ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Pk(ታላቁ አብርሐም) official channel

Pk(ታላቁ አብርሐም) official channel

前往频道在 Telegram

"የቄስ ልጅ እግዜር አጎቱ ይመስለዋል" Youtube:- https://www.youtube.com/@pk_talakuabrham Tiktok:- https://www.tiktok.com/@pk_talakuabraham?_r=1&_t=ZS-98vycoIs3U7

显示更多
未指定国家未指定类别
4 969
订阅者
-1324 小时
-477 天
-12830 天
帖子存档
ኡስታዝ ሁሱ ክርስቲያኖችን በማስተናግገድ ላይ https://www.youtube.com/live/o_yTZ7s_oEY?si=tF3KIL-PfRJI96JT

ቀለል ያለች የ1ደቂቃ ቪድዮ ለቅቂያለሁ እዩ ላይክ ሼር ሪፖስት አድርጉት ሀባይብ https://vt.tiktok.com/ZSgeoUhpn/

ልጆችዬ ነገ ሐሙስ ነው የቻላችሁ ጹሙ

ኡስታዝ አቡሐይደር(ሷዲቅ ሙሐመድ) ላይቭ ስርጭት ነው ገባ ገባ በሉ https://www.youtube.com/live/Y4pCfWg9p-U?si=dEdRDROUZ26PZ3gp
ኡስታዝ አቡሐይደር(ሷዲቅ ሙሐመድ) ላይቭ ስርጭት ነው ገባ ገባ በሉ https://www.youtube.com/live/Y4pCfWg9p-U?si=dEdRDROUZ26PZ3gp

ኡስታዝ አቡሐይደር(ሷዲቅ ሙሐመድ) ላይቭ ስርጭት ነው ገባ ገባ በሉ https://www.youtube.com/live/Y4pCfWg9p-U?si=dEdRDROUZ26PZ3gp

አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀማዓው። የሀዲስ ና የቁርዓንን ሹብሀ እንዲሁም የሀዲስ ትርጉሙን አፕሊኬሽን ጋር በተገናኘ እንግዲህ 11 ወራት ሆነው ብዙ ለፋሁበት ብዙ ሰው ሲገባ ሲወጣ ሲሳተፍ ሲተወው ቆይቷል እኔም ከማገኘው የዩቱብ ክፍያ ለአፕሊኬሽኑ በጣም በትንሹ ለኔ ደሞ ያለኝን ሁሉ በማውጣት በጥሩ መንገድ እንዲሰራ ለማድረግ ስሞክር ቆይቻለሁ። አሁን ግን ሀገራችን ላይም እንደምታዩት ብዙ ሰው ተቸግሮ ስላለ ከአፕሊኬሽኑ መለቀቅ በኋላ ክፍያ ሊከፈላቸው የተነጋገርን ኡስታዞችና ባለሙያወች ብር በጣም ለነሱ ሚያስፈልግ ሁኖ ስለተገኘ ና እኔም መክፈል ስላልቻልኩ አንዳንዶቹ ስለተቸገሪ የሀዲሱ ስራ እንዲቆም ሁኗል። ስለዚህ ምንድን ነው መደረግ አለበት ምትሉትን ሀሳብ ኮሜንት ስር አስቀምጡልኝ ና እንወያይበታለን

ኡስታዝ ሁሱ ከክርስቲያኖች ጋር ውይይት https://www.youtube.com/live/rjsBjxmMmcU?si=3TBgKLZjkr9qL3EK

ኡስታዝ ወሒድ ገብቷል ገባ ገባ በሉ https://www.youtube.com/live/dnljlj3jw3I?si=KlTk7orZUdakoYxW

ላይቭ ገብቻለሁ ጥያቄ ያላቹህ ቲክቶክ ላይ ኑ መከታተል ምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ግቡ https://www.youtube.com/live/dnljlj3jw3I?si=ZC18uINzEjvJx_80

ሁሱ ከክርስቲያኖች ጋር ውይይት ጀምሯል ገባ ገባ በሉ https://www.youtube.com/live/6N11r1NGlco?si=GAKmEvXp9j1GRHcv

ትንሽ እኮ ጥሩ ላይ ብሆን ብዙ ነገሮችን እሞክርላቹህ ነበር ግን ምን ላድርግ ኡስታዝ ፈልጉ እስኪ

ይሄ ነገር 10k ይገባል ተብሎ የታሰበው ጭራሽ ቀንሶ 4.9k ሆነ😂😂😂😂😂