❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
前往频道在 Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
显示更多未指定国家未指定类别
734
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
𝔪𝔬𝔥𝔞𝔪𝔪𝔢𝔡 𝔪𝔢𝔨𝔦𝔫:
ዛሬ ደርስ አይኖረንምያጀመዐ ወደኋላ የቀራንውን ክለሳ አድርጉ የሚያጠኑ ልጆችጋ እየገባችሁ አጥኑ ደርስ መከታተል ብቻውን ፋይዳ የለው በደንብ ማጥናት ቀጣይ ለምንቀራቸው ኪታቦች በዋናነት ያግዛል በተጠያየቅንም ጊዜ እውቀታችን እየዳበረ ይሄዳል ። @MohamedMekin @MohamedMekin
ጥያቄ 2: ወላጆች ልጆቻቸውን መውደድ፣ ባል ሚስቱን መውደድ ወይም ሰዎች ምግብን መውደድ በየትኛው የውዴታ ክፍል ውስጥ ይመደባል?
