ch
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

前往频道在 Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

显示更多

📈 Telegram 频道 Construction Proxy 的分析概览

频道 Construction Proxy (@constructionproxy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 520 名订阅者,在 商业 类别中位列第 3 493,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 728

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 520 名订阅者。

根据 11 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 108,过去 24 小时变化为 2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 84.07%。内容发布后 24 小时内通常能获得 18.19% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 16 410 次浏览,首日通常累积 3 550 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

凭借高频更新(最新数据采集于 12 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

19 520
订阅者
+224 小时
-67
+10830
帖子存档
የ2018 ዓ/ም 2ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C  2nd Quarter Construction Works (Only Direct Cost)t የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን ዛሬ ጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ስራ አስጀመሩ።
+1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን ዛሬ ጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ስራ አስጀመሩ።

የ ኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ - ኮንትራክተር ከ ደረጃ 1 እስከ 10 - የአማካሪ መሃንዲስ ፈቃድ - ባለሙያ ሁሉም አይነት

#ነዳጅ በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል። የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር ከታሕሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በታሕ
+1
#ነዳጅ በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል። የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር ከታሕሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በታሕሳስ ወር በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን አሳውቋል። አሁን ላይ ያለው የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ስንት ነው ? - ቤንዚን 129.12 ብር በሊትር - ነጭ ናፍጣ 129.12 ብር በሊትር - ኬሮሲን 129.12 ብር በሊትር የሌሎች ምርቶችም ዋጋ በታሕሳስ ወር በነበረበት ይቀጥላል።

7030(1).pdf7.07 MB

ማስታወቂያ ለማህበር ቤት ተጠባባቂ ተመዝጋቢዎች
ማስታወቂያ ለማህበር ቤት ተጠባባቂ ተመዝጋቢዎች

ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ በ7 ክፍለ ከተሞች የሚገኙና ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ
+3
ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ በ7 ክፍለ ከተሞች የሚገኙና ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ጥቅምት 01 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ በማውጣት ከህዳር 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ ህዳር 05 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ በይፋ ተከፍቶ አሸናፊዎች መለየታቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎ አሸናፊዎች በተቋማችን በመቅረብ የሊዝ ዉል እንድትፈጽሙ ህዳር 20 ቀን 2018ዓ.ም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ጥሪ ባስተላለፍነው መሰረት በሊዝ ደንብ ቁጥር 162/2016 በተቀመጠው የአስር ቀን ገደብ ውስጥ በርካታ የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ቢሮ ቀርበው የሊዝ ዉል ፈጽመዋል፡፡ ይሁን እንጂ ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለጸ የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች በደንቡ መሰረት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ቀርባችሁ ውል አልፈፀማችሁም። በመሆኑም የሊዝ ደንብ ቁጥር 162/2016 አንቀጽ 25 ንኡስ አንቀፅ 4 በግዜ ገደብ ዉል ያልፈፀሙ አንደኛ የወጡ አሸናፊ ተጫራቾች በሶስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቀርበው ውል እንዲፈጽሙ የማስጠንቀቂያ ጊዜ እንዲሰጣቸው በሚደነግገው መሰረት ከ06/04/2018ዓ.ም እስከ 08/04/2018 ባሉት 3/ሶስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቀርባችሁ የሊዝ ዉል እንድትፈጽሙ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቢቀር በሊዝ ደንብ ቁጥር 162/2016 አንቀጽ 25 ንኡስ አንቀፅ 5 መሰረት አሸናፊነታችሁ ተሰርዞ ያስያዛችሁት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ለመንግስት ገቢ በማድረግ ሁለተኛ ለወጡ ተጫራቾች እድሉ የሚሰጥ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ታህሳስ 04/2018ዓ.ም

ጥብቅ ማስታወቂያ ለጋራ መኖሪያ ህንፃ ግንባታ ለተመዘገባችሁ ስራ ተቋራጮች በሙሉ
ጥብቅ ማስታወቂያ ለጋራ መኖሪያ ህንፃ ግንባታ ለተመዘገባችሁ ስራ ተቋራጮች በሙሉ

ለግንባታ ግብዓት (የአርማታ ብረት እና የሬዲሚክስ ኮንክሪት አቅራቢዎች) የቀረበ ጥሪ!! የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22
+1
ለግንባታ ግብዓት (የአርማታ ብረት እና የሬዲሚክስ ኮንክሪት አቅራቢዎች) የቀረበ ጥሪ!! የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በካፒታል ፕሮጀክት ቤቶችን እንደሚገነባ ይታወቃል። በዚሁ መሰረት በያዝነው በ2018 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ 100 ሺህ ቤቶችን በፍጥነትና በጥራት ገንብቶ ለማጠናቀቅ ዕቅድ ነድፎ ወደ ትግበራ ገብቷል ስለሆነም ለ100 ሺህ ቤቶች በቂ የሆነ የግንባታ ግብዓት አቅርቦት እንዲኖር ከብረትና አጠቃላይ የኮንክሪት ስራ ግብዓት አቅራቢዎች ጋር መወያየት የሚፈልግ በመሆኑ በስራው ላይ የተሰማራችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በሙሉ ግሪክ ክለብ አጠገብ በሚገኘው የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮዉ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋናው መስሪያ ቤት ማለትም እሁድ በ05/04/2018 ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን ። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ-የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

የነዳጂ ጭማሪ ይፋ ሆኗል ቤንዚን 129.12 ናፍጣ 129.12 #feul
የነዳጂ ጭማሪ ይፋ ሆኗል ቤንዚን 129.12 ናፍጣ 129.12 #feul

አዲሱ ህግ በቅድሚያ ክፍያ ገንዘብ የሚገዙ ማሽነሪዎች፣ መመሪያ 1073/2025 አንቀጽ 138 ንዑስ አንቀጽ 7 ለአሸናፊው ተጫራች በሚፈቀድ የቅድመ ክፍያ ገንዘብ ለመንገድ ሥራና ለሕንጻ ግንባታ ሥራ
አዲሱ ህግ በቅድሚያ ክፍያ ገንዘብ የሚገዙ ማሽነሪዎች፣ መመሪያ 1073/2025 አንቀጽ 138 ንዑስ አንቀጽ 7 ለአሸናፊው ተጫራች በሚፈቀድ የቅድመ ክፍያ ገንዘብ ለመንገድ ሥራና ለሕንጻ ግንባታ ሥራ የሚገዙ ማሽነሪዎች ዝርዝር፣ List of Machinery to Be Purchased with Advance Payment (Pursuant to Article 138(7) of the Directive).

የምዝገባ ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከደረጃ 1-7 ላሉ ሥራ ተቋራጮች ያወጣው የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ የስራ ተቋራጮች ምዝገባ ከተለያዩ ተሳታፊዎች በቀረቡት አስ
የምዝገባ ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከደረጃ 1-7 ላሉ ሥራ ተቋራጮች ያወጣው የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ የስራ ተቋራጮች ምዝገባ ከተለያዩ ተሳታፊዎች በቀረቡት አስተያየቶች መሰረት የስራ ተቋራጭ ምዝገባ ቀነ-ገደብ ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል ፣ በመሆኑም ምዝገባው ከዛሬ ሕዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተጨማሪ 5 ተከታታይ ቀናት እስከ ታህሳስ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ሌሊት 6:00 ሰዓት ድረስ መራዘሙን ኮርፖሬሽኑ ያሳውቃል። ስለሆነም፣ ሳትመዘገቡ ለዘገያችሁ ተቋራጮች፣ ይህንን የመጨረሻ ዕድል ተጠቅማችሁ በኦንላይን https://aahdcgeneral.et በመግባት እንድትመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ በምዝገባው ሂደት እና ከምዝገባ በኋላ ለሚኖራችሁ ጥያቂ፣ ቅሬታ ०९६१° ১৯৮৮ ০২.৮ ০৭৯৮.৫০८९ https://aahdcgeneral.et/complaints/create ወይም በቴሌግራም https://t.me/aahdcsupport ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

በኢትዮጵያ ውስጥ በጥራት እና የጊዜው ማስረከብ ላይ የሚተማመኑት የሪል እስቴት ገንቢ ማን ነው? Who is the most reliable real estate developer in Ethiopia in terms of quality and timely delivery? For more,, check the link below: https://constructionproxy.com/real-estate/
Anonymous voting

▶️ ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ለሚያከናውናቸው አዳዲስ የጋራ  የመኖሪያ  ህንፃዎች  ግንባታ ተሳታፊ የሚሆኑ ስራ ተቋራጮችን ለመመልመል የሚያስችለው ማስታወቂያ  ይፋ ማድረጉ ይታወሳል ፤ ▶️ ለመሆኑ ይህንን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ተቋራጮች መመልመያና የስራ ስምሪት መመሪያ ቁጥር 180/2017 ምን ይላል ? ▶️ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት መመሪያውን ታገኙት ዘንድ  አያይዘናል። ሊንኩን ይከተሉ Source: chamber of Commerce

ለተገልጋዮቻችን በሙሉ:- ውድ ተገልጋያችን በተቋማችን ሥራ ክፍሎች የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማሻሻል እና ለማሳደግ የእርስዎ አስተያየት ገንቢ ስለሆነ እባክዎ ከታች ባለው የአገልግሎት እርካታ መጠይቅ ማ
ለተገልጋዮቻችን በሙሉ:- ውድ ተገልጋያችን በተቋማችን ሥራ ክፍሎች የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማሻሻል እና ለማሳደግ የእርስዎ አስተያየት ገንቢ ስለሆነ እባክዎ ከታች ባለው የአገልግሎት እርካታ መጠይቅ ማስፈንጠሪያ ወይንም QR Code በመጠቀም የተዘረዘሩትን መጠይቆችን በትክክልና በጥንቃቄ እንዲሞሉ በትህትና እንጠይቃለን፡፡ Dear Customer, Your feedback plays a vital role in improving and enhancing the services provided by our organization's departments. Therefore, we kindly ask you to complete the Service Satisfaction Survey form or use the QR code provided below accurately and carefully. Application Link: https://forms.gle/cB6dFcQfrDS6ZFPf8

Oromia Construction Authority (OCA) የ2018 ዓ.ም 2ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት ሰነድ @ConstructionIE

🚧 ኮንትራክተር ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሂደቶች 1. የንግድ አይነትና የመደብ ደረጃ መምረጥ በህንፃ፣ መንገድ፣ ውሃ ወይም ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ደረጃ መመዝገብ እንደሚፈልጉ ይወስኑ። የመደብ ደረጃው በ
🚧 ኮንትራክተር ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሂደቶች 1. የንግድ አይነትና የመደብ ደረጃ መምረጥ በህንፃ፣ መንገድ፣ ውሃ ወይም ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ደረጃ መመዝገብ እንደሚፈልጉ ይወስኑ። የመደብ ደረጃው በሰራተኞች፣ ተሞክሮ፣ መሳሪያና ፋይናንስ አቅም ይወሠናል። 2. የንግድ መመዝገብና ታክስ መለያ (TIN) ማውጣት በንግድ መዝገብ ቢሮ የንግድ ፈቃድ እና የታክስ መለያ ቁጥር ያግኙ። ይህ ከECA ለመመዝገብ ከመጀመሪያ የሚፈለገው መሠረት ነው። 3. የአስፈላጊ ሰነዶችን ማዘጋጀት ለአዲስ ኮንትራክተሮች የተከታታይ አዲቲድ ፋይናንስ ሪፖርት እና organization chart አያስፈልግም። 4. ግምገማ እና መደብ መመደብ (Evaluation & Grading) ኢትዮጵያ ሥራ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን (ECA) የተላኩትን ሰነዶች በእያንዳንዱ መደብ መስፈርቶች መሠረት ይገምጻል። ይህ ግምገማ የሚያካትቱት፡ የቴክኒክ ሰራተኞች ብቃትና ልምድ፣ የሥራ ዘመን (ተሞክሮ)፣ የመሳሪያ አቅም፣ የፋይናንስ አቅም እና የኩባንያው ድርጅት ተደራሽነት ናቸው። ባለሥልጣኑ ተጨማሪ መረጃ መጠየቅ፣ ቃለ መጠይቅ ወይም በቦታ ምርመራ ሊያደርግ ይችላል። መስፈርቱን ካሟሉ የኮንትራክተር ደረጃ ይመድባችሁ እና የመመዝገብ ምስክር ወረቀት ይሰጣችሁ። 5. በECA መድረክ ላይ መመዝገብ በመስመር ላይ ይመዝገቡ፡: ECA መዝገብ መድረክ (registration.eca.et) 6. የክፍያ ክፍያና ፈቃድ መቀበል ክፍያውን ካከፈሉ በኋላ የብቃት ምስክር ወረቀት ይወስዳሉ። 7. Etrade ላይ online በመግባት ንግድ ምዝገባ በማስገባት , የንግድ ፈቃዱን መውሰድ :: 8. በየመንግስት ጨረታ (e-GP) መመዝገብ የመንግስት ፕሮጀክቶች ላይ ለመተካት በe-GP መድረክ https://egp.ppa.gov.et/ መመዝገብ ያስፈልጋል።

ኢንጅነር ገላና ኮራ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በምክትል ዋና ዳይሬክተር ማዕረግ የልዩ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አስተዳደር ፕሮግራም አስተባባሪ ኾነው በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢንጅነር ገላና ኮራ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በምክትል ዋና ዳይሬክተር ማዕረግ የልዩ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አስተዳደር ፕሮግራም አስተባባሪ ኾነው በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጥቅምት 12 ቀን 2018 ጀምሮ ተሹመዋል። Congratulations to ኢንጅነር ገላና ኮራ ::

ECC welcomes the new CEO , Robel Tsegay.
ECC welcomes the new CEO , Robel Tsegay.

ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሁለት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ተሾሙ !! ኢንጂነር ብርሃኑ ተስፋዬ በግንባታ ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት እንዲሁም አቶ አለማየሁ ተረፈ በኮርፖሬት
ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሁለት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ተሾሙ !! ኢንጂነር ብርሃኑ ተስፋዬ በግንባታ ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት እንዲሁም አቶ አለማየሁ ተረፈ በኮርፖሬት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተርነት ከጥቅምት 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተቋማችንን እንዲያገለግሉ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተሾመዋል። ሁለቱ አመራሮች ተቋማችን ከመንግስት የተሰጠውን አገራዊ ተልዕኮ በተሻለ ብቃት እና በቁርጠኝነት በመከወን የዘርፉን ራዕይ ይበልጥ እንደሚያሳኩ በመተማመን በከፍተኛ አመራርነት እንኳን ወደ ተቋማችን ተቀላቀላችሁ በማለት መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን! የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር