❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
前往频道在 Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
显示更多未指定国家未指定类别
727
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ጥያቄ 1: ከተወኩል ክፍሎች መካከል አላህ ብቻ በሚችለው ነገር ላይ (ለምሳሌ በሽተኛን ከማዳን ጋር በተያያዘ) በአላህ መጠጋት ምን ዓይነት ተወኩል ነው?
Repost from N/a
በሞት የተለዩ ወላጆቻችሁን በዱዓችሁ አትርሱ። ከቻላችሁ በሶደቃ አስታውሷቸው፤ በተለይም አገልግሎቱ የሚቆይ የሆነ ሶደቃ ቢሆን ተመራጭ ነው። ለምሳሌ አጅሩን ለነሱ በማሰብ የመስጂድ ግንባታ ላይ መሳተፍ፣ ውሃ ማውጣት፣ የደዕዋ ስራን ማገዝ፣ የወቅፍ አገልግሎት፣ ወዘተ.
@IbnuMunewor
