Abu Hayder Aliy
前往频道在 Telegram
نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي
显示更多未指定国家未指定类别
570
订阅者
-124 小时
+267 天
+6130 天
帖子存档
▪️الحِرص على كثرة الإستغفار - الشيخ #صالح_اللحيدان رحمه الله
"ምህረት መለመንን (አስቲግፋርን) ማብዛት ላይ መትጋት"
https://t.me/kuruhara040
📚 “የአሊሞች ቃል ልብን ያረጋጋል…”
🌿 ጣፋጭ ፣ ልብን የሚያረጋጉ ፣ ጥበብን የተሞሉ እና ኢማንን የሚጨምሩ
📖 የኡለሞች ውብ ንግግሮችን በየቀኑ ለማግኘት አሁኑኑ " JOIN " በማለት ይቀላቀሉን 👇
ዓብደሏህ_ኢብኑል_ሙባረክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ለሰውዬው ትልቁ ሙሲባ ማለት የነፍሱን ጉድለትና ክፍተት እያወቀ ግን ምንም የማያስጨንቀውና የማያሳዝነው የሆነ ጊዜ ነው።»
📚 ۞ الشــعـــب【1/894】۞
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
🛑 يقولون : { لا إله إلا اللّه } و لا يعملون بهـا ⁉️
الشيخ صالح العصيمي حفظه اللّه
ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም (ላ ኢላሀ ኢልለላህ)” ይላሉ፤ ነገር ግን በእሷ (በቃሏ) አይሰሩባትም⁉️»
https://t.me/abu_haider_aliye
🛑 موعظة لمن ينشر صـور المـأكولات عبر وسائل التواصل الاجتماعي ⁉️
الشيخ صالح العصيمي حفظه اللّه
በማኅበራዊ ሚዲያ (ሶሻል ሚዲያ) ላይ የምግቦችን ፎቶግራፍ ለሚያሰራጩ ሰዎች የተሰጠ ምክር/ተግሣጽ!!!
https://t.me/kuruhara040
🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال
እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን
🟠 የዓረፋ ቀን ዱዓ (ጸሎት) መቼ ነው የሚጀምረው? 🍃⁉️
ሸይኽ ዓዚዝ ፈርሃን አል-ዓነዚ (አላህ ይጠብቃቸው)
https://t.me/abu_haider_aliye
📚 “የአሊሞች ቃል ልብን ያረጋጋል…”
🌿 ጣፋጭ ፣ ልብን የሚያረጋጉ ፣ ጥበብን የተሞሉ እና ኢማንን የሚጨምሩ
📖 የኡለሞች ውብ ንግግሮችን በየቀኑ ለማግኘት አሁኑኑ " JOIN " በማለት ይቀላቀሉን 👇
" 👈 يوم عرفة يوم عظيم جدًا ما غفر الله لعباده في يوم كغفرانه لهم في مثل هذا اليوم ..! ، ".
🎙️ لفضيلة الشيخ :
د. #محمد_بن_سعيد_الرسلان • حفظه اللّٰه •
" 👈 يوم عرفة يوم عظيم جدًا ما غفر الله لعباده في يوم كغفرانه لهم في مثل هذا اليوم ..! ، ".
🎙️ لفضيلة الشيخ :
د. #محمد_بن_سعيد_الرسلان • حفظه اللّٰه •
የአረፋ ቀን በጣም ታላቅ ቀን ነው፤ አላህ በዚህ ቀን ለባሮቹ ምሕረት እንደሚያደርገው ሁሉ በሌላ በማንኛውም ቀን ምሕረትን አላደረገም ..! ፣ "
ነቢያችን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
"ከሁሉ በላጩ ዱዓ (ጸሎት) በአረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓ ነው፤ እኔና ከእኔ በፊት የነበሩት ነቢያት ካልናቸው (ከቀራናቸው) ዚክሮች ሁሉ በላጩ '«ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ፣ ወሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር».' የሚለው ነው::" (ቲርሚዚ
«ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ፣ ወሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር»
«لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ»
ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፤ እርሱ ብቻ ነው፣ ለእርሱም አጋር የለውም፤ ንግሥናም ምስጋናም ለእርሱ ብቻ ነው፤ እርሱም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው።
https://t.me/kuruhara040
Repost from 📚መርከዝ አቡ_ረያን Online የቁርኣን መድረሳ📚
📣 አስቸኳይ‼️
ሼር ሼር ሼር!
✍ነገን በመፆም፣ዱዐ በማብዛትና ከታች ያውን ዚክር በመደጋገም አደራ አደራ አደራ‼️
✅ 1,ፆም 2,ዱዐ 3, ዚክር ✅
قال النبي ﷺ: "خَيْرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَخَيْرُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّونَ مِنْ قَبْلِي: لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ". (رواه الترمذي).
👌ዉዱ ነቢ እንዲህ ይላሉ:- "ከዱዓ ሁሉ በላጩ የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው፤ እኔና ከእኔ በፊት የነበሩ ነብያቶች ካልነው ሁሉ በላጩ ንግግር፦ "ላ ኢላሀ ኢለሏህ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር' የሚለው ነው።" (ቲርሚዚ)
سُئل النبي ﷺ عن صوم يوم عرفة، فقال: "يُكَفِّرُ السَّنَةَ المَاضِيَةَ وَالبَاقِيَةَ". (رواه مسلم).
ነቢዩ ﷺ ስለ ዐረፋ ቀን ጾም ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ 👌"ያለፈውንና የሚመጣውን ዓመት (ወንጀል) ያስምራል።" (ሙስሊም)
✅ ወዳጆቼ አደራ በዱዐቹህ እንዳትረሱኝ!
✍አቡ ረያን..
https://t.me/Abureyyan_onlinemedresa
https://t.me/Abureyyan_onlinemedresa
ሰላትን በትክክል ለመስገድ ህጎቹን መማር ያስፈልጋል"
تعلموا أحكام الصلاة"
አላህ ይዘንልን የብዙዎቻችን ችግር ነው
https://t.me/abu_haider_aliye
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
+1
እህታችን ሐስና ሙሐመድ የአካል ጉዳተኛ ናት:: አጋዥ የቅርብ ሰው የላትም:: ታክሲ ተጋፍታ መሳፈር አትችልም:: በጣም ተቸግራለች::
"ይህችን ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ ከገዛችሁልኝ ይበቃኛል:: "እሰራለሁ" የሰው እጅ አላይም" እያለች ነውና በምንችለው ተረባርበን እናግዛት:: ልብ በሉ! ያለነው በተከበረው የዙልሒጃ ውድ ቀናት ውስጥ ነውና በዚህ ውድ ጊዜ ይህንን ትልቅ ሶደቃ ብንፈፅምበት ባረከላሁ ፊኩም።
📌አካውንት ቁጥር: 1000024053036
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
ሼር ማድረግም አንድ የሶደቃ መንገድ ነው።
Repost from مركز الإمام أحمد الإسلامي
ስለተናገርክ፣ስላስተማርክ ብቻ አንተ የተሻልክ ነህ ማለት አይቻልም !!
በዚህ ዘመን መለኪያ እየሆነ ያለው ዝና፣ የ"ተከታይ" ብዛት እና የመሳሰለው ከንቱ ነገር ነው....
አፈር ይብላ ዝና !
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
ቁርአን መቅራትያለው ደረጃ፤ታላቅነት፤ ችሮታዎች፣ ቱሩፋቶች፣!!
*◾ فضل قراءة القرآن ◾*
◽ قال رسول الله ﷺ :
◼️ *«من قرأ حرفًا من كتاب الله فله به حسنة، والحسنة بعشر أمثالها، لا أقول: ألف لام ميم حرف، ألفٌ حرفٌ، ولامٌ حرفٌ، وميمٌ حرفٌ»*
📜الترمذي 2910
*_*
◼️ *«خيركم من تعلم القرآن وعلمه»*
📜 البخاري 5027
*_*
◼️ *«اقرؤوا القران، فإنه يأتي يوم القيامة شفيعًا لأصحابه»*
📜مسلم 804
*_*
◼️ *«مثل المؤمن الذي يقرأ القران كمثل الأترجة؛ ريحها طيبٌ وطعمها طيبٌ, ومثل المؤمن الذي لا يقرأ القران؛ كمثل التمرة لا ريح لها وطعمها حلوٌ, ومثل المنافق الذي يقرأ القران مثل الريحانة؛ ريحها طيبٌ وطعمها مرٌ, ومثل المنافق الذي لا يقرأ القران كمثل الحنظلة ليس لها ريحٌ وطعمها مرٌ»*
📜البخاري 5427
*_*
◼️ *«مثل الذي يقرأ القرآن، وهو حافظ له، مع السفرة الكرام، ومثل الذي يقرأ، وهو يتعاهده، وهو عليه شديد، فله أجران»*
📜البخاري 493
https://t.me/Abureyyan_onlinemedresa
