ch
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

前往频道在 Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

显示更多

📈 Telegram 频道 Construction Proxy 的分析概览

频道 Construction Proxy (@constructionproxy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 572 名订阅者,在 商业 类别中位列第 3 351,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 768

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 572 名订阅者。

根据 02 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 17,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 76.82%。内容发布后 24 小时内通常能获得 31.56% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 15 037 次浏览,首日通常累积 6 178 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 18

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

凭借高频更新(最新数据采集于 03 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

19 572
订阅者
+124 小时
+117 天
+1730 天
帖子存档
🚧 ኮንትራክተር ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሂደቶች 1. የንግድ አይነትና የመደብ ደረጃ መምረጥ በህንፃ፣ መንገድ፣ ውሃ ወይም ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ደረጃ መመዝገብ እንደሚፈልጉ ይወስኑ። የመደብ ደረጃው በ
🚧 ኮንትራክተር ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሂደቶች 1. የንግድ አይነትና የመደብ ደረጃ መምረጥ በህንፃ፣ መንገድ፣ ውሃ ወይም ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ደረጃ መመዝገብ እንደሚፈልጉ ይወስኑ። የመደብ ደረጃው በሰራተኞች፣ ተሞክሮ፣ መሳሪያና ፋይናንስ አቅም ይወሠናል። 2. የንግድ መመዝገብና ታክስ መለያ (TIN) ማውጣት በንግድ መዝገብ ቢሮ የንግድ ፈቃድ እና የታክስ መለያ ቁጥር ያግኙ። ይህ ከECA ለመመዝገብ ከመጀመሪያ የሚፈለገው መሠረት ነው። 3. የአስፈላጊ ሰነዶችን ማዘጋጀት ለአዲስ ኮንትራክተሮች የተከታታይ አዲቲድ ፋይናንስ ሪፖርት እና organization chart አያስፈልግም። 4. ግምገማ እና መደብ መመደብ (Evaluation & Grading) ኢትዮጵያ ሥራ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን (ECA) የተላኩትን ሰነዶች በእያንዳንዱ መደብ መስፈርቶች መሠረት ይገምጻል። ይህ ግምገማ የሚያካትቱት፡ የቴክኒክ ሰራተኞች ብቃትና ልምድ፣ የሥራ ዘመን (ተሞክሮ)፣ የመሳሪያ አቅም፣ የፋይናንስ አቅም እና የኩባንያው ድርጅት ተደራሽነት ናቸው። ባለሥልጣኑ ተጨማሪ መረጃ መጠየቅ፣ ቃለ መጠይቅ ወይም በቦታ ምርመራ ሊያደርግ ይችላል። መስፈርቱን ካሟሉ የኮንትራክተር ደረጃ ይመድባችሁ እና የመመዝገብ ምስክር ወረቀት ይሰጣችሁ። 5. በECA መድረክ ላይ መመዝገብ በመስመር ላይ ይመዝገቡ፡: ECA መዝገብ መድረክ (registration.eca.et) 6. የክፍያ ክፍያና ፈቃድ መቀበል ክፍያውን ካከፈሉ በኋላ የብቃት ምስክር ወረቀት ይወስዳሉ። 7. Etrade ላይ online በመግባት ንግድ ምዝገባ በማስገባት , የንግድ ፈቃዱን መውሰድ :: 8. በየመንግስት ጨረታ (e-GP) መመዝገብ የመንግስት ፕሮጀክቶች ላይ ለመተካት በe-GP መድረክ https://egp.ppa.gov.et/ መመዝገብ ያስፈልጋል።

ኢንጅነር ገላና ኮራ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በምክትል ዋና ዳይሬክተር ማዕረግ የልዩ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አስተዳደር ፕሮግራም አስተባባሪ ኾነው በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢንጅነር ገላና ኮራ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በምክትል ዋና ዳይሬክተር ማዕረግ የልዩ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አስተዳደር ፕሮግራም አስተባባሪ ኾነው በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጥቅምት 12 ቀን 2018 ጀምሮ ተሹመዋል። Congratulations to ኢንጅነር ገላና ኮራ ::

ECC welcomes the new CEO , Robel Tsegay.
ECC welcomes the new CEO , Robel Tsegay.

ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሁለት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ተሾሙ !! ኢንጂነር ብርሃኑ ተስፋዬ በግንባታ ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት እንዲሁም አቶ አለማየሁ ተረፈ በኮርፖሬት
ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሁለት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ተሾሙ !! ኢንጂነር ብርሃኑ ተስፋዬ በግንባታ ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት እንዲሁም አቶ አለማየሁ ተረፈ በኮርፖሬት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት ከጥቅምት 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተቋማችንን እንዲያገለግሉ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተሾመዋል። ሁለቱ አመራሮች ተቋማችን ከመንግስት የተሰጠውን አገራዊ ተልዕኮ በተሻለ ብቃት እና በቁርጠኝነት በመከወን የዘርፉን ራዕይ ይበልጥ እንደሚያሳኩ በመተማመን በከፍተኛ አመራርነት እንኳን ወደ ተቋማችን ተቀላቀላችሁ በማለት መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን! የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

Leadership Shake-Up at ECWC and ERA ERA appoints new Deputy Director Generals, while ECWC CEO Yonas is replaced by Robel from
+1
Leadership Shake-Up at ECWC and ERA ERA appoints new Deputy Director Generals, while ECWC CEO Yonas is replaced by Robel from EEC — a leader known for his dynamic style in the construction industry.

በ70/30 የጋራ ህንፃ ማህበር ቤት በተጠባባቂነት መመዝገቢያ የኦንላይን ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfPZUc1SrNdhK9sETiypT9cjZT7jebHtAW
በ70/30  የጋራ ህንፃ ማህበር ቤት በተጠባባቂነት መመዝገቢያ የኦንላይን ሊንክ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfPZUc1SrNdhK9sETiypT9cjZT7jebHtAWnLmP43EhXPDjwuQ/viewform

የ2018 1ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C  1st Quarter Construction Works (Only Direct Cost) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

የ ሙያ ፍቃድ /professional license🪪 /ለማውጣት ምን ያስፈልጋል http://www.eservices.gov.et 🌎 ከላይ በተቀመጠው ዋብሳይት በመግባት user Account በመክፈት የ ሙያ ፍቃድ ማውጣት ትችላላችሁ። ይህ የ ሙያ ፍቃድ ዲዛይን ስታደርጉ Title block ላይ ከ ስማችሁ ጎን Registration Number / የምዝገባ ቁጥር ይያያዝላችኋል ።

#ነዳጅ ከዛሬ መስከረም 21 ቀን 2018 ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ ፦ - የቤንዚን - የነጭ ናፍጣ - የኬሮሲን - የቀላል ጥቁር ናፍጣ - የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ ዋጋ በመስከረም ወር ሲሸጥበት በነበ
#ነዳጅ ከዛሬ መስከረም 21 ቀን 2018 ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ ፦ - የቤንዚን - የነጭ ናፍጣ - የኬሮሲን - የቀላል ጥቁር ናፍጣ - የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ ዋጋ በመስከረም ወር ሲሸጥበት በነበረው እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል። የአውሮፕላን ነዳጅ የችርቻሮ መሽጫ ዋጋ በአዲስ አበባ ከተማ በሊትር 120 ብር ከ10 ሳንቲም እንዲሆን በመንግሥት መወሰኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

photo content

የ ኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ…

The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) is a much larger, modern, and significantly more powerful hydroelectric dam than t
+2
The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) is a much larger, modern, and significantly more powerful hydroelectric dam than the Hoover Dam.

🎉 BIG NEWS 🙌 Construction Proxy, in partnership with Engocha Technologies, is excited to announce the launch of our Free Co
🎉 BIG NEWS 🙌 Construction Proxy, in partnership with Engocha Technologies, is excited to announce the launch of our Free Construction Equipment Management System — built for contractors who value efficiency and control. The system also helps manage rental time, reducing the risk of misused or lost hours. ✅ Digital Timesheets ✅ Daily Equipment Check-ups ✅ Total Project Equipment Management 🚀 Start today — Register now at 👉 Profound.com.et 🎉 ታላቅ መክፈቻ 🙌 Construction Proxy ከ Engocha Technologies ጋር በመተባበር ለኮንትራክተሮች የተዘጋጀ፣ ውጤታማነት ና ቁጥጥር የሚያሳስባቹ ሙሉ በሙሉ ነፃ የConstruction Equipment Management System መክፈታችንን በደስታ እንገልፃለን። እንዲሁም ማሽን የተከራዮችን ጊዜ በትክክል መቆጣጠር ያስችላል ሌብነትንም ያስቀራል ✅ ዲጂታል ታይምሺት (Digital Timesheets) ✅ ዕለታዊ የመሣሪያ ምርመራ (Daily Equipment Check-ups) ✅ አጠቃላይ የፕሮጀክት መሣሪያ አስተዳደር (Total Project Equipment Management) 🚀 ዛሬውኑ ይጀምሩ — አሁኑኑ ይመዝገቡ በ 👉 Profound.com.et "

አድስ የፀደቀው የሴት ባክ ህግ By AA Plan Commission #ConstructionProxy

ቆርቆሮ በጅምላም በችርቻሮ እንሸጣለን arit 28 g 1400 30 g 950 Adama 28 g 1350 30 g 950 Kaliti 28 g 1200 30 g 900 JSW 28 g 1100 32 g arit 85
+1
ቆርቆሮ በጅምላም በችርቻሮ እንሸጣለን arit 28 g          1400      30 g   950 Adama  28 g  1350       30 g 950 Kaliti     28 g   1200      30 g  900 JSW      28  g  1100 32 g  arit  850 32  g adama  800    35 g  ፈረስ  750 32  g  kaliti   750      35 g  ጥላ 700   35  g   ጥ 550 Location: Addis Ababa Order @Conethbot

ሰላም፣ ከፍተኛ ተከታይ ያለው የconstruction  ቡድን @constructionIE ላይ ምርትዎን ለማሳየት እና ለማስተዋወቅ ከፈለጉ፣ ለ construction የሚመሱ ልዩ አይነት እቃዎች እና አገልግሎት አቅራቢዎች ብቻ ነው የሚፈቀደው። https://t.me/constructionIE

#ነዳጅ የነሐሴ ወር የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን እና የአውሮፕላን ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል። በሌላ በኩል ቀላል ጥ
#ነዳጅ የነሐሴ ወር የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን እና የአውሮፕላን ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል። በሌላ በኩል ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 127 ነጥብ 22 ብር እንዲሁም ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 124 ነጥብ 55 ብር ብቻ እንዲሸጥ ተወስኗል።

አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 ከነሀሴ ጀምሮ ስራ ይውላል፡፡ በዚህ ህግ መሰረት 1. በእቃዎችግዢ ከ20ሺኅ ብር ጀምሮ ግዢ ሲፈፀም 3% 2. በአገልግሎ ከ10ሺኅ ብር ጀምሮ ግዢ ሲፈፀ
አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 ከነሀሴ ጀምሮ  ስራ ይውላል፡፡ በዚህ ህግ መሰረት 1.  በእቃዎችግዢ ከ20ሺኅ ብር ጀምሮ ግዢ ሲፈፀም 3% 2.  በአገልግሎ ከ10ሺኅ ብር ጀምሮ ግዢ ሲፈፀም 3%  ቅደመ ግብር መስበስበ አለበት። አሉ 👈

Applications Open | Architectural Heritage Documentation Training – Japan, November 2025 Mekelle University, in collaboration
Applications Open | Architectural Heritage Documentation Training – Japan, November 2025 Mekelle University, in collaboration with Shibaura Institute of Technology (Japan), invites applications for an intensive training on architectural heritage documentation under the JST Sakura Science Exchange Program. ✅ Open to Mekelle University students (architecture, urban planning, heritage) and staff ✅ Fully funded: airfare, accommodation, daily allowances ✅ Deadline: 25 July 2025 Apply via the Google Form link/QR code in the description. https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScMlCkiKZYdGb22WHQUYA7007G5eZMm2PE39JA8xqsyDDmpTg/viewform?usp=preview Tadesse Girmay Rumi Okazaki Mekelle University