ch
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

前往频道在 Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

显示更多

📈 Telegram 频道 Construction Proxy 的分析概览

频道 Construction Proxy (@constructionproxy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 526 名订阅者,在 商业 类别中位列第 3 487,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 729

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 526 名订阅者。

根据 05 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 138,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 53.88%。内容发布后 24 小时内通常能获得 38.01% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 10 521 次浏览,首日通常累积 7 421 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 18

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

凭借高频更新(最新数据采集于 06 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

19 526
订阅者
-124 小时
-17
+13830
帖子存档
🚜 ለማሽነሪ ባለቤቶች እና የኪራይ አማራጮችን ለምትፈልጉ ተቋራጮች በሙሉ! የኪራይ ዋጋዎችን ለመገምገም፣ የሚገኙ ማሽነሪዎችን እና መሣሪያዎችን በቀላሉ ለማግኘት እንዲሁም ለማስተዋወቅ በዚህ ቦት ላይ
🚜 ለማሽነሪ ባለቤቶች እና የኪራይ አማራጮችን ለምትፈልጉ ተቋራጮች በሙሉ! የኪራይ ዋጋዎችን ለመገምገም፣ የሚገኙ ማሽነሪዎችን እና መሣሪያዎችን በቀላሉ ለማግኘት እንዲሁም ለማስተዋወቅ በዚህ ቦት ላይ ያለ ምንም ክፍያ መመዝገብ ይችላሉ። ✅ የማሽነሪ ኪራይ ዋጋ መረጃ ✅ የሚገኙ ማሽነሪዎች ፍለጋ ✅ የተረጋገጡ አቅራቢዎች ✅ በTelegram ቀላል አጠቃቀም በተጨማሪም አከራዮች በዝርዝሩ ውስጥ ጎልተው እንዲታዩ መመዝገብ ይችላሉ። 🤖 Bot: @EquipmentProxy_Bot 🌐 Website: https://equipment.conproxy.et

This is a requirement for Construction Consultancy Firm registration. ይህ ለኮንስትራክሽን አማካሪ ድርጅት (Construction Consultancy Firm) ምዝገባ መስፈርት ነው።

2018 3rd QUARTER CONSTRUCTION WORKS ONLY DIRECT COST PDF.pdf26.48 MB

በ civil Engineering በ COTM - Site Engineer - Office Engineering -Project Manager - inspector - Forman - ለሁሉም መመሪያ እና መረጃ የሚለቀቅበት professional page ነው follow አርጉት    Tiktok ላይ ቁም ነገር። https://www.tiktok.com/@conproxy?_r=1&_t=ZS-96IXY1Yy9z8

አዲስ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ 🛢️📈 በነዳጅ ዋጋ ላይ የ25 ብር ጭማሪ ተደረገ። አዲስ አበባ | ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ
አዲስ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ 🛢️📈 በነዳጅ ዋጋ ላይ የ25 ብር ጭማሪ ተደረገ። አዲስ አበባ | ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ስራ ላይ የሚውል አዲስ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ ማድረጉን አስታውቋል 📢📅 ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በወጣው ይፋዊ መግለጫ መሠረት፣ የዋጋ ማስተካከያው የተደረገው የዓለም የነዳጅ ዋጋ መነሻ በማድረግና በሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀደም ብሎ በተላለፈው የዋጋ ግንባታ ለፈጻሸም ውሳኔ መሠረት መሆኑ ተገልጿል 🌍📊 በአዲሱ የዋጋ ማስተካከያ መሠረት አዲስ አበባ ከተማ የሚሸጡ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሊትር፦🛒💰 1. ቤንዚን፦ 167.50 ብር 2. ኬሮሲን፦ 320.66 ብር 3. ነጭ ማጣ፦ 180.46 ብር 4. ቀለል ያለ ጥቁር ማጣ፦ 170.62 ብር 5. ከባድ ጥቁር ማጣ፦ 167.37 ብር 6. የአውሮፕላን ነዳጅ፦ 319.76 ብር መንግስት ይህ የዋጋ ማስተካከያ ከዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሱቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን የወሰነ ሲሆን፣ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላትም መላክዋል 🚗⛽ ©️የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር #fuel

ክፍል አንድ፡ ስለ አዲሱ የሕንፃ አዋጅ ቁጥር 1356/2017 ማወቅ ያለብዎት ወሳኝ ነጥቦች! ***** ማንኛውንም ግንባታ ከመጀመርዎ ወይም የጥገና ሥራ ከማከናወንዎ በፊት የአዋጁን ይዘት መረዳት ከሕግ ተጠያቂነት ከመታደጉም በላይ፣ ንብረትዎን ካልተገባ ብክነት ይጠብቃል። ለዛሬ የአዋጁን ተፈጻሚነት፣ የ"ህንፃ" ትርጉም እና የግንባታ ባለቤቶች ግዴታን እንደሚከተለው በዝርዝር አቅርበንላችኋል። 🏢 "ህንፃ" የሚለው ቃል ሰፊ ትርጉም የተሰጠው ሲሆን የሚከተሉትን ግንባታዎች ያጠቃልላል፦ • ማንኛውም ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለኢንዱስትሪ ወይም ለሌላ አገልግሎት ታስቦ ከምድር በላይ ወይም በከርሰ-ምድር (Basement) የተገነባ ቋሚ ወይም ጊዜያዊ ግንባታ፤ • እንደ አጥር፣ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮች፣ የውሃና መብራት ዝርጋታዎች ያሉ ተያያዥ ሥራዎች፤ • በህንፃው ግቢ ውስጥ የሚሰሩ መንገዶች እና ለህንፃው አገልግሎት እንዲውሉ ተለይተው የተሰሩ ማናቸውም መሰረተ-ልማቶች። 📍 የአዋጁ ተፈጻሚነት ወሰን (አንቀጽ 3) አዋጁ በማንና የት ላይ ተፈጻሚ እንደሚሆን በአንቀጽ 3 ላይ በዝርዝር ተደንግጓል፦ • በከተሞች ውስጥ፦ 10,000 (አሥር ሺህ) እና ከዚያ በላይ ነዋሪዎች ባሏቸው ከተሞች በሚከናወኑ ግንባታዎች ሁሉ። • ከከተማ ወሰን ውጭ፦ ለሕዝብ አገልግሎት የሚውሉ ሕንፃዎች (ትምህርት ቤት፣ ሆስፒታል ወዘተ)፣ የኢንዱስትሪ ወይም የዘመናዊ እርሻ ተቋማት እና የሪል ስቴት ግንባታዎች። • ለነባር ሕንፃዎች፦ አዋጁ ከመውጣቱ በፊት የተገነቡ ሕንፃዎች ቢሆኑም፤ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ ለማድረግ በሚደረግ ማሻሻያ እንዲሁም ለሕዝብ ደህንነትና ጤንነት አስጊ የሆኑ ሕንፃዎችን ለማስተካከል ወይም ለማፍረስ አዋጁ ተፈጻሚ ይሆናል።

𝐀𝐟𝐫𝐢𝐜𝐚 𝐇𝐚𝐥𝐥 𝐖𝐢𝐧𝐬 𝐆𝐥𝐨𝐛𝐚𝐥 𝐀𝐜𝐜𝐥𝐚𝐢𝐦: 𝐅𝐫𝐨𝐦 𝐃𝐢𝐩𝐥𝐨𝐦𝐚𝐭𝐢𝐜 𝐋𝐚𝐧𝐝𝐦𝐚𝐫𝐤 𝐭𝐨 𝐌𝐨𝐝𝐞𝐫𝐧�
𝐀𝐟𝐫𝐢𝐜𝐚 𝐇𝐚𝐥𝐥 𝐖𝐢𝐧𝐬 𝐆𝐥𝐨𝐛𝐚𝐥 𝐀𝐜𝐜𝐥𝐚𝐢𝐦: 𝐅𝐫𝐨𝐦 𝐃𝐢𝐩𝐥𝐨𝐦𝐚𝐭𝐢𝐜 𝐋𝐚𝐧𝐝𝐦𝐚𝐫𝐤 𝐭𝐨 𝐌𝐨𝐝𝐞𝐫𝐧𝐢𝐬𝐭 𝐌𝐚𝐬𝐭𝐞𝐫𝐩𝐢𝐞𝐜𝐞 In the heart of #AddisAbaba stands a building that has witnessed some of the most consequential political moments in modern African history. More than six decades after its inauguration, #AfricaHall has received global recognition for both its architectural significance and the meticulous restoration that has brought it back to life. The project was recently awarded the #WorldMonumentsFund / #Knoll Modernism Prize, a biennial award recognizing outstanding efforts to preserve modernist architecture around the world. For 2026, the prize specifically honors projects that have restored or renovated modernist buildings within the past decade, especially those that overcame significant threats including deterioration, obsolescence, or inappropriate alterations while also improving the site’s environmental and sustainability and benefiting the local community. Via Reporter

#fuel የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ደብዳቤ፣ የዓለም የነዳጅ ዋጋን መሰረት በማድረግ ከመጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽት 12:00 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላ
#fuel የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ደብዳቤ፣ የዓለም የነዳጅ ዋጋን መሰረት በማድረግ ከመጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽት 12:00 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ መደረጉን ያስረዳል።

የስሚንቶ ዋጋ : ምነው አለ ? 🤔🤔 The recent cement price surge is difficult to justify. While fuel prices have increased by only about 2.5%, a change that still caused noticeable supply challenges, the price of cement has risen dramatically by 90% to 110%. What makes this situation even more concerning is the absence of any significant demand pressure that would typically explain such a spike. Now more than ever, government intervention is essential to stabilize the market and prevent this issue from escalating further, as it did two years ago. #Cement

በአዲስ አበባ ሕንፃ አስገንቢዎች የሠራተኞችን ደኅንነት የሚቆጣጠር ባለሙያ እንዲመድቡ ሊደረግ ነው - ሪፖርተር - በአዲስ አበባ ከተማ ሕንፃ የሚያስገነቡ የሠራተኞችን ደኅንነትን የሚቆጣጠር ባለሙያ እ
በአዲስ አበባ ሕንፃ አስገንቢዎች የሠራተኞችን ደኅንነት የሚቆጣጠር ባለሙያ እንዲመድቡ ሊደረግ ነው - ሪፖርተር - በአዲስ አበባ ከተማ ሕንፃ የሚያስገነቡ የሠራተኞችን ደኅንነትን የሚቆጣጠር ባለሙያ እንዲመድቡ እንደሚገደዱ፣ የከተማዋ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አበበ እሸቱ (ኢንጂነር) ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በሥራ ላይ የሚያጋጥም ሞትን ለመከላከልና የግንባታ ደኅንነት መሠረታዊ አስፈላጊነትን ለማረጋገጥ የሕንፃ አስገንቢዎች በዘርፉ የሠለጠነ የደኅንነት ባለሙያ እንዲቀጥሩ ይገደዳሉ፡፡ ይህን ለማድረግ የሚያስችል መመርያ እንደሚወጣ ገልጸው፣ እያንዳንዱ የግንባታ ቦታ በሕግ ተደግፎ የደኅንነት ባለሙያ ይኖረዋል ብለዋል፡፡

የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ደብዳቤ፣ የዓለም የነዳጅ ዋጋን መሰረት በማድረግ ከመጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ መደረጉን
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ደብዳቤ፣ የዓለም የነዳጅ ዋጋን መሰረት በማድረግ ከመጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ መደረጉን ያስረዳል። በደብዳቤው በተገለጸው መሰረት በሊትር፦ - ነጭ ናፍጣ 139.84 ብር -​ ቤንዚን 132.18 ብር -​ ኬሮሲን 146.14 ብር - ቀላል ጥቁር ናፍጣ 137.03 ብር - ከባድ ጥቁር ናፍጣ 133.45 ብር -​ የአውሮፕላን ነዳጅ 145.23 ብር ሆኗል። በዚህም ነጭ ናፍጣ ላይ የ10 ብር፣ ኬሮሲን ላይ የ7 ብር፣ ቤንዚን ላይ የ3 ብር፣ በመጋቢት ወር በሊትር ጭማሪ የተደረገ ሲሆን፣ በየካቲት 2018 ዓ/ም ቤንዚን 129.12 ብር፣ ነጭ ናፍጣ 129.12 ብር፣ ኬሮሲን 129.12 ብር ይሸጡ ነበር። #fuel

በ civil Engineering በ COTM - Site Engineer - Office Engineering -Project Manager - inspector - Forman - driver (በሹፌር) - የመሳሰሉት በ ቲክታክ tiktok የወጡ ስራዎችን ተመለክታችሁ አስተይዬት ስጡ ። እስኪ ቁም ነገር እንስራ። https://www.tiktok.com/@conp251?_r=1&_t=ZS-94Xk8YfMZiq

ዜና ሹመት ዶ/ር ኢንጅነር መኮንን ጥበቡ ከየካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሸሙ፡፡ ዶ/ር ኢንጅ
ዜና ሹመት ዶ/ር ኢንጅነር መኮንን ጥበቡ ከየካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሸሙ፡፡ ዶ/ር ኢንጅነር መኮንን ጥበቡ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ ኃላፊነቶች በመስራት ልምድ ያካበቱ ሲሆን በከተማው የመሠረተ ልማት ሥራዎች ላይ አስተዋፅኦ አበርክተዋል።

It would be better if the new road section were planned strictly as an NMT (Non-Motorized Transport) route, with no motorized
It would be better if the new road section were planned strictly as an NMT (Non-Motorized Transport) route, with no motorized traffic allowed, i am just saying . አዲሱ የመንገድ ክፍል ለNMT (ለእግረኞችና ለብስክሌት) ብቻ እንዲዘጋጅ እና የሞተር ተሽከርካሪ እንዳይፈቀድ ቢሆን ይሻላል ነበር።

#ነዳጅ #የካቲት " ከአውሮፕላን ነዳጅ በቀር የሌሎች ነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል " - ንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር - ቤንዚን 129.12 ብር በሊትር - ነጭ ናፍጣ 129
+1
#ነዳጅ #የካቲት " ከአውሮፕላን ነዳጅ በቀር የሌሎች ነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል " - ንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር - ቤንዚን 129.12 ብር በሊትር - ነጭ ናፍጣ 129.12 ብር በሊትር - ኬሮሲን 129.12 ብር በሊትር

1997 እና ለ2005 የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች በሙሉ! http://aahdab.et/saving
1997 እና ለ2005 የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች በሙሉ! http://aahdab.et/saving

የ2018 ዓ/ም 2ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C  2nd Quarter Construction Works (Only Direct Cost)t የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን ዛሬ ጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ስራ አስጀመሩ።
+1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን ዛሬ ጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ስራ አስጀመሩ።

የ ኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ - ኮንትራክተር ከ ደረጃ 1 እስከ 10 - የአማካሪ መሃንዲስ ፈቃድ - ባለሙያ ሁሉም አይነት