ch
Feedback
Pk(ታላቁ አብርሐም) official channel

Pk(ታላቁ አብርሐም) official channel

前往频道在 Telegram

"የቄስ ልጅ እግዜር አጎቱ ይመስለዋል" Youtube:- https://www.youtube.com/@pk_talakuabrham Tiktok:- https://www.tiktok.com/@pk_talakuabraham?_r=1&_t=ZS-98vycoIs3U7

显示更多
未指定国家未指定类别
5 070
订阅者
+524 小时
+2137 天
+4 69330 天
帖子存档
ሰወች ገና 8 ሰው ስለሚያስፈልግ አብሽሩ ተስፋ አትቁረጡ። እንዲሁ አልፎ አልፎ ሀሳቦችን ጣል እያደረግን አሸናፊ እንሰበስባለን እኔ ራሴን አልደመርኩም አያሳስባቹህ

ሲመስለኝ መልስ ያገኘሁ መሰለኝ። https://t.me/pk_talaku/124?comment=3253

አሪፍ ነው ማሻ አላህ አማርኛ ስም ሞክሩ ሀባይብ

ለሀዲሱ አፕሎኬሽን ሚሆን አሪፍ አጠር ያለ ከሀዲስ ጋር ሚገናኝ ምናምን ስም አውጡለት አሪፍ ስም ያወጣ ሽልማትም አለው ስሙንም ለአፕሊኬሽኑ ይሆናል።

ከደቂቃወጭ በኋላ አል-ሀሺር የፋይል መሸጫው ላይ ይለቀቃሉ ፋሩቅ አልተቻለም
+9
ከደቂቃወጭ በኋላ አል-ሀሺር የፋይል መሸጫው ላይ ይለቀቃሉ ፋሩቅ አልተቻለም

ዛሬ ደክማቹሀል አድ እየሆነ አይደለም በቃ ሀዲሱን ሚፈልግ ሰው 4.1k ብቻ ነው ማለት ነው?🥺 ይሄ አያዋጣኝም ኪሳራ ነው።

እነዚህን ሁለት አጫጭር የግጥም ቪዲዮወች ካላያቹህ ከስራቹሀል🥺 ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ለሀብት ብለው ቢሆንስ ነብይ ነኝ ያሉት? 🤔 ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ስላጣንና ዝናንስ ቢሆን ፈልገው ንቢይ፡ነኝ ያሉት? 🤔 👳‍♂መልስ ይኖረው ይሆን? https://youtube.com/playlist?list=PLG4oxoIEFr88&si=S78JCL-AkbiEmvGq ገብተው ይመልከቱ።

Whats app ግሩፑን ምን አድርጋችሁት ነው?😳 delete አድርገው እያለኝ ነው ሰስፒውንድድ ብሎ

application-d3b3f459-2cae-40e2-8b4d-bf90924ff8da.apk131.33 MB

ሊንክ ነክታቹህ የሀዲሱን አፕ ብቻ አድቨርት አድርጋቹህ ሰወችን ጥሩ የፈለገ ብቻ ይምጣ ካልሆነ አሰስ ገሰሱን መሰብሰብ አልፈልግም😁

ኡስታዝ ጄክ ተቀላቅሏል የመጀመሪያ ፋይሎቹን አቅርቦላቹሀል 1 አስ-ሰመድ ማለት ድፍን ማለት ነውን? 2 የዝሙት ልጅ ጀነት አይገባምን? እስካሁን ከተለቀቁት የማን ምን ሚለው መፅሐፍ ተመቻቹህ ገባቹህ
+1
ኡስታዝ ጄክ ተቀላቅሏል የመጀመሪያ ፋይሎቹን አቅርቦላቹሀል 1 አስ-ሰመድ ማለት ድፍን ማለት ነውን? 2 የዝሙት ልጅ ጀነት አይገባምን? እስካሁን ከተለቀቁት የማን ምን ሚለው መፅሐፍ ተመቻቹህ ገባቹህ አነበባችሁት? ስለ አፑ ዝርዝር መረጃና ለማውረድ ምትፈልጉ 👉👈

በነገራችን ላይ ፋይል እንዲሰራበት ምትፈልጉት መስዓላ ወይም ደሞ ጥያቄ እንዲሁም ርዕስ ካለ በውስጥ ብታሳውቁኝ አሪፍ የሆነ ፋይል ተሰርቶ ይቀርብላቹሀል።

语音消息01:38

3.8k ኦውውው ሰወች አሪፍ ፍጥነት ነው በቃ በዚህ ሁኔታቹህ የሀዲሱን app እስከ ጁሙዓ መውሰዳቹህ ነው🥺🥺

አድሚኖች አድሚን የሆናቹሁት ለስራ ስለሆነ ፕሊስ መልሱ አግዙኝ እዛው አስተናግዷቸው ካልሆነ ስልጣን አነሳለሁ ሁሉም ላይ

https://chat.whatsapp.com/HHmGJkCtYdZCo56OdHcNXg?s=cl&p=a&mlu=4 ሁሉንም አይነት ችግር ከነ አጫጫኑ ከነ ክፍያው ማንም ሰው ምንም አይነት ጥያቄ ቢጠያቹህ ይህንን ቪድዮ ላኩለት

ፕሊስ አፕሊኬሽኑን ሳታወርዱ ሳትመዘገቡ ክፍያ አትክፈሉ እንዴት ነው ራሱ ክፍያውስ ሚመጣላቹህ ግራ ገባኝ እኮ አካውንቱንስ የት አገኛችሁት? ብዙወቹ ከፍለዋል ግን አፕሊኬሽኑን አላወረዱም አልተመዘገቡምም ለማንኛውም ለመመዝገብ ይህንን ተጭናቹህ ቪድዮቅን እዩት https://t.me/pk_talaku/18 ክፍያ ለመፈፀም ይህንን ተጭናቹህ እዩት https://t.me/pk_talaku/25

语音消息01:47