የማህደር ስምዎን ወይም የኔ ማመልከቻ የሚለውን አማራጭ ይጫኑ • በግራ በኩል ከሚገኙት አማራጮች ማህደርዎን ያሻሽሉ የሚለውን አማራጭ ይጫኑ • ቅጹን ይሙሉ እና መዝግብ የሚለውን ይጫኑ

photo content

What Denibi Delo and Debre Markos town have in common...
What Denibi Delo and Debre Markos town have in common...

photo content

Thinking out loud: why construction in Ethiopia still dominated by small number of contractors and consultants dispute there are huge construction projects and new government programs; number of new graduates? Chinese contractors and small number of old crooked local contractors dominated the market, without having outstanding performance, quality or safely; how is that ?

photo content

ሰሞኑን ከብዙ ሰዎች እየደረሱኝ ካሉ መልክቶች ውስጥ አንዳንድ ሰዎች የሚያቋቸውንም የማያቋቸውንም ሰዎች የሆነ ሊንክ በመላክ አንድ ዌብሳይት ላይ በመግባት ሬጅስተር ያድርጉ ብር ያስገኛል በማለት ከላይ በምስል ላይ ያለዉን ዌብሳይት እንዲቀላቀሉ መጋበዝ ነው። ታዲያ የብዙ ሰዎች ጥያቄ ይህ ነገር እውነት ብር ያስገኛል ወይ የሚል ነው። ⚠ስለዚህ እንደዚህ አይነት ዌብሳይቶች ላይ ጊዜያችሁን ባታጠፉ መልካም ነው። ምን አልባትም አካውንታችሁ ወይንም ኢሜላችሁ ሃክ ሊደረግባችሁ ያችላል። EKMoney .host OmMoney .PW IdMoney .PW YdMoney .WIN ObMoney .XYZ OZMoney .FUN AfMoney .ICU ከስማቸው ጭምር እንደምረዳው ሰዉን ለመሳብ ተብለው የተሰየሙ ናቸው። ስለዚህ በ እንደዚህ አይነት ዌብሳይቶች የራሳችንንም የሌሎችንም ጊዜ አናጥፋ። #Share በማድረግ ለሌሎችም እናስተላልፍ።

በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ የወረዳው የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽን አፍርሷል! በ2010 ዓ.ም ግንባታው ተጀምሮ በ2012 ዓ.ም አገልግሎት መስጠት የጀመረው አዳ
በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ የወረዳው የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽን አፍርሷል! በ2010 ዓ.ም ግንባታው ተጀምሮ በ2012 ዓ.ም አገልግሎት መስጠት የጀመረው አዳራሽ በ6 ሚሊየን ብር ወጭ ነበር የተገነባ ነበር። Via Ethiopia Live Updates