Sebrisat Software
关闭频道
显示更多
未指定国家未指定类别
965
订阅者
无数据24 小时
+17 天
+530 天
帖子存档
👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
✅Support DSTV Stream Application (አካውንት ካላችሁ Appstore ላይ ገብታችሁ Dstv Stream App Download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ)
✅Update Dates+/Apollo5 Pro App
✅Update Netfly Vip Black
✅Improve Software Security
ማሳሰቢያ
ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት ሌላው በፍላሽ Update ስታደርጉት ካልሰራ ፍላሻችሁን Format አድርጋችሁ ሶፍትዌሩን ፍላሹ ላይ ጫኑት ቦክሱንም Reset አድርጋችሁ ቻኑት ይሰራል በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ።
እንዴት ቲቪ ስማርት ማድረጊያ ላይ Update software እንደሚጫን ካላወቃችሁ ይሔንን የቲክቶክ ቪዲዮ ይዩ
https://vt.tiktok.com/ZSQt3SqTR/
@MyXcruiserBot
@MyXcruiser
24_9_2026
አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች አዲሱን Version 107 ሶፍትዌር Online Update ላይ ለቀነዋል ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ Update ካደረጋችሁም በሗላ ቦክሱን Reset ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Update አላደርግም ካላችሁም Reset ስታደርጉት Update ማድረግ ይጀምራል ከ Xcruiser AI ጋር ሁሉም ነገር ያማረ ይሆናል መልካም መዝናኛ
What's New
Fix DSTV Stream App
Improve Security
Add AI Assistance
እንዴት Update ማድረግ እንደምትችሉ ከላይቪዲዮ ተመልከቱ
ማሳሰቢያ
ሶፍትዌሩን Online Update አድርጋችሁ ከጨረሳችሁ በሗላ የግድ Factory Default ማድረግ አለባችሁ ያለበለዚያ ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም Factory Reset እንዴት እንደሚደረግ የማታውቁ ከሆነ See More የሚለውን ይጫኑ
@MyXcruiser
@MyXcruiserBot
+1
HIKVISION 4G12C
1200MBPS DUAL BAND
• እስከ 64 ሰው ያስጠቅማል
•RJ45 OUTPUT ስላለው
•4G SAFARICOM እና ETHIOTELE ይቀበላል!
ℹ️ FULL DATA SHIT - CLICK HERE
🌐 @SebrisatSecurity
N24+ULTRA JAGUAR_V1.15.24404_20260901.bin
What's new
1.Update server;
2.Update YouTube;
3.Update auto biss function;
4.Other modify
@ALLSOFTWARE1
እነዚህ ላይ ያሉት SOFTWARE ከስር ለተዘረዘሩት ሪሲቨሮች SUNPLUS CHIPSET ለሆኑት 24H SPORT እና በNashare2 የ E36E PACKAGE እንዲሰሩ ያደርጋል!
•LEG N24 Pro Iron
•GALLAXY
•RONIX
•KINGSTAR 3939,V10Plus ,7700Plus,9700Plus
•VEST, MAY , RING
•AKAI (SUNPLUS)
ከመጫናችሁ በፊት Device Information ላይ ገብታችሁ የSoftware እና የDevice Information ማየት እንዳትረሱ!
ለውድ እና የተከበራችሁ የ ሰብሪሳት ደንበኞቻችን በሙሉ በጠም ብዙ የኳስ ጨዋታ ተመልካች ደንበኞቻችን ኳስ ባለበት ቀን ይህም አልፎ በሚጀመርብት ሰዓት ነው የምታስሞሉት! ይህም የኘ የሰርver Staffኦች ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን ተገንዝባችሁ ለፈጣን እና ቀልጣፋ መስተንገዶ እነዚህን ነገሮች ተባበሩን!
😀በቻላችሁት መጠን የኳስ ሰዓት ሳይደርስ ፣ ከተቻለ ኳስ በሌለበት ቀን አስሞሉ!
😀አንድ ሚሴጅ ልካችሁ ደግማችሁ Message አትላኩ! ከስር ወደላይ ስለምንመልስ ታገሱን!
አበራችሁን ለምትሰሩ ባለሙያዎች ፣ ሰርቨር Resellerኦች ፣ ነጋዴዎች እና ተጠቃሚዎች! ከልብ እናመሰግናለን!
