❤ የፍቅር ግጥም🌹
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addis1737 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅♂ ለአድናቆት @Addis1737 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇
显示更多📈 Telegram 频道 ❤ የፍቅር ግጥም🌹 的分析概览
频道 ❤ የፍቅር ግጥም🌹 (@selafeker) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 034 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 7 983,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 740 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 034 名订阅者。
根据 20 十二月, 2025 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 141,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
= +251900001737
= t.me/Addis1737
🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅♂
ለአድናቆት @Addis1737
Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇”
凭借高频更新(最新数据采集于 21 十二月, 2025),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
数据加载中...
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 19 十二月 | +2 | |||
| 18 十二月 | +11 | |||
| 17 十二月 | +4 | |||
| 16 十二月 | +5 | |||
| 15 十二月 | +9 | |||
| 14 十二月 | +3 | |||
| 13 十二月 | +9 | |||
| 12 十二月 | +3 | |||
| 11 十二月 | +3 | |||
| 10 十二月 | +8 | |||
| 09 十二月 | +8 | |||
| 08 十二月 | +9 | |||
| 07 十二月 | +3 | |||
| 06 十二月 | +16 | |||
| 05 十二月 | +7 | |||
| 04 十二月 | +2 | |||
| 03 十二月 | +6 | |||
| 02 十二月 | 0 | |||
| 01 十二月 | +4 |
| 2 | OLD GROUP ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ እንገዛለን::
ለመሸጥ - @addis1737
old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ
2016 - 2020---- የተከፈተ 2250
2021------------ የተከፈተ 1800
2022------------ የተከፈተ 1600
2023.............. የተከፈተ 800
ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ በውስጥ በመምጣት መሸጥ ትችላላችሁ።
Payment with telebirr ,cbe; abisiniya behulum
በጣም በአሪፍ ዋጋ ማንም ባልሰማው ዋጋ እገዛለሁ አሁኑኑ ሳይረፍድ ዋጋ ሳይወርድ አምጡት
ለመሸጥ - dm
https://t.me/addis1737
https://t.me/addis1737
ጥብቅ ማሳሰቢያ
ለመሸጥ ስትመጡ የማትተማመኑ ካላቹ ፈፅሞ እንዳታናግሩኝ መጀመሪያ ኦውነር ነው ከዛ ወደ ክፍያ ከዚህ ውጭ አሰራር የሚጠይቅ በቀጥታ ብሎክ ይደረጋል!
ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 1 month. 6 month & 1 year በጣም በቅናሽ ይፍጠኑ
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737 | 287 |
| 3 | OLD GROUP ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ እንገዛለን::
ለመሸጥ - @addis1737
old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ
2016 - 2020---- የተከፈተ 2250
2021------------ የተከፈተ 1800
2022------------ የተከፈተ 1600
2023.............. የተከፈተ 800
ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ በውስጥ በመምጣት መሸጥ ትችላላችሁ።
Payment with telebirr ,cbe; abisiniya behulum
በጣም በአሪፍ ዋጋ ማንም ባልሰማው ዋጋ እገዛለሁ አሁኑኑ ሳይረፍድ ዋጋ ሳይወርድ አምጡት
ለመሸጥ - dm
https://t.me/addis1737
https://t.me/addis1737
ጥብቅ ማሳሰቢያ
ለመሸጥ ስትመጡ የማትተማመኑ ካላቹ ፈፅሞ እንዳታናግሩኝ መጀመሪያ ኦውነር ነው ከዛ ወደ ክፍያ ከዚህ ውጭ አሰራር የሚጠይቅ በቀጥታ ብሎክ ይደረጋል!
ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 1 month. 6 month & 1 year በጣም በቅናሽ ይፍጠኑ
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737 | 342 |
| 4 | “ የተሻረው ባሌ ተሽዋሚው ወንድሜ”
(በእውቀቱ ስዩም)
አጼ ቴዎድሮስ መቅደላ ላይ ራሳቸውን እንደገደሉ የኢትዮጵያ አጼ ግዛት እጣፋንታ፥ በአራት ትልልቅ ተፎካካሪዎች እጅ ወድቆ ነበር፤ በትግራይ ካሳ ምርጫ፥ በላስታ ጎበዜ ገብረመድህን ፥ በሸዋ አቤቶ ምኒልክ እና በወሎ ወይዘሮ መስታወት ( የወይዘሮ መስታወትን ታሪክ በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ)
የሰቆጣው ዋግሹም ጎበዜ ለጊዜው ተፎካካሪዎቹን በልጦ፥ አጼ ተክለጊዮርጊስ በሚል ስም ነገሰ፤ ( ከንግስና በሁዋላ ባንቱታ እጠራቸዋለሁ)::
የሚስታቸው ወንድም ፥ የትግራዩ ሀያል ደጃዝማች ካሳ ምርጫ ንግስናቸውን በጸጋ የተቀበለ መሰለ::
አጤ ተክለጊዮርጊስ ሶስት አመት ከትርፍራፊ ቀኖች ጋራ እንደገዙ፥ ካሳ ምርጫ ፥ ንግስናውን ለራሱ ስለ ፈለገው ሸፈተ:: ተክለጊዮርጊስ ፥ዋጋውን እሰጠዋለሁ ብለው ወደ ትግራይ ለመዝመት ተሰናዱ:: ነገሩ ያላማራቸው ሚስቲቱ ወይዘሮ ድንቅነሽ ለባልየውና ለአጃቢዎቻቸው ማስጠንቀቂያ በግጥም አቀረቡ::
“ እናንተ ሰዎች ወደ አድዋ አትሂዱ
የአባ በዝብዝ ካሳ ቆራጥ ናት ሆዱ”
በኢትዮጵያ ታሪክ፥ ከዳግማይ ምኒልክ እና ከአባ ጅፋር በቀር የሴት ምክር የሚሰማ ሀያል ወንድ ብዙ አይገኝም! አጤ ተክልየም የሚስታቸውን የውስጥ አዋቂ ምክር ችላ ብለው “ ወንድሟን ገድሎ ሚሽቱን አስለቃሽ “ ብለው ፎክረው ወደ ትግራይ ዘመቱ፤ ካሳ ምርጫ በበኩላቸው “ አማቱን ገድሎ እቱን አስለቃሽ “ ብለው በመፎከር ለምከታ ተዘጋጁ::
(በሁለቱም ሀያላን በኩል፥ የጦርነቱ አላማ ወይዘሮ ድንቅነሽን ማስለቀስ ነው የሚመስለው )
ጦርነቱ በሀምሌ ወር፥ 1863 ዓም ፥ አድዋ ላይ ተካሄደ፤ ተክለጊዮርጊስ ከሰራዊታቸው ፊት ቀድመው ሲዋጉና ሲያዋጉ አረር ፊታቸውን ጨረፍ አድርጉዋቸው ከፈረሳቸው ላይ ክንብል አሉ:: በጥንቱ የውጊያ ልማድ ንጉስ ከወደቀ ሰራዊቱ ይፈታል፤ በዛሬው አነጋገር ሰራዊቱ ይፍረከረካል::
ካሳ ምርጫ አማቹን ተክለጊዮርጊስን አሸንፎ በማረከበት መባቻ፥ ወይዘሮ ድንቅነሽ የሚከተለውን ግጥም አንጎራጎሩ::
ተናግሬ ነበር እኔስ አስቀድሜ
አሁን ምን ልናገር ከሀዘን ላይ ቆሜ
የተሻረው ባሌ ተሹዋሚው ወንድሜ
ከንግዲህስ ወድያ አልለምንም እድሜ
( የወይዘሮ ድንቅነሽ ግጥም በየትኛውም ዘመን ላይ የሚኖሩ ሰላም ወዳድ የኢትዮጲያን መዝሙር ይመስለኛል ::)
አሸናፊው ካሳ ምርጫ ለእህቱ ሁለት ምርጫ አቀረበላቸው፤ “ ከኔ ከወንድምሽ ጋራ ባለም በጤና ትኖርያለሽ? ፥ ወይስ የተሸናፊውን ባልሽን እድል ትካፈያለሽ?” ወይዘሮ ድንቅነሽ ሁለተኛውን መርጠው፥ ባላቸውን ተከትለው አባ ሰላማ ወደ ተባለው አምባ ( ተንቤን ?) ተጋዙ::
ከብዙ ዘመናት በሁዋላ እኔም የሴቶችን ቀን እና ያጼ ዮሀንስን መታሰቢያ ባንድ ጽሁፍ አከበርሁ::
ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
https://t.me/yafekerbet | 376 |
| 5 | ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 1 month. 6 month & 1 year በጣም በቅናሽ ይፍጠኑ
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737 | 119 |
| 6 | የተወኝ መስዬ
የዳንኩ ያገገምኩኝ
ከ ረ ም ኩ ኝ።
ጠ በ ኩ ኝ።
ስመለስ ስቃኘው
አልቂያለሁ ለካ
ስጋዬ ሲለካ።
ናፍቆት ገዘገዘኝ
መራራቅ ገነዘኝ
ልላወስ አልችልም
ና ስልህ አትችልም።
እስከየት ዝምታ ?
መቼ ትመጣለህ
መቼ ታቅፈኛለህ
የት አገኝሃለሁ
መቼ እጠግብሃለሁ
እንጃ ግን አሞኛል
ስሞሽህ ናፍቆኛል።
መቼ ትመጣለህ?
መች ታክመኛለህ ?!
By dagim hiwot
ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
https://t.me/yafekerbet | 367 |
| 7 | "ሳያስቡ ከመኖር እያሰቡ መሞት ይሻላል!"
"ሰውን ከእንሰሳ የሚለየው በማሰቡ ነው" የሚለው ህግ ለሶቅራጥስ ቦታ የለውም። ምነው ቢሉ "ማሰብ የለየው ሰውን ከእንስሳ ሳይሆን ሰውን ከሰው ነው" ይለናል።
"ለግሪክ አማልክት ህዝቡ የሚሰግደው ስለሚያምንባቸው ሳይሆን ማሰብ ስለማይችል ነው" በማለት ይሳለቅባቸው ነበር።
በዚሁ ቁጭትም ከፕሌቶ ጀምሮ ተከታዮቹ የነበሩት በሙሉ በዚህ "የማሰብ እውቀት" ሊያጠምቃቸው ተነሳ።
"ሰው በውስጡ ያለውን ብቃት ቢረዳ አሁን ያለበት ቦታ ባሳፈረው ነበር... ማሰብ የሚችል ፍጡር ማሰብ ለማይችሉ አማልዕክት እንዴት ይሰግዳል?" በማለት ጠይቆ ለመስዋዕትነት ያበቃውን ተጠይቃዊ አስተሳሰብ (ሎጂክ) በተከታዮቹ ልብ ውስጥ ዘራ።
ጥበብ ከጲላጦስ ቅጽ ፩
(ሃይለጊዮርጊስ ማሞ)
https://t.me/yafekerbet | 387 |
| 8 | ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 1 month. 6 month & 1 year በጣም በቅናሽ ይፍጠኑ
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737 | 153 |
| 9 | ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 1 month. 6 month & 1 year በጣም በቅናሽ ይፍጠኑ
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737 | 384 |
| 10 | OLD GROUP ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ እንገዛለን::
ለመሸጥ - @addis1737
old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ
2016 - 2020---- የተከፈተ 2250
2021------------ የተከፈተ 1800
2022------------ የተከፈተ 1600
2023.............. የተከፈተ 800
ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ በውስጥ በመምጣት መሸጥ ትችላላችሁ።
Payment with telebirr ,cbe; abisiniya behulum
በጣም በአሪፍ ዋጋ ማንም ባልሰማው ዋጋ እገዛለሁ አሁኑኑ ሳይረፍድ ዋጋ ሳይወርድ አምጡት
ለመሸጥ - dm
https://t.me/addis1737
https://t.me/addis1737
ጥብቅ ማሳሰቢያ
ለመሸጥ ስትመጡ የማትተማመኑ ካላቹ ፈፅሞ እንዳታናግሩኝ መጀመሪያ ኦውነር ነው ከዛ ወደ ክፍያ ከዚህ ውጭ አሰራር የሚጠይቅ በቀጥታ ብሎክ ይደረጋል!
ታማኝነት መገለጫችን ነው | 421 |
| 11 | ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737 | 179 |
| 12 | የፍቅር ቤት, [11/06/2025 14:36]
💸ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አድርገናል💸
የቆየ ማለትም የድሮ የ ቴሌግራም ጉሩፕ ያላቹ በአሪፍ ዎጋ እየገዛው ስለሆነ Dm me
ከ 2023 -2017 የተከፈቱ ጉሩፕ ካላቹ
ጊዜ ሳያጠፉ ይምጡ ።
ዋጋ እንደ አከፋፈቱ ይለያያል
2023 = 750 ETB
2022 = 1600 ETB
2021 = 1800 ETB
2020= 2000 ETB
2017 - 2019 = 2300 ETB
ሳፋሪኮም Unlimited Internet
package አለን 6 month &
1 Year
ዋጋ Inbox
ለ scammer ቦታ የለኝም
👇👇👇👇
@addis1737
ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737 | 309 |
| 13 | ብቸኛ ሰው ነህ፤ በትክክልም ብቸኛ ሰው!። የምትወደውን ዘፈን ማንም አልሰማውም፤ ያነበብከውን መፅሐፍ ማንም አላነበበውም። ቆንጆ ነው ብለህ በምታስበው ቀልድ ማንም አይስቅም። ትዝታዎች አሉህ ነገር ግን እነሱ ልክ እንደ ዋሻ ዘመን ገንዘብ ይመስላሉ፤ ዛሬ ዋጋ ቢስና የማይጠቅሙ ናቸው። ምንም እንኳን ለአንተ ጠቃሚ ቢሆንም ለሌሎች ምናቸውም ነው። የድሮ ጓደኞችህ ተራ በተራ ተለይተህዋል ቦታዎች እና ፍላጎቶችህ በጠቅላላ ተቀይረዋል።
አንተ ምርጥ የጉዞ ባለቤት ነህ። አንተ ማለት ሰይፍ ሰሪ ነህ። አንተ ጥሩ የሆንክበትን ነገር ማንም አይፈልገውም፤ በበጎ አይቀበለውም። ምንም እንኳን በአቀባበልህ አንተ የተሻልክ ብትሆንም ቀረቤታህን አያስተናግዱትም። እና አንዳንዴ እንደ ሰው መቼ ይሆን ወደ ንቃተ ህሊና የምመለሰው? ብለህ ታስባለህ፤ የድሮውን ውበት መቼ ይሆን የምትመልሰው?፤ መቼ ነው እንደገና አስፈላጊ የምትሆነው?፤ ያ መቼም አይሆንም!። በስተመጨረሻ ወደ ጨለማው ወንዝ ትሄዳለህ፡፡ ስንቶች ቀድመውህ ተሻግረው ላይመለሱ የገቡበት ወንዝ። ወደ ማዶ ትሻገራለህ ከዛ ሁሉም ይረሳሃል።
https://t.me/yafekerbet | 442 |
| 14 | አጉብጠን ጋላቢ፣
ከሂዎት ቀንጫቢ፣
ከብርድ ላይ ላቢ፣
ከደርቅ ጡት ጠቢ፣
ሆንን ለጦቢያይቱ
ገዳይና አሳቢ፣
እስከመቼ እንሁን ደረቅ ዘር ደራቢ፣
_
የሆነች ሀገር ትናፍቀኛለች
__
ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
https://t.me/yafekerbet | 481 |
| 15 | ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737 | 342 |
| 16 | ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737 | 386 |
| 17 | የአጫሹ ሚስት የተጠቀመችው ዘዴ ልበል? ወይስ ሌላ እርዕስት ልፈልግ?
ብቻ ሚስት ባሏ ማጨስ እንዴት ማቆም እንዳለበት ግራ ገባት። ምክንያቱም ሲጂራ በጤና ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት በተመለከተ የሰጠችው ምክር አላሳመነውም። ስለዚህ ለሲጋራ የሚያጠፋው ገንዘብ የእሱ ብቻ እንዳልሆነ ነገር ግን ቤተሰብ ድርሻ እንዳለው አክላ ነገረችው። እና በዚህ ተስማሙና በየቀኑ ለሲጋራ የሚያወጣውን ገንዘብ ያህል ለቤተሰቦቹ እንደዛው በየቀኑ 200 ብር እንዲከፍል ጠየቀችው።
በቀን 200 ብር ለመክፈል ፈቃደኛ መሆኑን ነገራትና በሰላም ሲጋራውን መሳብ ጀመረ። በየቀኑ 200 ብር ቢከፍልም ማጨሱን መቀጠሉ ሚስትን ደስተኛ አላደረጋትም። ይህ መንገድ ስላላስቆመው ሌላ ዘዴ ማሰብ ጀመረች። ከዚያ አስደናቂ ብልሃት ወደ አእምሮዋ መጣ ።
በየቀኑ የሚሰጣትን 200 ብር ከፊት ለፊቱ ማቃጠል ጀመረች። ይሄ ተግባሯ ለብዙ ቀናት ማድረጓን ቀጠለች። ባል ታግሶ ታግሶ የምታደርገው ነገር ይሰማው ይጀምራል። በዚህም ገንዘብ እያቃጠለች እና በከንቱ እየባከነች መሆኑን ተቃውሞ ነገራት። ሚስትም ሁለታቸውም ገንዘብ ማቃጠላቸው ተመሳሳይ መሆኑን። ነገር ግን እያንዳንዳቸው በራሳቸው መንገድ እንደሚያቃጥሉ አስረግጣ ነገረችው።
ባልም ስለተናገረችው ነገር በጥልቀት በማሰብ የስህተቱን መጠን ተረዳና ሚስቱን ፈትቶ ማጨሱን ቀጠለ..🙌🏼😆
https://t.me/yafekerbet | 398 |
| 18 | የፍቅር ቤት, [11/06/2025 14:36]
💸ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አድርገናል💸
የቆየ ማለትም የድሮ የ ቴሌግራም ጉሩፕ ያላቹ በአሪፍ ዎጋ እየገዛው ስለሆነ Dm me
ከ 2023 -2017 የተከፈቱ ጉሩፕ ካላቹ
ጊዜ ሳያጠፉ ይምጡ ።
ዋጋ እንደ አከፋፈቱ ይለያያል
2023 = 750 ETB
2022 = 1600 ETB
2021 = 1800 ETB
2020= 2000 ETB
2017 - 2019 = 2300 ETB
ሳፋሪኮም Unlimited Internet
package አለን 6 month &
1 Year
ዋጋ Inbox
ለ scammer ቦታ የለኝም
👇👇👇👇
@addis1737
ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737 | 408 |
| 19 | ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737 | 436 |
| 20 | 💸ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አድርገናል💸
የቆየ ማለትም የድሮ የ ቴሌግራም ጉሩፕ ያላቹ በአሪፍ ዎጋ እየገዛው ስለሆነ Dm me
ከ 2023 -2017 የተከፈቱ ጉሩፕ ካላቹ
ጊዜ ሳያጠፉ ይምጡ ።
ዋጋ እንደ አከፋፈቱ ይለያያል
2023 = 750 ETB
2022 = 1600 ETB
2021 = 1800 ETB
2020= 2000 ETB
2017 - 2019 = 2300 ETB
ሳፋሪኮም Unlimited Internet
package አለን 6 month &
1 Year
ዋጋ Inbox
ለ scammer ቦታ የለኝም
👇👇👇👇
@addis1737 | 451 |
